Telegram Web Link
💍ኒካህ💍
⇢ከኒካህ በፊት ሃራም የነበረው፤
⇢ከኒካህ ቡሃላ ሃላል ይሆናል።
⇢ከኒካህ በፊት ወንጀል የነበረው፤
⇢ከኒካህ በሁላ ሃሰናት ይሆናል።
⇢ከኒካህ በፊት የሰይጣን መንገድ የነበረው፤
⇢ከኒካህ ቡሃላ የነብያት መንገድ ይሆናል።
⇢ከኒካህ በፊት ግንኙነት ርዝቅን ይዘጋ የነበርው፤
⇢ከኒካህ ቡሃላ ርዝቅን ይጨምራል።
⇢ከኒካህ በፊት ግንኙነት የምድር ብክለት ያስፍፍ የነበረው።
⇢ከኒካህ ቡሃላ በሃላል የተጠለለ አንድ መሃበረሰብ ትፈጥር አለክ
≫ኒካህ ኒካህ ፍቅር ያለው እዛነው ለካ≫
ላላገቡት አሏህ ይወፍቃቸው ላገቡትም አሏህ እስከጀነት ድርስ አሏህ ያዝልቃቸው
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#እናትህ_ያልነገረችህ_ሚስጥሮች
😍 ስታረግዝህ መታመሟን
😍 ስታረግዝህ ምግብ መተዋን
😍 ስታረግዝህ እንቅልፍ ማጣቷን
😍 ስትወልድህ መድማቷን
😍 ስትወልድህ ማማጧን
😍 ተኝተህ አንተን ያለ እረፍት መጠበቋን
😍 አንዳች ነገር ሲነካህ እኔን ልጄን ማለቷን
😍 የራሱዋን ኑሮ ትታ ላንተ መኖሯን
😍 ዛሬን እንኳን አድገህ ላንተ መሳሳቷን
👏 ክብር ለእናቶች 👏
#የአላህ መልዕክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም
እንድህ ብለው መክረውናል
#በመልካም ነገር ቢሆን እንጅ በራሳችሁ ላይ ዱዐ አታድርጉ፤መለይኮች በምትሉት ነገር አሚን ይላሉና
"
📚【ሙስሊም ዘግበውታል】
❀ـــــــــــــ🍃🌸🍃ــــــــــــ❀
🌻
https://www.tg-me.com/ONLYFORTRUTHERSJ
🦋............🍃🌹🍃..........🦋
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
=== >ምላስ እና ልብ<===

"በአንድ ወቅት የሉቅማን አል ሃኪም አሳዳሪ
ሉቅማን ፍየል አርደው እንዲያቀርቡለት
አዘዛቸው ሉቅማንም ፍየሏን አረዱ ከዛም
ከፍየሏ አካል ላይ በጣም ጣፋጭ የሆኑትን
ሁለት የሰውነት ክፍሎች አምጣልኝ?
ብሎ አዘዛቸው እሳቸውም ልብና ምላስን
አቀረቡለት የተወሰኑ ቀናት ካለፈ በኋላ
አሁንም ፍየል እንዲያረዱ አዘዛቸው ፍየሉንም
ካረዱ በኋላ ከፍየሉ አካል ላይ ሁለት በጣም
አስቀያሚ ስጋዎችን አምጣልኝ አላቸው?
ሉቅማንም አሁንም ልብንና ምላስን
አመጡለት፤አሳዳሪያቸው ከአሁን በፊት
በጣም ጣፋጭ የሆኑትን ሁለት አካሎች
አምጣልኝ ስልህ ልብና ምላስን አቀረብክልኝ
አሁን ደግሞ በጣም አስቀያሚ የሆኑ ሁለት
አካል አምጣልኝ ስልህ እነርሱኑ አቀረብልኝ
አላቸው ።
ሉቅማን አለቃዬ ! እነዚህ ሁለት ነገሮች
ጥሩ ከሆኑ እንደነርሱ ጥሩ ነገር የለም።
መጥፎ ከሆኑም እንደነርሱ መጥፎ ነገር
የለም አሉት"።

#መ_ል_ካ_ም_አ_ዳ_ር😍

@ONLYFORTRUTHERSJ
Forwarded from ኡመተ ረሱል
😊😊😊😊አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ 😊😊😊😊


በቃላችን መሰረት ውድድሩ ልንጀምር ነው
ውድድሩ ሲጀመር ሽልማቱን እናሳውቃለን ብለን ነበር ውድድሩ የመጀመርያ እንደመሆኑ መጠን ሽልማቱም አሪፍ ነው ብለን አስበናል

1 የወጣው/ችው 1GB የኢንተርኔት ጥቅል
2 የወጣው/ችው 500MB የኢንተርኔት ጥቅል
3 የወጣው/ችው 250MB የኢንተርኔት ጥቅል

ውድድሩ ከምሽቱ 3:30 ሚጀመር ይሆናል

ለወዳጅ ዘመድዎ #ሼር ማድረግን አይዘንጉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
#join @smithhk @smithhk
👆👆👆👆👆👆👆👆
ቆንጆ ነች ግን ያገባት ሁሉ ሸሂድ ነው። ( #ክፍል1)
አባትዋ ዘይድ ከሪሳላ በፊት የሞተ ሲሆን ነገር ግን ነብያቺን ( ሰ ዐ ወ) ያማረ ልብሡን ጀነት ውስጥ ሲጎትት የተናገሩለት፤ ወንድሙዋ ሰኢድ የሰኢድና ኡመርን እህት ፋጡማን ያገባ ነው።
በቁንጅናዋ መካውስጥ ሚወዳደራት አልነበረም።
በወጣትነቱዋ ቤተሰቡዋን ያሠለቸው የሳን ሊጠይቅ የቤቱን ደጃፍ የሚጠኑ የሰዎች ብዛት ነበር።
ቁንጅናዋ ሲገርም የቁዋንቋ ፍጥነትዋና ቅልጥፍናዋ እና በምትገጥመው ግጥም ማንም ሴት ልትወዳደራት አትሞክርም ነበር።
አህላቁዋን እንደ ተምሳሌት አርገው ቁረይሾች ሴት ልጆቻቸውን የሚመክሩት ስነ ምግባር ነበራት።
ቆንጆ ነች ያገባቺው ሁሉ ሸሂድ ነው??? አዎ ባል ባገባች ቁጥር ባልዋ በምንም ሰበብ አይሞትም ኢላ በአላህ መንገድ ላይ ሸሂድ ካሎነ በስተቀር።
እንዲያውም ታላቁ ሰሀብይ ፣ አብደላህ ኢብኑ ኡመር (ረ ዐ) ሲናገር"" ሸሂድ ሆኖ መሞት የሚመኝ ይህቺን ሴት ያግባ ብለዋል፤ እስኪ የመጀመሪያዋ ባልዋ ማነበር?
በለጋ እድሜዋ (ይህን ታሪክ የሚዘግበው ሰው ሲገልፅ ) ወንዶች ሊያገቡዋት ጠዋፍ ያደርጉ ነበር።
ሁሉን ወንዶች አሸንፎ ነሲቡን ያገኘው አብደላህ …………………………… የማን ልጅ?


:
: የሠኢዲና አቡበከር አሲዲቅ ልጅ ነበር(ረ ዐ)
አብዱላህ ይቺን ልጅ ካገባ በዋላ ሀሉ (ፀባዩ) ይቀየራል።
ከአጠገቡዋ አይለይም፤ ከኢባዳው ከቲጃራው፤ ከአባቱ በር ስር መሽቁል(ቢዚ) ሆነ። ይሄም አባቱ አቡበከር ጠርተው እስኪቆጡት ድረስ ነበር ሀላፊነቱን የዘነጋው።
አንድቀን አባቱ አቡበከር አሲዲቅ ሰላታቸውን ከረሡል (ሰ ዐ ወ) ጋር ለመስገድ ወደመስጂድ ሲሄዱ እግረ መንገዳቸውን ልጃቸውን አብደላህን ና አብረን እኒድ ብለው አስነሱት።
አብዱላህም መንገድ ከመጀመሩ በፊት ሚስቱን ሊሰናበታት ማር የሆኑ ቃላቶችን እያናገራት ሳለ አባቱ አቡበከር አሲዲቅ ( ረ ዐ ) ትተውት መንገዳቸውን ወደ መስጂደል ነበዊ ይቀጥላሉ፤
አቡበከር አሲዲቅ (ረ ዐ) ሰግደው ሲመለሡ ልጃቸው አብደላህ እስካሁን ከበሩጋ ቆሞ ያንን ጣፋጭ ንግግሮች ከሚስቱጋር ሲለዋወጡ ያገኙታል፤
አባቱ ተደናግጠው ያ አብደላህ ሰላትህን ጀመእ አደረከው እንዴ?? ብለው ሲጠይቁት ፤ ተሰገደ እንዴ? ብሎ መልሶ ጠየቃቸው።
ሰይዲና አቢበከርም አዎ! ብለው ከመለሱለት በዋላ ፤
ያ ! አቢደላህ ይቺህ ሴት ከንግድህ፣ ከኑሮህ፤ አሁን ደሞ ከፈርድ(ከግዴታ) ሰላትህ መሽቁል አደረገቺህ፤ ፍታት ብለው ይጠይቁታል??።
ኢኽዋኒ ወአኽዋቲ አብዱላህ ይቺን የሚወዳት ሚስቱን ዱንያና አኬራውን ያስረሳቺውን ሚስቱን ይፈታታል?? ወይስ ከነብያት ቀጥሎ የመጀመሪያ ደረጃ የያዙትን አባቱን አቢበከር አሲዲቅ ላ አልፈታም ይላል??
ይሄንን በቀጣይ ሁለተኛ ክፍል የምናየው ይሆናል ።
የበለጥ ይቺ ሴት ስሙዋ ማን እንደሆነ በዚ ታሪክ መጨረሻ ላይ የምንያ ይሆናል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ይች_ሃገር_ሶስት_ቀናት_አሏት

―ትናንት ኑረነዋል መዝገቡን ይዞ ላይመለስ ሄዷል፤

―ዛሬ አብሮን ነው አይዘወትርም ፤

―ነገ ለመኖራችን ዋስትና የለንም ፤

ስለዚህ ያለንበትን ጊዜ ጌታችንን በማጥራት በማመስገን እና ምህረት
በመጠየቅ እናሳልፍ!

#መልካም_ውሎ
@ONLYFORTRUTHERSJ
አላህ ዘንድ ምርጥ ለመሆን ለባለቤትህ መልካም ሁን!

የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፤ «ከሙዕሚኖች መካከል ኢማናቸው የበለጠ የሞላው ያማረ ባህሪ ያላቸው ሰዎች ናቸው፤ ከናንተ መካከል ብልጫ ያላቸው ደግሞ ለሚስቶቻቸው ምርጥ የሆኑት ናቸው!» ቲርሚዚ ዘግበውታል።

عن أبي هريرة رضي الله عنه قال قال رسول الله صلى الله عليه وسلم {أكمل المؤمنين إيمانا أحسنهم خلقا وخياركم خياركم لنسائهم} رواه الترمذي وقال حديث حسن صحيح

#ሼር_ሼር_ሼር_ሼር
ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@ONLYFORTRUTHERSJ
👆👆👆👆👆👆👆
እኔስ አይጨንቀኝ አረ እኔስ አልከፋ 😭

በሱ ምንገድ ብሰዋ ሳልደክም ሳለፋ

የሸሂድነትን ፅዋ ብጎናፀፍ እንደ ቁጥብ እንደ ኢብኑ ቀይም

አረ እኔስ ደስተኛ ነኝ ሁሉም ይስማ ከቶ አላዝንም
https://www.tg-me.com/ONLYFORTRUTHERSJ
#እናት
አንተ አምረህ እንድትታይ እሷ ትወድቃለች
ያንተ እጅ እንዲለሰልስ የሷ እጅ ይሻክራል
አንተ ደምቀህ እንድትታይ እሷ ትደበዝዛለች
ከምንም ነገሯ በላይ አንተን አስቀድማ ፍቅሯን ሳሰስት ሰጣ ያንተን ህይወት ልታበራ የሷን ህይወት መስዋት ታደርጋለች ፡፡
❤️ ክብር ለእናቶቻችን ❤️

@ONLYFORTRUTHERSJ
💝💝💝በአላህ ረሕመት አነጋን 💝💝💝
ማለዳ ያምራል...


- በየጠዋቱ መጠባበቃችን ደስ ይላል!
- የምንለዋወጣቸው መልካም ቃላት በተስፋ ይሞሉናል፣
- ቀናችንን ያሳምሩልናል
- ህይወት ብታራራቅንም በሀሳብ አብረን አለን፤
- መገናኘት ቢያቅተን በዱዓእ እንተዋወሳለን፤
.
ግንባሮች የተደፉለትን ታላቁን የዐርሽ ጌታ እለምነዋለሁ፣...
.
- በኢማን መንፈስ ይሙላችሁ
- የጤናን ካባ ያልብሳችሁ
- በውዴታውም ይጎብኛችሁ
.
ማለዳችሁ በደስታና በበረከት የተሞላ ይሁን
ﻣﺎ ﺃﺟﻤﻞ ﺃﻥ ﻧﻨﺘﻈﺮ ﺑﻌﻀﻨﺎ ﻓﻲ ﻛﻞ ﺻﺒﺎﺡ ؛؛ ﻟﻨﺠﺪ ﻛﻠﻤﺎﺗﻨﺎ ﺗﻀﻔﻲ ﻋﻠﻰ ؛؛؛ ﻧﻔﻮﺳﻨﺎ ﺍﻷﻣﻞ ﺑﻴﻮﻡ
ﻣﺸﺮﻕ ؛؛؛ ﻧَﺘَﻮَﺍﺻَﻞ ﺑِﺎﻟْﻘُﻠُﻮْﺏ ﻭَﺇِﻥ ﺃَﺑْﻌَﺪْﺗَﻨﺎ ﺍﻟْﺪُّﺭُﻭﺏ ؛؛ ﻭَﻧَﺠﻮﺩ ﻋﻠﻰ ﺑﻌﻀﻨﺎ ﺑِﺎﻟْﺪُّﻋَﺎﺀ ﻭَﺇِﻥ ﺻَﻌُﺐ
ﺍﻟْﻠِّﻘَﺎﺀ ؛؛؛ ﺃَﺳْﺄﻝ ﺍﻟَﻠّﻪ ﺍﻟﻌﻈﻴﻢ ﺭﺏ ﺍﻟﻌﺮﺵ ﺍﻟﻌﻈﻴﻢ ﺍﻟَّﺬِﻱ ﺳَﺠَﺪَﺕ ﻟَﻪ ﺟﺒﺎﻩ ﺍﻟﻌﺎﺑﺪﻳﻦ ﺍﻥ ﻳﺼﺐ ﻋﻠﻴﻜﻢ
ﻣﻦ ﻧﻔﺤﺎﺕ ﺍﻻﻳﻤﺎﻥ ؛؛؛ ﻭﻋﺎﻓﻴﺔ ﺍﻷﺑﺪﺍﻥ ﻭﺭﺿﺎ ﺍﻟﺮﺣﻤﻦ ؛؛؛ ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺁﻣﻴﻦ ؛؛؛ ﺃﺳﻌﺪ ﺍﻟﻠﻪ ﺻﺒﺎﺣﻜﻢ
☑️☑️☑️☑️☑️☑️☑️☑️☑️☑️☑️@ONLYFORTRUTHERSJ
🔰 🔰


ለበለጠ ኢስላማዊ መረጃ እና ጠቃሚ እዉቀት በዚህ ይከተሉን
👇👇👇
@ONLYFORTRUTHERSJ
*Bismillahirrahmanirraheem*

*✦ The one who Recite this dua after ablution (wudu) will be freed from hell*
-----------
✦ Its Narrated by Abu Saeed khudri Radi Allahu Anhu that RasoolAllah Sal-Allahu Alaihi Wasallam said the one who perform ablution (Wudu) and recite these words he will be written among those who are freed (from hell) and that will be sealed with a seal which will not be broken till the day of Qiyamah.

*سُبْحَانَكَ اللهُمّ وَبِحَمْدِكَ لَا إِلَه إِلَا أَنْتَ أَسْتَغْفِرُكَ وَأَتُوب إِلَيْك*
Subhanakallahumma Wa bihamdika La ilaha illa Anta Astagfiruka Wa Atubu ilaik
Glory be to You O Allah,and praise be to you, there is no god but you.
I ask your forgiveness and I repent to You.
Al-Slisila As-Sahiha, 2951
AL-Mustadrak Sahihain 2005-Hasan

*Explanation* : Sealed with a seal means that the reward for this deed will remain untouched/un-cancelled till the day of Qiyamah. Other deeds that one does, can be canceled due to the person committing a sin even after being written by the angels in their scrolls. However, this particular deed will not be affected by such.
https://www.youtube.com/watch?v=twgMWGBRQHk

*For More islamicAzkar videos join us*
https://www.youtube.com/islamicAzkars?sub_confirmation=1
በሽርክ ጉዳይ #ኡዝር ቢልጀህል በ3 ይከፈላል
الجواب
العذر بالجهل في الشرك ينقسم الى ثلاثة أقسام :
1⃣ሽርክ ላይ የወደቀን ሰው ሙሽሪክ ብሎ በመሰየም ላይ ያለ ኡዝር ነው። በዚህ ላይ ኡዝር የለም። ከትልቁ ሽርክ ላይ የወደቀ የሽርክ ስያሜ ከሱ ላይ ይፀድቃል።ይህ ሰው ሙሽሪክ ነው። በሙሽሪክ እንጅ ሊጣራ አይፈቀድም።
1 عذر في تسمية من وقع في الشرك بالمشرك فهذا لا عذر فيه فمن وقع في الشرك الاكبر وقع اسم الشرك عليه وهو مشرك ولا يجوز تسميته الا بالمشرك
2⃣በመጋደልና በርሱ ላይ በመፍረድ ላይ ያለ ኡዝር፤ ሙሽሪክ ወደ ኢስላም ከተጠራ ወይም ሁጃና ዳእዋን ካወቀ በኋላ እንጅ አይገደልም።
2 عذر بالقتال وفي إنزال الحكم عليه فالمشرك لا يقتل ولا يقاتل حتى يدعى الى الاسلام او يكون عارفا بالحجة والدعوة
3⃣በቂያማ እለት እሳት የመግባት ኡዝር፤ ቁርአንም ሆነ የነብዩ ሶለሏሁዓለይሂወሰለም ጥሪ ያልደረሰው ከተፈተነ በኋላ ቢሆን እንጅ እሳት አይገባም።
3 عذر في دخول النار يوم القيامة فمن لم يبلغه القران ولا دعوة الرسول الكريم صلى الله عليه وسلم لا يدخل النار حتى يمتحن
✔️የእውቀት ባለቤቶች በአጠቃላይ በትልቁ ሽርክ ላይ ኡዝር የለም በማለት ተስማምተዋል። ትልቁን ሽርክ የሰራ ጃሂልም ቢሆን #ሙሽሪክ ነው።
اجمع أهل العلم قاطبة انه لاعذر بالجهل في الشرك الأكبر فكل من فعل الشرك الأكبر فهو مشرك ولو كان جاهلا
ሁጃ ደረሰውም አልደረሰውም ሙሽሪክ #ሙሽሪክ ተብሎ ይጠራል።ምክኒያቱም ጃሂልም ቢሆን በጌታው ላይ ሌላን አካል አስተካክሏልና በእርሱም ላይ አጋርቷልና።
فالمشرك يسمى مشركا بلغته الحجة او لم تبلغه ﻻنه يعدل بربه ويشرك به ولو كان جاهلا .
የሽርክ ስያሜ ከሁጃ በፊትም ቢሆን ከሰውየው ላይ አይጠፋም። አላህ እንዲህ ብሏል "ከሙሽሪኮች አንዱ ጥገኝነትህን ቢፈልግ አስጠጋው። ከዛም ወደ መጠበቂያው ስፍራ አድርሰው።ይህ እነርሱ የማያውቁ ህዝቦች በመሆናቸው ነው።" ከዚጋ አላህ ሁጃ ከመድረሱ በፊት #ሙሽሪክ ብሎ ጠርቶታል።
فمسألة اسم الشرك والكفر لا ينفى عن صاحبه قبل بلوغ الحجة الرسالية
قال تعالى وإن احد من المشركين استجارك فأجره حتى يسمع كلام الله ثم ابلغه مأمنه ذلك بأنهم قوم لا يعلمون
فسماه الله مشركا قبل بلوغ الحجة الرسالية
ሸኽ ዓብዱለጢፍ እንዲህ ይላሉ፦ 《ሁጃ አለመቆም ሸሪዓዊ ስያሜውን አይቀይረውም። እንዲያውም ሻሪኡ{ደንጋጊው} በጠራው ስሙ ኩፍር ወይ ሽርክ ወይ ደሞ ፊስቅ ተብሎ በሸሪዓዊ ስያሜው ይጠራል። አድራጊው ሁጃ ካልቆመበት ባይቀጣም ከእርሱ {ስያሜው} ውድቅ አይደረግም።》

قال الشيخ عبد اللطيف إن عدم قيام الحجة لا يغير الأسماء الشرعية بل يُسمى ما سماه الشارع كفرا أو شركا أو فسقا باسمه الشرعي ولا ينفيه عنه وإن لم يعاقب فاعلها إذا لم تقم عليه الحجة

ሙሽሪክን በማያከፍር፣ ጠላትም በማያደርግና የሚያከፍሩትን በሚወነጅል
እና
ከእርሱ ዘንድ በገባበት ሹብሀ ምክኒያት ኡዝር በሚሰጥ መካከል ትልቅ ልዩነት አለ።
✔️ ሙሽሪክን የማያከፍረው፣ በሚያከፍሩት ላይ የሚያስተባብልና እነሱን ማክፈርን ወንጀል ነው የሚል> ይህ ካፊር ነው ካፊርነቱም ጥርጥር የለውም።
هناك فرق كبير بين من لا يكفر المشركين ولا يعاديهم ويجرم من يكفرهم وبين من يعذرهم لشبهة عنده, الذي لا يكفر المشركين وينكر على من كفرهم ويجرم تكفيرهم فهذا كافر لا شك في كفره

ሸኽ አብደላህ አባ ቡጦይን አላህ ይዘንለና እንዲህ ይላል፦《"እናንተ ሙስሊሞችን ታከፍራላች" ይላሉ። እውነታው ግን እነሱ ከአላህ ውጭ የሚያመልኩ ናቸወረ። ይህን አይነት ቃል ተናጋሪ ኢስላምንም ሆነ ተውሂድን አላወቀም።ግልፁም ነገር ይህን ተናጋሪው ኢስላሙ ትክክል አለመሆኑ ነው። ምክኒያቱም ሙሽሪኮች ዛሬ ላይ እየሰሩት ያለውን ስራ አላስተባበለም ከምንም አልቆጠረውም። ይህ ሙስሊም አይደለም።》
قال الشيخ عبدالله أبا بطين رحمه الله :
من قال إنكم تكفرون المسلمين وحقيقته أنه يعبد غير الله .إن القائل ما عرف الإسلام ولا التوحيد والظاهر عدم صحة إسلام هذا القائل لأنه لم ينكر هذه الأمور التي يفعلها المشركون اليوم ولا يراها شيئا فليس بمسلم.
ሸኽ አብድረህማን ቢን ሀሰን አላህ ይዘንለትና እንዲህ ይላል፦ " አንድ ባሪያ የ"ላኢላሀኢለሏህን" ትርጉም ቢያውቅ ኖሮ ከአላህ ጋ ሌላን የሚያጋራን ሰው በማክፈር የተጠራጠረ ወይ የተመላለሰ #በጣጙት ያልካደ መሆኑን ያውቅ ነበር።"
قال الشيخ عبد الرحمن بن حسن عليه رحمة الله :
لو عرف العبد معنى لا إله إلا الله لعرف أن من شك أو تردد في كفر من أشرك مع الله غيره أنه لم يكفر بالطاغوت

ሸኽ ዓብድረህማን ቢን ሀሰን እንዲህ አለ፦" ሙሽሪኮች ጠላት አላደርግም ያለ፤ ወይም ጠላት አድርጎ ነገር ግን #አላከፍርም ያለ፤ ወይም ምንም ሽርክና ኩፍር ቢሰሩም ወይ የአላህን ዲን ቢጠሉም የ"ላኢላሀኢለሏህን" ሰዎች መአልፃረርም ያለ ይህ ሰው #ሙስሊም_አይሆንም
قال الشيخ عبدالرحمن بن حسن
من قال لا أعادي المشركين ، أو عاداهم ولم يكفرهم أو قال : لا أتعرض أهل لا إله إلا الله ولو فعلوا الكفر والشرك ، وعادوا دين الله ، هذا لا يكون مسلماً .

✔️ ዓዚር{ኡዝር የሚሰጠው}፦ ከሽርክ ላይ የወደቀን ሙስሊም ከሱ ዘንድ የጅህልና ከልካይ መወገድ እስኪረጋገጥ ድረስ የማያከፍር ነው። ይህ ሰው {ሙሽሪክ ኡዝር እንደሌለው} ሁጃ ይቆምበታል። ሹባሀውንም እናስወግድለታለን። ሁጃ ካቆምንበት በኋላ{ ሙሽሪክ ኡዝር እንደሌለው ካስረዳነው በኋላ} አላከፍርም ካለ #ይከፍራል

ነገር ግን ያለ ምንም ሹብሀ በጥቅሉ አላከፍርም ያለ በቀጥታ እናከፍረዋለን ሁጃና ሹብሀ ማስወገድ ባናስገኝም።
العاذر هو الذي لا يكفر المسلم الواقع في الشرك إلا بعد التأكد من عدم وجود مانع الجهل عنده فهذا تقام عليه الحجة وتزال عنه الشبهة فإن إقيمت عليه الحجة ولم يكفرهم كفر وأما من لا يكفر المشركين فنكفره مباشرة ولا نتظر الى قيام الحجة وازالة الشبهة

@ONLYFORTRUTHERSJ
2024/10/01 07:31:17
Back to Top
HTML Embed Code: