Telegram Web Link
የሸዋል ወር ሊጠናቀቅ አንድ ሳምንት ጊዜ ብቻ ቀርቶታል:: የረመዳን ወርን ፆሞ ከሸዋል ስድስት ቀናትን የጨመረ አመቱን ሙሉ እንደፆመ ይቆጠርለታል !ያልፆማችሁ ፁሙ ይህ አጅር አያምልጣችሁ !

አላህ ይቀበላችሁ
🚫 ማስታወቂያ!!!

☞ በቅርቡ ሀገራችን ላይ የኮሮና ኻይረስን መግባት ተከትሎ ትምህርት ቤ/ቶች እንዲሁም ከፊል የመንግስት ሰራተኞች ቤት እየዋልን ስለሆነ ባስ ካለ ደግሞ አዲስ አበባ ሙሉ ለሙሉ ይዘጋ ሊባል ስለሚችል ቤት ውስጥ ተቀምጠን የፈረደበት በሶሻል ሚድያና በቴሌቭዥን ሰዓታችንን ከምናቃጥል መፅሃፎችን በማንበብና ኪታቦችን በመቅራት በቀላሉ ዓሊም መሆን እንችላለን።

☞ እንግዲያውስ፦ እኛ ይሄን ጊዜ ለናንተ የመጥናሉ ያልነቸው በተለያዩ ዳኢዎች
የተቀሩ ኪታቦች በዚው በቴሌግራም ቻናላችን አቅርበናል!!


♦️እርሶ ምን አይነት ኪታብ ማገኘት የፈልጋሉ??
እንግዲያውስ ለየኪታቦቹ የተዘጋጀውን መዝፈንጠሪያ በመጠቀም
ኪታቦቹን መውሰድ ይችላሉ!!
1, ሰፊነቱ ነጃ ሰፊነቱ ሰላት
https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAFAKD8XjoAfKyar68A
2, ሹጃዕ
https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAE2-ps94Tv1lOUNdFw
3, መንሐጁ ሳሊኪን
https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAFJMacR9q6lGgLeaBA
4, ኡሱሉ ሰላሳ
https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAFMZPHc_9N8oYSQrmQ
5, ሹሩጡ ሰላት
https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAFlK-oyU6IdPumdEQA
6, ቀዋኢዱል አርባዕ
https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAFfuIbICiRM0Thb7xA
7, አርባዒን ሀዲስ
https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAEhGs0eVf-V3_5FvpA
8,አጁሩሚያ
https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAE3W1AXVWI-BPmKV2A
9,ሁዝ አቂደተክ
https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAE1T_lFqJMLSAIlj7g
10,መንሀጁ ሳሊኪን
https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAFJMacR9q6lGgLeaBA
" ኢስቲቃማ ካለ በሳምንት አንዴ እየተቀራ ዓሊም መሆን ይቻላል።"
ሸይኽ ባሲጢይ (ረሒመሁላህ)

በቅንነት ሼር ያርጉልኝ🙏

በቅርቡ ተጨማሪ ኪታቦችን ይዘን እንመጣለን!!
Ya Allah 🙊🙊🙊
@ONLYFORTRUTHERSJ
Aslamu aleykum warhmatulahi waberakatuh Hara Channali Afaan oromo fi Amarifan Qophaye Isnii qabnee dhufneraa egga Mall eegduu #Join Godhatii Beekumsa irra qodadha .

አሰላሙ አለይኩም እንዴት ናችሁ ዛሬ በአላህ ፍቃድ ለእናንተ ምርጥ አዳዲስ እና ነበር ኢስላማዊ ቻናሎችን መርጠን በኦሮመኛእና አማረኛ መጥተናል እናንተም #Join በማረግ ቻናሉ ለይ ሚተላለፉ ፕሮግራሞችን ይከታተላሉ ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"ሀዋን ማን ገደላት"
( አብዲ ኢክላስ)

ክፍል አራት (4)

......ሁሉም በፍርሀት እና በጭንቀት ቀጥ ብለው እንደቆሙ ይገኛሉ። ከውጪ ያለው ማንኳኳት ግን ደጋግሞ መንኳኳቱን ተያይዞታል። የግቢው በር በተደጋጋሚ በመንኳኳቱ ግራ የሚገባ ስሜት ውስጥ ገቡ። ምክንያቱም ሰሚር ከሆነ የመጣው የግቢውም ሆነ የሳሎኑ ቁልፍ አለውና ለምን እራሱ ከፍቶ አልገባም ሲሉ እራሳቸውን ይጠይቃሉ። ሰሚር ካልሆነ ደሞ በዚ ምሽት የሚያንኳኳው ምን አልባትም ሀዋ ላይ ክፉ ድርጊት የፈፀመባት ይህ እኩይ ሰው ሊሆን ይችላልና ማን ከመሀከላቸው ከፍቶና ደፍሮ ሊወጣ እንደሚችል ግራ ተጋብተው ይተያያሉ።

በዚህ ሁኔታ ውስጥ እንዳሉ ከተደጋጋሚ ማንኳኳቶች በኋላ ድንገት የሳሎኑ በር ተከፍቶ አንድ ሰው ብቅ አለ። ያ ባለግርማ ሞገሱ ፊቱ የሚያበራው ውድና ተወዳጁ ሰሚር ድንገት ገባ። እስካሁን ድረስ ቁልፍ እያለው ደጅ ላይ ሆኖ ሲያንኳኳ የነበረው ከሰአታት በፊት ደውሎ በነበረበት ሰአት ያናገረችው ሙና ነበረችና ምን አልባት ዛሬ እቤታቸው መጥተው በነበሩበት ሰአት አይብ ይኖራቸዋልና ድንገት ከፍቼ ብገባባቸው የማይሆን ነገር እንዳልመለከት ሲል ሀያእ አርጎ ነበር። ሰሚር ገና ከደጅ ሲገባ ልክ ሰው ከኤርፖርት እንደሚቀበሉ ነገር ሁሉም ተደርድረው ሲጠብቁት ግር መሰኘቱ አልቀረም። ከዛም ኻሊድ እና ሱመያ ተሯሩጠው አባታቸው ላይ ተጠመጠሙ። ናፍቆታቸውንም እቅፍ እና ሳም አርገው ከትወጡ በኋላ እትዬ መርየምን እና ሙናን አከታትሎ የሚገባቸውን ሰላምታ ስጣቸው። በመቀጠልም ከወንበሩ ቁጭ አለ።

የሰሚር እና የሀዋ ቤት እጅግ ላይን የሚማርክ ውብና ግማሽ ሶፋ እንደዚሁም በግማሽ አረቢያን መጅሊስ በሚያምር ጂብሰን የተቃኘ ውብ ቤት ነው። ሰሚር ለጥቂት ሰከንዶች ብቻ አረፍ እንዳለ ውድያውኑ ተጠባቂውን ጥያቄ አፈፍ አረገው። <<ሀዋ የት ሂዳ ነው?...ወይንስ እስካሁን ከሻወር አልወጣችም?>> በማለት ቀልድ የታጀበ ጥያቄ አቀረበ። ይሄን ግዜ ሙና ተቅለብልባ ወድያውኑ ሳታስበው <<እ..አይ ለቅሶ ለቅሶ ሄዳ ነው። ታውቃለህ ወድያውኑ ከሻወር እንደወጣች ለቅሶ ደወሉላት..>> በማለት መለሰች። ሰሚርም ደንገጥ ብሎ በማስከተል <<ለቅሶ??!...ማን ሞተ??!>>በማለት ጠየቃት። ሙናም <<እ..አይ ጓደኛዋ ነች...ጓደኛዋ...>> በማለት መለሰችለት። ነገር ግን ሰሚር ዝም አላለም<<የትኛዋ ጓደኛዋ? ማን የምትባለው ናት የሞተችው? >> በማለት ጠየቃት። ይሄን ግዜ ሙና ደንግጣ ዝም ስትል...እትዬ መርየም ጣልቃ ገብተው <<አታውቃትም ልጄ አንተ አታውቃትም የልጅነት የድሮ ጓደኛዋ ነች..እ...ድሮ እላይ ሰፈር ስፈር እያለን የነበረች ጓደኛዋ ነች። የሩቅ ሰው ነች አትጨነቅ>> ብለው መለሱለት።

ይሄኔ ሰሚር እትዬ መርየም እና ሙና ለምን ዛሬ እዚ ቤት እንደመጡ መልስ ያገኘ ይመስል አረፍ አለ። ምክንያቱም ትናንሽ ልጆቹን የሚጠብቁ ሰዎች ስለሚያስፈልጉ ሀዋ እዛ ካደረች የሁለቱ እዚ መምጣት የሚያስገርም አይደለም ብሎ ለራሱ መልስ ሰጠ። ግና ነገሮችን አምኖ ተረጋግቶ እንዲቀመጥ የፈቀዱለት አይመስልም። እይታዎቻቸው፣ ድርጊቶቻቸው እና እርስ በእርስ መተያየታቸው ለሰሚር ከፍተኛ የሆነ የጥርጣሬ በር የሚከፍትለት ቢሆንም ሰሚር ግን መጠራጠር የፈለገ አይመስልም። ይሁን እንጂ የሰሚር አይኖች ውዷን ሀዋን እንደናፈቁ እጅግ በጣም ያሳብቃሉ። እሷን እሷን እየማተረ እንዳለ ልቡ ስለሷ እያሰበ እንዳለ አይኖቹ ልዩ ምስክሮች ናቸው። ይህ ስለሆነም ይመስላል ዛሬ ብዙም መጫወት ሳይፈልግ ድንገት ቀለል ባለ ሰላምታ ብቻ ተሰናብቷቸው ወደ መኝታ ክፍሉ ገብቶ ጥቅልል ብሎ ለመተኛት የተገደደው። የሰሚር መተኛት ሀዋን መናፈቁ ቢገባቸውም እንኳን እነሱ ግን ይሄን አጋጣሚ አስቸኳይ ስብሰባ ለማድረግ እድሉን ተጠቀሙበት። በስብሰባቸውም ዛሬ በሸወዱበት መንገድ ነገ እና ከነገ ወዲያ ሰሚርን ስለማይሸውዱት እንዲያውም ሀዋ ከ አንድ ቀን በላይ እዛ አድራለች ብለው ለቅሶ ቤት ነው ያለችው ብለው መሸውድ እንደማይችሉ ልቦናቸው ስለተረዳ....ያለውን አጋጣሚ በመልካም ተጠቀሙት። በዚህም መፍትሄ ለማበጀት ይበልጡን ተጠጋጉ።

በውይይታቸው ላይም የተለያዩ ሀሳቦች የተነሱ ሲሆን ከተሰነዘሩ ሀሳቦች መሀከል...ምን አልባት ልጅቷ ብቸኛ ስለሆነች ሀዋ ቤተሰቦቿን እያስተናገደች.....አልያም ደግሞ ሟች ክፍለ ሀገር ስለሆነ ቤተሰቦቿ ያሉት ልታስቀብር እዛው ሄዳ....ወይም ደሞ ዛሬ የመጣው ለቀስተኛ በጣም ብዙ ስለሆነ ሀዋ ምንም አይነት መውጫ እና መፈላፈያ ስላላገኘች እዛው ደጋገማ ለማደር ተገዳለች እና የመሳሰሉትን ሀሳቦች......ለስብሰባው ሰነዘሩ። ግን የትኛውም ሀሳብ አመርቂ ሆነው አላገኙም...ምክንያቱም በሰሚር አመለካከት ሀዋ ባሏ ከፊልድ መጥቶ ሰሚር እቤት ድረስ ትገኝቶ እንኳን ሰው ሞተ ብላ እራሷ እንኳን ብትሞት መቃብሩን ፈንቅላ ትመጣለች እንጂ እዛው የምትቀር አይደለችም። ይህን አመለካከቱን አሳምረው ስለሚያውቁ የትኛውም ሀሳብ አላጠገባቸውም። ይህን አየትባባሉ እየተወየዩ እና እየተነታረኩ መፍትሄ ላይ ሳይደርሱ ሁሉም ወደ መኝታቸው አመሩ።

ሁሉም በከፍተኛ እንቅልፍ ተውጠው አለማቸውን እረስተዋል። ነገር ግን አንድ አይን ብቻ እንቅልፍአልወሰደውም። እሷም ሙና....ሙና ዛሬ እንቅልፍ አልወሰዳትም። ምን እንዳሰበች አይታወቅም ቅጥ ያጣ አለባበስ ለብሳ እራሷን አቆነጃጅታ ከክፍሏ ድንገት ወጣች። ከዛም በሩጫ ሄዳ አንድ የመኝታ ቤት በርን በለሆሳስ ማንኳኳት ጀመረች። በንግግሯም ድምጿን እንዳሰሙ ቀንሳ<<ሰሚር...ሰሚርዬ ክፈት ክፈትልኝ ሙና ነኝ....ክፈት>> በማለት ድምጾቿን አሰማች። ይህን ግዜ ሰከንዶችም ሳይቆጠትሩ እያንኳኳች የምትገኘው በር ድንገት ተከፈተ። ይሄኔ ያየችውን ሰው ማመን አቅቷት ደርቃ ቀረች። በሩ ከፍተው የወጡት እትዬ መርየም እንጂ ሰሚር አይደለም። መኝታ ቤቱን ተሳስታ ኖሮ ድንገት ሳታስብ የሳቸውን በር አንኳኩታ ነው።


ይቀጥላል........
👋سلام الله عليكم ورحمته وبركة 👋
ይህ ታላቅ ውድድር ነው
ለሁለተኛ ዙር ሚካሄደው ይህ ውድድር አሁንም ብዙ ሰዎች ይሳተፉበታል ተብሎ ይጠበቃል 📮ውድድሩም የሚካሄደው በ
©ADINU NASIHA
ተዋቂው ቻናል ነው ቻናሉ እስላማዊ አስተምህሮቶችን እና የተለያዩ ሙሃደራወችን ያቀርርባል በተጨማሪም ትኩስና አዲስ መረጃን ያቀርባል
📣 ውድድሩም የሚሆነው
✔️ አንድ ቁርአን ከነ ቱርጉሙ ወይም
✔️አንድን ሰሂህ ሀዲስ ከነ ቱርጉሙ በመላክ ነው

🎁 ለአሸናፊወቼ ላቅ ያለ ሽልማት አዘጋጅተናል እሱም
🏆 🥇 ለወጣ 1gb 500mg
🏆 🥈 ለወጣ 1gb 200mg
🏆 🥉 ለወጣ 900mg
🏆 4⃣ ለወጣ 600mg
🏆 5⃣ ለወጣ 300mg
🏆 6⃣ ለወጣ 100mg
🏆 7⃣ ለወጣ 100mg
👆👆👆👆👆አዘጋጅተናል ተሳተፍ ትልቅ ውድድር ነው እንዳያልፋቹህ

🌐ውድድሩ የሚካሄደው በ↩️
@islamik_channal
@islamik_channal ነው
👆👆👆👆👆👆👆
አሁኑኑ ጆይን ብለው ተቀላቀሉ

👁‍🗨ውጤት የምንለየው
70% viwe 👁
20% like 👍
10% በዳኞቻችን ፍርድ
📛🚫 ማሳሰቢያ 1⃣ ለውድድሩ ቦት መጠቀም ክልክል ነው❗️
እኛ ቦቱን ተጠቅሞ በኛ ቻናል ላይ የተጠቀመን ምናውቅበት ቦት አዘጋጅተናለ ተጠቅሞ የተገኘ አጭቀርባሪ ስለሆነ ከውድድሩ ይባረራል
🚨ማሳሰቢያ 2⃣ የሚወዳደሩበትን ሲልኩ ስማቹሁን መጻፍ እንዳትረሱ
♻️የምትልኩበት ⤵️
@Abul_faruq @Abul_faruq
FOR SPAM⤵️ስፓም የሆናቹ
@hasabmaqabaya_bot
👆👆👆👆👆👆
ታደርሱናላቹህ ካሁኑ ጀምሮ መላክ ይቻላል ውድድሩ ነገ ቅዳሜ ጠዋት ይጀመራል እስከ ማክሰኞ ጠዋት ይካሄዳል

ውድድሩ የሚካሄድበት
@islamik_channal
አሁኑኑ ጆይን ብላቹህ ተቀላቀሉ
እስከዛው ድረስ ለሌሎች ሼር በማድረግ ተባበሩን 🙏🙏🙏

🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
 
💛 መልካም እድል 💛 
 
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
ይወዳደሩ 🏆🏆🏆ይሸለሙ
የመጀመሪያው ዙር ኢስላሚክ ፎቶ
ውድድር ከሰኔ 10 እስከ ሰኔ 15 ይካሄዳል ይወዳደሩ ይሸለሙ
🥇ኛ– ለወጣ የ500mb እና የሁለት ሳምንት admin ይሆናሉ ።
🥈ኛ – ለወጣ የ250 mb ሽልማት እና የአንድ ሳምንት አድሜን ይሆናሉ።
🥉ኛ – ለወጣ የ45 mb ሽልማት እና የሶስት ቀን admin ይሆናሉ።
ኢስላማዊ ፎቶዎች
→ የመስጂድ ፎቶዎች ታሪካዊ ፎቶ እና ዘመናዊ ማራኪ መስጂዶች
→ የመድረሳ ፎቶዎች የራስዎ የትዝታ ፎቶዎች ሊሆኑ ይችላሉ
→ ኢስላማዊ አልባሳት ፎቶዎች የራስዎን ወይም የሌላ
→ኢስላማዊ ቦታዎች ፎቶ
→ ሙስሊም አዛዉንት አባቶች ወይም እናቶች ፎቶ
.........
ሌሎችም ኢስላማዊ መልዕክት ያላችው የጀመአ የተለያዩ ኢስላሚክ ፎቶ

ይላኩ ይሸለሙ 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
🏆🏆🏆🏆🏆🏆


ለመመዝገብ በውስጥ መስመር ይመዝገቡ
@shems

@kitshaa
@nadia11111111
ይመዝገቡ ይወዳደሩ 🏆🏆 ይሸለሙ

ሌሎች ወንድም እና እህቶቻችን እንዲሳተፉ ቻናላችንን ይጋብዙ
T.me/sinatube
በውስጥ መስመር ፎቶ እያደረሳችሁን ላላችሁ የሲና ቲዩቭ ቤተሰበቻችን እናመሰግናለን 🙏
ውድድሩ እንደቀጠለ ነው ።ሊጠናቀቅ
3 ቀናት ቀሩት
ኢስላማዊ ፎቶዎችን ይላኩ ይሸለሙ

@shems
@ktshaa
@nadia11111111

ይወዳደሩ 🏆🏆ይሸለሙ
2024/09/29 06:26:56
Back to Top
HTML Embed Code: