Telegram Web Link
የለምለም ኃ/ሚካኤል አዲስ አልበም ለገበያ ሊቀርብ ነው
#በላልበልሃ #ላሊበላ እና በሌሎች ተወዳጅ የሙዚቃ ስራዎቿ የምትታወቀዉ የድምፃዊት ለምለም ኃ/ሚካኤል አዲስ የሙዚቃ አልበም "ማያዬ" አርብ ግንቦት 9 ቀን 2016 ዓ.ም ለህዝብ መቅረቡን ተከትሎ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሠጥቷል::

በርካታ አንጋፋና ወጣት የሙዚቃ ባለሙያዎች የተሣተፉበት "ማያዬ" የተሠኘው ይህ አዲስ የሙዚቃ አልበም 12 (አሥራ ሁለት) ያህል ሙዚቃዎች የተካተቱበት ሲሆን አርብ ምሽት በናሆም ሬከርድስ የዩቲዩብ ቻናል እና በአለም አቀፍ የሙዚቃ መተግበሪያዎች አማካኝነት ለህዝብ ይቀርባል።

ድምፃዊት ለምለም ኃ/ሚካኤል በዛሬው ዕለት በማርዩት ሆቴል በተሰጠችው ጋዜጣዊ መግለጫ እንደገለፀችዉ አልበሙን ለመስራት ዘጠኝ(9) አመታትን ፈጅቶባታል::

በአልበሙ ላይ በቅንብር አበጋዝ ክብረወርቅ ሽዩታ፣ኤልያስ መልካ ሌሎችም ሲሳተፉ በግጥም ኤልያስ መልካ ሀብታሙ ቦጋለ፣ ብስራት ሱራፌል ፣ናትናኤል ግርማቸው ፣አንተነህ ወራሽ ተሳትፈዉበታል:: በሚክሲንግ እና ማስተሪንግ ሰለሞን ኃ/ማርያም በፕሮዲዉሠርነት ደግሞ ወንደሠን ይሁን ተሳትፈዋል።
🔥 #መስፍን_ብርሃኑ #ዋና

ቀደም ሲል በሰራቸው #ገና_ብእዋኑ #ተዘዝ #መሀነኒተይ #ሰላም_ኣለዋ ...
በተሰኙ ነጠላ ዜማዎቹ ከፍተኛ ዕይታና ተወዳጅነትን ያተረፈው የትግረኛ ድምፃዊ #መስፍን_ብርሃኑ #ዋና የተሰኘ ቆንጆ አዲስ ሙዚቃና ቪዲዮ በ #nahomrecordsinc 👇👇

>130,000 view
Thanks for watching 🙏👇

ሊንኩን በመጫን ብቻ ይመልከቱ 👇👇
https://youtu.be/pYgrHBy5Egs?si=djfxychAIQRKuphS
ዛሬ ምሽት 🔥🔥
የለምለም ኃ/ሚካኤል አዲስ አልበም 🔥🔥
#በላልበልሃ #ላሊበላ እና በሌሎች ተወዳጅ የሙዚቃ ስራዎቿ የምትታወቀዉ የድምፃዊት ለምለም ኃ/ሚካኤል አዲስ የሙዚቃ አልበም "ማያዬ" ዛሬ አርብ ግንቦት 9 ምሽት ለህዝብ ይቀርባል::

በርካታ አንጋፋና ወጣት የሙዚቃ ባለሙያዎች የተሣተፉበት "ማያዬ" የተሠኘው ይህ አዲስ የሙዚቃ አልበም 12 (አሥራ ሁለት) ያህል ሙዚቃዎች የተካተቱበት ሲሆን ዛሬ ምሽት በናሆም ሬከርድስ የዩቲዩብ ቻናል እና በአለም አቀፍ የሙዚቃ መተግበሪያዎች አማካኝነት ለህዝብ ይቀርባል።

በአልበሙ ላይ በቅንብር አበጋዝ ክብረወርቅ ሽዩታ፣ኤልያስ መልካ ሌሎችም ሲሳተፉ በግጥም ወንደሠን ይሁብ, ኤልያስ መልካ , ሀብታሙ ቦጋለ፣ ብስራት ሱራፌል ፣ናትናኤል ግርማቸው ፣አንተነህ ወራሽ ተሳትፈዉበታል:: በሚክሲንግ እና ማስተሪንግ ሰለሞን ኃ/ማርያም በሪከርዲንግ ፕሮዲዉሠርነት ደግሞ ወንደሠን ይሁን ተሳትፈዋል።
ዛሬ ምሽት 🔥🔥🔥

🔥🔥 ዛሬ ምሽት 🔥🔥

🔥🔥 ተለቀቀ 🔥🔥
#ለምለም_ኃይለ_ሚካኤል የመጀመሪያ የሙዚቃ አልበም የሆነዉ #ማያዬ አሁን ተለቀቀ!!
በርካታ አንጋፋና ወጣት የሙዚቃ ባለሙያዎች የተሣተፉበት "ማያዬ" የተሠኘው ይህ አዲስ የሙዚቃ አልበም 12 (አሥራ ሁለት) ያህል ሙዚቃዎች የተካተቱበት ሲሆን ከአሁን ሠዓት ጀምሮ በናሆም ሬከርድስ የዩቲዩብ ቻናል እና በአለም አቀፍ የሙዚቃ መተግበሪያዎች ላይ ያገኙታል።

ሊንኩን ይጫኑና ይመልከቱት 👇👇
https://www.youtube.com/playlist?list=PLy65qis52RcD5f7kL9JWJ9IzN21tPxSrG
🔥 300,000 ተመልካች 🔥 🔥
ቀደም ሲል በሰራቸው #ገና_ብእዋኑ #ተዘዝ #መሀነኒተይ #ሰላም_ኣለዋ ...በተሰኙ ነጠላ ዜማዎቹ ከፍተኛ ዕይታና ተወዳጅነትን ያተረፈው የትግረኛ ድምፃዊ #መስፍን_ብርሃኑ ከጥቂት ቀናት በፊት #ዋና የተሰኘ አዲስ ሙዚቃና ቪዲዮ በ #nahomrecordsinc የዩቱብ ቻናል መልቀቁ ይታወሳል፡፡ይህ አዲስ ሙዚቃም በተለቀቀ በቀናት ውስጥ ከ300,000 (ሶስት መቶ ሺህ) በላይ ተመልካች ያገኘ ሲሆን እስካሁን አላዩት እንደሆነ ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱት 👇👇
https://youtu.be/pYgrHBy5Egs?si=djfxychAIQRKuphS
🔥🔥 ከ 400,000 በላይ ተመልካች🔥
ከጥቂት ቀናት በፊት ለእይታ የበቃዉ የተወዳጁ ድምፃዊ #ጃኪ_ጎሲ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ #አይ_እድል ለእይታ በበቃ በጥቂት ቀናት ዉስጥ ከ400,000 ከአራት መቶ ሺህ በላይ ተመልካች ማግኘት ችላል!!
ይህን ድንቅ ቪድዮ ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ 👇👇
ግጥምና ዜማ #ያሲን_መሀመድ
ሙዚቃ ቅንብር #ኪዱ_አድማሱ
https://youtu.be/-ja3gHqzVVk?si=C13RlJG5pzMN0BYu
🔥 አርብ ምሽት 🔥🔥

#ማያዬ ከተሰኘው አዲስ የሙዚቃ አልበም ውስጥ #ይለያል ለተሰኘው ሙዚቃ የተሠራዉ አዲስ ቪዲዮ ክሊፕ አርብ ምሽት ወደእናንተ ይደርሳል!!በናሆም ሬከርድስ የዩቲዩብ ቻናል ላይ ያገኙታል!!

ግጥም #ወንደሰን_ይሁብ
ዜማ #ብስራት_ሱራፌል
ሙዚቃ ቅንብር #ብሩክ_ተቀባ

#ናሆም_ሬከርድስ ሊንኩን በመጫን ብቻ ቆንጆ አልበም ያድምጡ
👇👇
https://www.youtube.com/playlist?list=PLy65qis52RcD5f7kL9JWJ9IzN21tPxSrG
🔥 100,000 ተመልካች🔥🔥
ከ3 ቀናት በፊት ለአድማጭ ተመልካች የቀረበውና የ #ለምለም_ኃይለሚካኤል የመጀመርያ አልበም ከሆነው #ማያዬ ከተሰኘው አዲስ የሙዚቃ አልበም ውስጥ #የኔ_ሁን የተሠኘው መዚቃ ከ100,000 (አንድ መቶ ሺህ) በላይ አድማጭና ተመልካች ማግኘት ችሏል፡፡ በርካቶች ያደነቁትን እና በስፋት እየተደመጠ የሚገኘውን አዲስ የሙዚቃ አልበም ለማድመጥ ከታች የተመለከተውን ሊንክ ይጫኑ!!
👇👇
https://www.youtube.com/playlist?list=PLy65qis52RcD5f7kL9JWJ9IzN21tPxSrG
2024/06/26 10:17:43
Back to Top
HTML Embed Code: