Telegram Web Link
سُئِلتُ
وكيفَ يَكونُ المُحِبْ ؟

فَقلتُ تَراهُ على كُلِّ دَربْ
يَذوبُ لِكُلِّ نَسيمٍ يَهُبْ
‏ويَبكي لِبُعدٍ
ويبكي لِقُربْ
كَطفلٍ يُفتِّشُ عَن صَدرِ أُمٍّ
وعن صَدرِ أبْ
تَراهُ شَريدًا
وفي كُل صَوبْ
كَنهرٍ تَخلَّصَ من ضِفَّتيهِ
وصَارَ بِكلِّ مَكانٍ يَصُبْ
Watch "ከመተኛትህ በፊት ይህን ካደረክ አንተ የጀነት ነህ ወንጀልህም ይማራል ረሱል ሰአወ ነው ያሉት Jabir tube" on YouTube
https://youtu.be/sHU8rdoJSeU
ሰለሏሁ.አለይሂ.ወሰለም/ አንድ ቀን ለዐልይ(ረዐ) እንድህ አሉት፡፡ አንተ አልይ ሆይ


💯ከመተኛትህ በፊት እነዚህን አምሰት ነገሮች ተግብር፡፡ 💯

1,ስትተኛ አራት ሺህ ድናር ሰደቃ ስጥ😍

2,ሙሉ ቁርአን አኽትም😍

3,ለጀነት ዋጋዋን ክፈል፡፡😍

4,ሁለት ሰዎችን አስታርቅ😍

5,ከዚያም አንድ ጊዜ ሀጅ አድርገህ ተኛ አሉ፡ 😍


ዐልይ(ረዐ) አሉ:-ያረሱለሏህ እሄን በአንድ ሌሊት እንደት ማድረግ ይቻላል?🤔 እንደት ነው ማድረግ የምንችለው ?❗️

ከዚያም ረሱል(ሰዐወ) 😘የሚከተለውን ተናገሩ ፡፡


1, 4ጊዜ ሱረቱል ፋቲሃ(አልሀምዱሊላሂ)የሚለውን የቀራ ከ 4000 ድናር ሰደቃ ጋር እኩል ነው😍

2, ሶስት ጊዜ ሱረቱል ኢኽላስን(ቁል ሁወሏሁ አሀድን)የቀራ ሙሉ ቁርዐን እንዳከተመ ይቆጠርለታል፡፡😍

3, ላሀውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ አልዩል አዚምን ሶስት ጊዜ ያለ ጀነትን ዋጋዋን ከፍሏል😍

4,አስር ጊዜ አስተግፊሩላህ ያለ ሰው ሁለት ሰዎችን እንደማስታረቅ እና😍

5, አራት ጊዜ ሸሀዳ የደረገ ሰው አንድ ጊዜ ሀጅ እንዳደረገ ነው፡፡ 😍
ከዚያም ዐልይ(ረዐ) አልይ ከአልጋ መሄድ በፊት አደርገዋለሁ አሉ፡፡


‼️ አስታውስ አንብበህ ስትጨርስ አንተው ጋር ብቻ እንድቆይ አታድርግ ለሌሎች አሳውቅ
እንዳንተው ማወቅ የፈልጋሉና፡፡

SHARE SHARE
Forwarded from Firdos
Watch "150 ብር ካርድ ሚያሸልሙ 10 ጥያቄና መልሶች በአርቶግሮል ፊልም እሁድ ማታ 2 30 ላይ ይጠብቁን Jabir Tube" on YouTube
https://youtu.be/xRdRRF1m40o
አንድ አባት ከሞት አፋፍ ላይ ሆኖ ልጁን እንዲህ ሲል ተናገረው "ይህ የእጅ
ሰዓት አባቴ የሰጠኝ ነው፤ 200 ዓመታት ሆኖታል። ነገር ግን ላንተ
ከመስጠቴ በፊት ሂድ እና ሰዓት ቤቶች ስንት ሊገዙህ እንደሚችሉ
ጠይቀህ ና።" አለው።

ልጁም ጠይቆ መጣ እና "አሮጌ ስለሆነ 5 ብር እንገዛሃለን" እንዳሉት
ነገረው።

አባቱም ድጋሚ ሸቀጣሸቀጥ መሸጫ ሱቆች ጋር ሄዶ እንዲጠይቅ
ይነግረዋል። ልጁም ጠይቆ ይመጣ እና አሁንም ከ5 ብር በላይ
እንደማይገዙት ይነግረዋል።

"ሙዚየም ሄደህ ጠይቅ" ይለዋል አባቱ። ልጁም ጠይቆ ከመጣ በኋላ
"አንድ ሚሊዮን ብር እንደሚገዙኝ ነገሩኝ" አለ።
አባቱም "እንድታውቅ የፈለኩት የአንተንም ትክክለኛ ዋጋ (ቦታ) የሚሰጥህ
ትክክለኛ ቦታ ላይ እንድትገኝ እንጂ የተሳሳተ ቦታ ላይ ሄደህ ሳይሳካልህ
ሲቀር እንዳትናደድ ነው።

ምንጊዜም ያንተን ዋጋ የሚያውቁ ብቻ ናቸው
ክብርም አድናቆትም የሚሰጡህ ስለዚህ የተሳሳተ ቦታ ላይ አትገኝ!!
©Copy
ዲናችን ትርጉም ይኑረዉ
*,,,,
ዲን /ሃይማኖት/ ትርጉም አልባ ሲሆን ፤ ዓላማዉም መስመር ሲስት ፤
ዉጫዊዉ እይታዉና ቅርፁ ብቻ ሲቀር -

* አስተምህሮቱ እንደ ልማድ ይታያል ፤
* ዒባዳዉ ከባህል ይቆጠራል ፤
* ሰላት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ይመስላል ፤
* ዚክር በምላስ ላይ የሚመላለስ ሽምደዳ ብቻ ይሆናል ፡፡
* ኹሹእ ዐይንን ከመጨፈን የዘለለ ትርጉም አይኖረዉም ፡፡
* ዙህድ - ድህነትና ሥራ ፈትነት ነው የሚሆነው ፤
* ዲናዊ እዉቀት - ጉራ ፤
* ጅሃድ - ትእቢትና አጉል ፉከራ ፤
* ሐያእ - ደደብነትና ልፍስፍስነት ይሆናሉ ፡፡

የዲን ዓላማው ሳይታወቅ ሲቀር ፤
የሃይምኖት ዓለማዊና መንፈሣዊ ጥቅሙ ሲዘነጋ
ግዴታዎች - የይድረስ ሥራ ፤
ሱናዎች - ጊዜ ማሣለፈያ ይሆናሉ ፡፡

ያኔ ዲን ከጨዋታ ዉጭ ሲደረግ
የበዳይ አለንጋ - ፍትህ ፤
የዉሸታሞች ማስረጃ - እዉነት ፤
የደካሞች ጩኸት - ጥጋብ ፤
የተበዳዮችና የተጨቋኞች የነፃነት እንቅስቃሴ - ሽፍትነት ፤
በአምባገነኖች ፊት ቆሞ መልስ መመለስ - አመፅ ተደርጎ ይወሰዳል ፡፡

እናም ዲናችን ትርጉም ፤ ዒባዳችን ሩሕ ይኑረው ፡፡

@ONLYFORTRUTHERSJ
Watch "150 ብር ካርድ ሚያሸልሙ 10 ጥያቄና መልሶች በአርቶግሮል ፊልም እሁድ ማታ 2 30 ላይ ይጠብቁን Jabir Tube" on YouTube
https://youtu.be/xRdRRF1m40o
Forwarded from Sofi Promotion
🧠🧠👤👥👇

የሰው ልጅ ከሰው ጋር በሚኖረው ግኑኝነት ከቤተሰቡ ጋር በሚያደርገው መሃበራዊ ኑሮ ራሱን መሆን በራሱ መተማመን አለበት 🙏👨‍🦰 ዛሬ ላይ እኔ ለራሴ አንደኛ እና ልዩ ነኝ 🤴 👇👇👇👇👇
ይህ የዩቱብ ቻናል የእውነት የሚለቃቸው ቪድዮወች ራስህን እንድትሆን ያደርግሃል ለሰው መኖር ትተህ ራስህን ያሳውቅሃል 😁
ስነምግብራህ የታነፀ ሂወትህ የሰመረ እንዲሆን ሰብስክራይብ አርግና ቪድዮወችን ተከታተል እኔ ለውጦኛል ያንተም ሰብአዊነት ይቀየር ተቀላቀለው ከልብህ ትደሰትበታለህ እኔ ላይ ተፀእኖ ስለፈጠረ ለናንተ አቀረብኩት
ሰብስክራይ አርጉት 👌👌

💜💛💜💜💛💛💛💚
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Forwarded from وبيجوت Tube (La Adry)
አሰላሙ አለይኩም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ሰሚራ ነኝ

...ዛሬ በስልካቹ ምን አይነት notification ገባላቹ ???

ስትጓጉት የነበረው የኡስታዞቻችን ውይይት አልተቋረጠም! በውስጥ መስመሬ ብዙዎቻቹ #ተቋረጠ እንዴ ስትሉኝ ነበር በፍፁም አልተቋረጠም በዚ አጋጣሚ ከ 1K SUBSCRIBE አልፈናል ሁላችሁንም ከልቤ አመሰግናለው ትልቅ ብርታትና ሞራል ሆኖናል በድጋሚ ጀዛከላህኸይረን።

...ዛሬ አንድ Video ፖስት አድርገናል የ video እርእስ ደሞ ነሺዳ በኢስላም እይታ ይላል በኢስላሚክ ነሺዳ ዙርያ ሁለት ኡስታዞች ተወያይተዋል #ኡሱስታዝ_ኤልያስ_አህመድ እና #ኡስታዝ_አቡበከር_አህመድ(አቡኪ) ናቸው

..... ኡሱስታዝ ኤልያስ አህመድ ባሁን ጊዜ ስላሉት ነሺዳዎች ሰፋ ያለ ትንተና ከሰጠ በኃላ ነሺዳ ክልክል ስለመሆኑ ነግሮናል ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ደሞ ስለ ነሺዳ ሰፋ ያለ ትንተና ከሰጠን በኃላ ሙነሺዶችን አበረታቶ አሪፍ ስራ መሆኑን ነግሮናል ይበልጥ ዝርዝሩ ከራሳቸው አንደበት እናድምጥ...

...በግረ መንገዴ አንድ ነገር ልናገር በውስጥ መስመሬ ብዙዎቻቹ "ገጠር አካባቢ ያለን ሰዎች ኔትወርክ ያስቸግረናል ከቻላቹ ቢያንስ እንክዋን የተወያዩትን ሙሉ ለሙሉ ባይሆንም ዋና ዋና አሳቡን ፃፉልን" ያላችሁኝ ወንድም እህቶች አላቹ ታድያ ጥያቄያቹን ተገቢ ነውና ኢንሻ አላህ በቅርቡ የተወያዩትን በፁሁፍም ማቅረብ እንጀምራለን።

በጨረሻም ወንድም እህቶቼ የዛሬውን የኡስታዞች ውይይት ይኸው ሊንኩን ከታች ታገኙታላቹ ግቡና አድምጡት ሌላም ጊዜ የሚፖሰቱትን ውይይቶች እንዲደርሳቹ በቀይ የተፃፈወን የ #SEBSCRIBE ምልክቱን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉ #LIKE #SHER ማድረጋችሁንም አትርሱ❤️😍

የቴሌግራም አድሚኖችም እንደተለመደው ልክ እንደዚ ቀደሙ በሁሉም ቻናል ላይ ፖስቱ ሼር አድርጉልን💚

👇👇👇

https://youtu.be/cfPl7lxUF4g
🚫::::::ለዉዱ ወንድሜ መልክት:::::🚫

ሱብሃን አላህ 📌☞የሴት ፈተና ኢስላምክን እንዲህ ሊያስጥልክ ይችላልና ተጠንቀቅ❗️
ﺍﻟﻨﺴﺎﺀ ﻣﻦ ﺍﻋﻈﻢ ﺍﻷﺳﺒﺎﺏ ﺍﻟﺘﻲ ﺗﻨﻘﺺ ﺍﻳﻤﺎﻥ ﺍﻟﺮﺟﻞ
በሚስር(ግብፅ) ከተማ ውስጥ መስጂድን በአዛን
በሰላት አጥብቆ የሚይዝ አንድ
ሰው (ሙዓዚን) ነበር። በርሱም ላይ ጥሩ
መታዘዝ እና የኢባዳህ ብርሃኖች
ይታዩበት ነበር፡፡
ከእለታት አንድ ቀን አዛን ሊያደርግ ወደ መናራህ ወጣ፡ ታዲያ አዛን ላይ ሆኖ
ከመስጂዱ ስር ወዳሉ ነስራኒዮች ቤት አይኑን ሲልክ ድንገት ከአንዱ ቤት ውስጥ
አንዲትን እንስት ይመለከታል ከመቅፅበት
በውበቷ ተመርኮ ፈተና ላይ ይወድቃል ፡
በፍጥነትም እርሷ ወዳለችበት ቤት ይሄድና ዘው ብሎ ይገባል ልጅቱም ምን ፈልጎ እንደመጣ ትጠይቀዋለች

🚫☞እርሱም፡- እንዲህ ሲል መለሰላት አንቺን ነው የምፈልገው

📌☞እርሷም ፡- ለምንድን ነው እኔን የፈለከኝ?"ብላ ጠየቀችው

🚫☞እርሱም፡- ልቤ ባንቺ ተፈትኗል የልቤን
መሰባሰቢያ ይዘሺዋል አላት

📌☞እርሷም፡- ያለምንም ጥርጥር መቼም እሺ ልልህ አልችም አለቸው

🚫☞እርሱም፡- እንግዲያውስ አገባሻለሁ" አላት

📌☞እርሷም ፡- አንተ ሙስሊም ነህ እኔ ነስራኒይያህ (ክርስቲያን) ነኝ አባቴ ደግሞ እንዲህ ሆነህ አንተን አይድረኝም አለችው"

🚫☞እርሱም፡- "ግዴለም እኔ ላንቺ ስል ነሳራ (ክርስቲያን) እሆናለሁ አላት፡

📌☞እርሷም ፡-እንደዛ ያደረግክ እነደሆን
(ክርስቲያን ከሆንክ) እኔም ፍቃደኛ ነኝ
(አገባሀለሁ)

ከዚያም ይሄ ሰው እርሷን ለማግባት ሲል ነሳራ (ክርስቲያን) ሆነና ከነርሱ ጋር ቤት
ተቀመጠ ታዲያ በዚያኑ እርሷን ጠይቆ ባገባበት የሰርጉ ዕለት ቤቱ ውስጥ ወዳለ ከፍ ወዳለ ቆጥ ሲወጣ ወደቆ
ወዲያኑ # ህይወቱ_አለፈች ፡:
እርሷንም ሳያገኝ እስልምናውን አጥቶ በኩፍር ላይ ሞተ ።
(አል፡ዳኡ ወ’ደዋአ ሊኢብኑ አል፡ቀይም ገፅ 167)
ሰዓይድ ኢብኑ ሙሰየብ(አላህ ይዘንለትና) እንዲህ
ይል ነበር፡ <<አላህ ሱብሀነ
ወተዓላ አንድንም ነብይ አላከም፡ሸይጣን በሴት ፈተና ሲያጠፋቸው ከነርሱ ላይ
ተስፋ ባይቆርጥ እንጂ>>
(መውሱዓቱ ኢብኑ አቢ ዱንያ ቅጽ 4 ገፅ 540)
አል-ሀሰን ኢብኑ ሳሊህ(አላህ ይዘንለትና) እንዲህ
ሲል ይናገራል፡ <<ሸይጣን
ለሴት ልጅ እንዲህ ሲል ሰምቻለሁ፡አንቺ የኔ ግማሽ ጎኔ ነሽ፡እኔ በአንቺ የምወረውርብሽ ቀስቴ ነሽ ደግሞም ባንቺ ከወረወርኩ አልስተም፡እንቺ
የሚስጥሬ ቦታ ነሽ፡አንቺ የኔ የጉዳዬ መልክተኛ ነሽ>>
(መውሱዓቱ ኢቡኑ አቢ ዱንያ ቅፅ 4 ገፅ 539)
ለወንድ ልጅ ከባዱ ፈተና
የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ አለሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል
ለወንዶች ከሴቶች ይበልጥ ጎጂ ፈተና በኋላዬ አልተውኩም
(ቡኻሪ እና ሙስሊም ዘግበውታል

#ወንድሜ_ከእንድህ_አይነት_ፊቲና_አላህ_ይጠብቅህ
ከወደዳቹት #ሼር_አድርጉ_ሸር_የለበትም_እና

💍::::::::::::::ቴሌግራማችን::::::::::::::💍
Forwarded from Quranic Reflection
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
No time☹️ perhaps today is our last breath😭 let's not stop learning Tefsir who knows Allah may grant us jannah by doing so 🥰
@OurQuran114
የዚ ሰው ታሪክ በጣም አስገራሚ ነው

🎯 በ21 አመቱ ንግድ ለመስራት ሞክሮ ከሰረ ።
🎯 በ22 አመቱ ከህግ ትምህርት ቤት ተባረረ ።
🎯 በ24 አመቱ በድጋሚ ንግድ ሊሰራ ሞክሮ ከሰረ ።
🎯 በ26 አመቱ በጣም የሚያፈቅራት የልጅነት ፍቅረኛውን በሞት አጣ ።
🎯 በ34 አመቱ ለምክር ቤት ተወዳድሮ ሳይሳካለት ቀረ ።
🎯 በ45 አመቱ ለሴናተርነት ተወዳድሮ አሁንም ሳይሳካለት ቀረ ።
🎯 ተስፋ ሳይቆርጥ በ47 አመቱ ለምክትል ፕሬዝዳንትነት ተወዳደረ አሁንም ሳይሳካለት ቀረ ።
🎯 በ49 አመቱ በድጋሚ ለሴናተርነት ተወዳድሮ በድጋሚ ሳይሳካለት ቀረ ።

በመጨረሻ ግን በ52 አመቱ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት መሆን ቻለ ። ይሄንን ሰው ብዙዎቻችን እናውቀዋለን አብረሃም ሊንከን ይባላል ። አለማችን ካየቻቸው ታላላቅ መሪዎች አንዱ እና ዋነኛው ነው ታላቅ የፅናት ተምሳሌትም ነው ።

👉 የመረጃ ምንጭ ለመጠየቅ እና ሀሳብ አስታየት ለመስጠት ይሄንን ይጠቀሙ@mamila_techs_group
Forwarded from THE AYA'S (Yasmina)
ውድቆ 🙇መነሳት 🧍
የ ስኬት🎩አካል ነው

ስለዚህ መዉደቅን አትፍራ🙄
@Ayas098
2024/09/28 18:15:17
Back to Top
HTML Embed Code: