Telegram Web Link
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#Casting #Call
ሰላም ውድ ቤተሰቦች ከፕሮሞሽናችን ጋር ጥሩ የስራ ጊዜ እያሳለፈችሁ እንደሆነ እያመነን
እሁድ ለሚሰራው የቲቪ ድራማ ቀረፃ ላይ 6 ትላልቅ ሰዎችን እና 17 አጃቢ ወጣቶችን እንፈልጋለን።

#መስፈርት #ለትላልቆች

👍ዕድሜ ከ50_70
👍ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ

#ለወጣቶቹ
👍ዕድሜ ከ17_20፣ከ22_35
👍ቁመት ከ1.60 በላይ
👍ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ

ስለሆነም መስራት የምትፈልጉ እና መስፈርቱን የምታሟሉ ሁላችሁም ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ሰፈር በውስጥ ላኩልኝ።
@Musiye      @Yehawinelij

#ማስጠንቀቂያ

ከሌቦችና አጭበርባሪዎች ከአጭበርባሪዎች ተጠንቀቁ።
ከሀዊኔ ካስቲንግ ነው የምንደውለው ወይም ሙሴ ልኮን ነው እያሉ የተለያዩ ወንጀሎችን እየሰሩ ያሉ ሰዎች ስላሉ ከዚህ በላይ ካሉት ሊንኮች ወይም ስልኮች ሌላ የሌለን መሆኑን እና ከኛ ስልክ ውጪ ተደውሎ ለሚፈፀመው ወንጀል ተጠያቂ አለመሆናችንን እናሳውቃለን።
የሀዊኔ ፕሮሞሽን ይፋዊ የስራ ስልኮች
0973123088/0913649094 እና 0921625129 ብቻ ናቸው።‌‌
Forwarded from Hawine Pictures (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#Casting #Call
ነገ እና ከነገ ወዲያ ለሚሰራው የክሊፕ ቀረፃ ላይ 1 ወንድ እና 2 ሴቶችን እንፈልጋለን።
@Musiye @Yehawinelij
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#Casting #Call
ሰላም ውድ ቤተሰቦች ከፕሮሞሽናችን ጋር ጥሩ የስራ ጊዜ እያሳለፈችሁ እንደሆነ እያመነን
ሃሙስ ለሚሰራው የማስታወቂያ ቀረፃ ላይ 3 ወንዶችን እና 3 ሴት ወጣቶችን እንፈልጋለን።

#መስፈርት

👍ዕድሜ ከ18_23
👍ቁመት ከ1.55 በላይ
👍ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ

ስለሆነም መስራት የምትፈልጉ እና መስፈርቱን የምታሟሉ ሁላችሁም ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ሰፈር በውስጥ ላኩልኝ።

@Musiye      @Yehawinelij

#ጀማሪ #እናበረታታለን!

#ማስጠንቀቂያ

ከሌቦችና አጭበርባሪዎች ከአጭበርባሪዎች ተጠንቀቁ።
ከሀዊኔ ካስቲንግ ነው የምንደውለው ወይም ሙሴ ልኮን ነው እያሉ የተለያዩ ወንጀሎችን እየሰሩ ያሉ ሰዎች ስላሉ ከዚህ በላይ ካሉት ሊንኮች ወይም ስልኮች ሌላ የሌለን መሆኑን እና ከኛ ስልክ ውጪ ተደውሎ ለሚፈፀመው ወንጀል ተጠያቂ አለመሆናችንን እናሳውቃለን።
የሀዊኔ ፕሮሞሽን ይፋዊ የስራ ስልኮች
0973123088/0913649094 እና 0921625129 ብቻ ናቸው።‌‌
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#Casting #Call

ሰላም ውድ የሀዊኔ ፕሮሞሽን ቤተሰቦች ከፕሮሞሽናችን ጋር ጥሩ የስራ ጊዜ እያሳለፈችሁ እንደሆነ እያመነን
በቅርቡ ለሚሰራው #የሪልሰቴት #ማስታወቂያ ቀረፃ ላይ #1 ፈረሰ መጋለብ የሚችል #ዋና #ወንድ #ሞዴል እንፈልጋለን።

#መስፈርት

👍ፈረስ መጋለብ የሚችል
👍ኦሮሚኛ ቋንቋ የሚችል
👍ዕድሜ ከ21 በላይ
👍ቁመት ከ1.75 በላይ
👍ትወና ላይ ጎበዝ የሆነ

ስለሆነም መስራት የምትፈልጉ እና መስፈርቱን የምታሟሉ ሁላችሁም ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ሰፈር በውስጥ ላኩልኝ።

@Musiye      @Yehawinelij

#ጀማሪ #እናበረታታለን!

#ማስጠንቀቂያ

ከሌቦችና አጭበርባሪዎች ከአጭበርባሪዎች ተጠንቀቁ።
ከሀዊኔ ካስቲንግ ነው የምንደውለው ወይም ሙሴ ልኮን ነው እያሉ የተለያዩ ወንጀሎችን እየሰሩ ያሉ ሰዎች ስላሉ ከዚህ በላይ ካሉት ሊንኮች ወይም ስልኮች ሌላ የሌለን መሆኑን እና ከኛ ስልክ ውጪ ተደውሎ ለሚፈፀመው ወንጀል ተጠያቂ አለመሆናችንን እናሳውቃለን።
የሀዊኔ ፕሮሞሽን ይፋዊ የስራ ስልኮች
0973123088/0913649094 እና 0921625129 ብቻ ናቸው።‌‌
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
ይሄንን መስፈርት የሚያሟላ ሰው እሰከ አሁን አላገኘንም ለሚታውቁት ሰው ሼር አድርጉላቸው

👍 #ዋና #ሞዴል 1 ወንድ
👍 #ፈረስ #ግልቢያ የሚችል
👍 #ኦሮሚኛ የሚችል

@Musiye
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
ቅዳሜ ለሚሰራው የበዓል ማስታወቂያ ላይ 3 ወንዶችን እና 3 ሴቶችን እንፈልጋለን።

👉የቀረፃው ቀን፦ቅዳሜ
👉የቀረፃው ሰዓት፦ ጥዋት ከ2:00_5:00
👉የቀረፃው ቦታ፦ ቦሌ ብራስ
👉ክፍያ፦ ለአባላት 1000 ብር

#መስፈርት

👍ዕድሜ ከ18_24
👍ቁመት ከ1.60 በላይ
👍የበዓል ልብስ ያላቸው

@Musiye @Yehawinelij
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#Casting #Call

ሰላም ውድ የሀዊኔ ፕሮሞሽን ቤተሰቦች
የፊታችን አርብ እና ቅዳሜ ለሚሰራው #የጁስ  #ማስታወቂያ ቀረፃ ላይ በዛ ያሉ ሞዴሎችን እንፈልጋለን።

#መስፈርት

👍ሳይክል ወይም መኪና መንዳት የሚችሉ
👍ዕድሜ ከ20_26
👍ቆንጆ የሆኑ
👍ቁመት ከ1.70 በላይ
👍ትወና ላይ ጎበዝ የሆነ
👍የፕሮሞሽናችን አባል የሆኑ

ስለሆነም መስራት የምትፈልጉ እና መስፈርቱን የምታሟሉ ሁላችሁም ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ሰፈር በውስጥ ላኩልኝ።

@Musiye      @Yehawinelij

#ጀማሪ #እናበረታታለን!

#ማስጠንቀቂያ

ከሌቦችና ከአጭበርባሪዎች ተጠንቀቁ።
ከሀዊኔ ካስቲንግ ነው የምንደውለው ወይም ሙሴ ልኮን ነው እያሉ የተለያዩ ወንጀሎችን እየሰሩ ያሉ ሰዎች ስላሉ ከዚህ በላይ ካሉት ሊንኮች ወይም ስልኮች ሌላ የሌለን መሆኑን እና ከኛ ስልክ ውጪ ተደውሎ ለሚፈፀመው ወንጀል ተጠያቂ አለመሆናችንን እናሳውቃለን።
የሀዊኔ ፕሮሞሽን ይፋዊ የስራ ስልኮች
0973123088/0913649094 እና 0921625129 ብቻ ናቸው።‌‌
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
የፊታችን እሁድ ለሚሰራው የታዋቂ ሰው ክሊፕ ቀረፃ ላይ 5 ወንዶችን እና 5 ሴቶችን እንፈልጋለን።

#የቀረፃ #ቀን፦ እሁድ
#ሰዓት፦ ጥዋት ከ2:00_5:00
#ቦታ፦ 6 ኪሎ አ.አ ዩኒቨርስቲ
#ክፍያ፦ ለአባላት 1500 ብር

#መስፈርት
👍ዕድሜ ከ19_23
👍ቁመት ለሴቶች ከ1.56 በላይ ለወንዶች ከ1.70 በላይ
👍ቆንጆ እና የኮሌጅ ተማሪ የሚመስሉ
👍ሁሉም ቦርሳ፣ደብተር እና እስክብርቶ ማምጣት የሚችሉ

ስለሆነም ፊላጎቱ ያላችሁ እና መስፈርቶቹን የምታሟሉ ሁላችሁም ከስር ባለው ሊንክ በአስቸኳይ
ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት፣ሰፈር እና የአባልነት ማረጋገጫ ላኩልን

@Musiye @Yehawinelij
0973123088/0921625129

ተጨማሪ ዕድሎችን ለማግኘት እና ስራዎቻችንን ለመከታተል
@Hawineartpromotion
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
ማክሰኞ ለሚሰራ የክሊፕ ቀረፃ ላይ 1 ዋና ሴት ሞዴል እና 2 እናትና አባት እንፈልጋለን።

#መስፈርት #ለሞዴል

👍ዕድሜ፦ከ19 በላይ
👍ቁመት፦ ከ1.75 በላይ
👍በጣም ቆንጆ የሆነች
👍ትወና የሚትሞክር

👍ትላልቆቹ ዕድሜ ከ45 በላይ

@Musiye @Yehawinelij
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#አስቸኳይ #ማስታወቂያ

ዛሬ ከሰዓት ለሚሰራው የታዋቂ ሰው ክሊፕ ቀረፃ ላይ 5 ሴቶችን እንፈልጋለን።

#የቀረፃ #ቀን፦ ዛሬ (ማክሰኞ)
#ሰዓት፦ ከሰዓት ከ9:00 ጀምሮ
#ቦታ፦ ፒኮክ መናፈሻ አከባቢ
#ክፍያ፦ በስምምነት

#መስፈርት

👍ዕድሜ ከ19_27
👍ቁመት ከ1.65 በላይ
👍ቆንጆ የሆኑ
👍ሁሉም ነጭ ቀሚስ ማምጣት የሚችሉ

ስለሆነም ፊላጎቱ ያላችሁ እና መስፈርቶቹን የምታሟሉ ሁላችሁም ከስር ባለው ሊንክ በአስቸኳይ
ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት፣ሰፈር እና የአባልነት ማረጋገጫ ላኩልን

@Musiye   @Yehawinelij
0973123088/0921625129

ተጨማሪ ዕድሎችን ለማግኘት እና ስራዎቻችንን ለመከታተል
@Hawineartpromotion
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#ከኛ #ጋር #ለመስራት

የሀዊኔ ፕሮሞሽን ቋሚ አባል ሆኖ በቋሚነት መስራት ለሚፈልጉ ሁሉ 2 አማራጮችን ይዘን የመጣን ሲሆን እነሱም 500 ብር በመክፈል እና ከ20 እሰከ 25 ሰውን የዩቱዩብ ቻናላችንን ሳብስክራይብ ማስደረግ ናቸው። ከዛን ቋሚ አባል ይሆናሉ።

#የአባልነት #ጥቅሞች

ለረጅም ዓመታት ባካበትነው ልምድ እና እውቀት ተጠቅመን እርስዎን በብቃቶዎ እና በታላንቶዎ ልክ ከህልምዎት እናገናኛለን!።

👇የኛ ቋሚ አባል ስለሆኑ ብቻ👇

👍ፊልሞችን
👍ተከታታይ የቲቪ እና የDSTV ድራማዎችን
👍ትላልቅ የቢልቦርድና የብራንድ ፎቶ ማስታወቂያዎችን
👍የተለያዩ የሞዴሊንግ ፋሽን ሾዎችና ውድድሮች
👍ትላልቅ የቲቪ እና የሬዲዮ ማስታወቂያዎችን
👍የተመረጡ የክሊፕ ስራዎችን እና . . .

የመሳሰሉትን የኪነ ጥበብ ስራዎችን ከኛ ጋር በቋሚነት ጥራት ባለው ክፍያ ይሰራሉ።

ስለዚህ ከ2ቱ አማራጮች አንዱን በመምረጥ እና አያይዘውም ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት፣ሰፈር እና የስራ ልምድ በመላክ ዛሬውኑ ይቀላቀሉን።

#1
👍500 #ብር #በመክፈል #ቋሚ #አባል #ለመሆን

          #ክፍያ #ለመክፈል

👉 1000228400762
Mohammed Oshe Negeso

ምርጫዎት #1 ከሆነ በንግድ ባንክ 500 ብር ከላኩ ብኋላ ደረሰኙን ስክሪን ሻት አድረገው ወይም ፎቶ አንስቶ በውስጥ ይላኩልን።

#2
MOHAMMED OSHE
https://youtube.com/@mohammedoshe2760?si=tjDQasGsW4IjvBYR

ምርጫዎት #2 ከሆነ
ከላይ ያለውን የዩቲዩብ Link በመጠቀም ቢያንስ ለ25 ሰው ልኮው ሳብስክራይብ ማስደረግ እና ማረጋገጫ ስክሪን ሻት አስደርገው ለኛ በውስጥ ይላኩልን።

ለበለጠ መረጃ እና ፋይሎችን ለመላክ
@Musiye @Yehawinelij
0973123088/0921625129

መልካም ዕድል!
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
25 ሰው የነበረው የዩቲዩብ ቻናላችን ሳብስክራይበሮች ቁጥር ወደ 10 ዝቅ ያደረገን ሲሆን 10 ሰውን ቻናላችንን ሳብስክራይብ በማስደረግ በቀጥታ ቋሚ አባላችን ይሁኑና ጥራት ያላቸውን ስራዎች በአሪፍ ክፍያ ከኛ ጋር ይስሩ።
@Musiye @Yehawinelij

MOHAMMED OSHE
https://youtube.com/@mohammedoshe2760?si=LWibsQMhHWCDsakR
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
እሁድ ለሚሰራው የክሊፕ ቀረፃ ላይ 8 ወጣቶችን እንፈልጋለን።

#መስፈርት

👍ዕድሜ፦ከ18_22
👍ቁመት፦ከ1.60 በላይ
👍ሁሉም ነጫጭ ልብስ ማምጣት የሚችሉ

@Musiye @Yehawinelij
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
የፊታችን እሮብ እና ሃሙስ ለሚሰራው የፊልም ቀረፃ ላይ 3 ወንዶችን እና 2 ሴቶችን እንፈልጋለን።

#መስፈረት

👍ዕድሜ፦ከ22_30
👍ቁመት፦ከ1.60 በላይ
👍ቋሚ አባላት የሆኑ ብቻ

@Musiye @Yehawinelij

0973123088/0921625129
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#በዜሮ #ለምድ #ተዋናዮችን #እንፈልጋለን

ሰሞኑን ለሚሰራ ምርጥ የሙዚቃ ክሊፕ ላይ 1 ዋና ሞዴል ወንድ እና አንዲት ረዳት ተዋናይ ሴት እንፈልጋለን።

#መስፈርት #ለወንዱ

👍ዕድሜ፦ ከ22 በላይ
👍ቁመት፦ ከ1.75 በላይ
👍ጥሩ ተክለሰውነት እና የሞዴል አቋም ያለው
👍ትወና ላይ ጎበዝ የሆነ

#ለሴቷ

👍ዕድሜ፦ ከ20 በላይ
👍ቁመት፦ ከ1.65 በላይ
👍ቆንጆ የሆነችው
👍ትወና ላይ ጎበዝ የሆነች

መስፈርቶችን የምታሟሉ በሙሉ በአስቸኳይ ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት፣ሰፈር ላኩልን።

@Musiye @Yehawinelij
0973123088/0921625129
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
ለነገ ቀረፃ 4 ሴቶች ብቻ ይቀሩናል ፍላጎቱ ያላችሁ ሴቶች ቶሎ በውስጥ አውሩኝ።

#መስፈረት

👍ዕድሜ፦ከ20_25
👍ቁመት፦ ከ1.65 በላይ
👍ቆንጆ የሆኑ

@Musiye @Yehawinelij
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#አስቸኳይ #ማስታወቂያ
ለታዋቂ ሰው የሙዚቃ ክሊፕ ላይ 1 ዋና ሞዴል ወንድ እንፈልጋለን።

#መስፈርት

👍ዕድሜ፦ከ21 በላይ
👍ቁመት፦ከ1.75 በላይ
👍አሪፍ ተክለሰውነት ያለው

@Musiye @Yehawinelij
@Hawineartpromotion
2024/06/26 04:56:06
Back to Top
HTML Embed Code: