Telegram Web Link
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
እናንተ ልጆች ለነገ የወንዲ ማክ እና የዊሃ ከሊፕ ቀረፃ ላይ ስለተመረጣችሁ በውስጥ አውሩኝ።
👍የቀረፃ ቀን ነገ ከሰዓት 11:00 ጀምሮ
👍ቦታው ኡራኤል አከባቢ
👍ልብስ ወንዶች ጥቁር ሱፍ በበትረፍላይ ከረባት
ሴቶች  ሙሉ ቀሚስ ከለር ጎልደን ወይም ጥቁር

@Musiye    @Yehawinelij

Forwarded from ሀዊኔ ፕሮሞሽን Hawine Promotion (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) 2 Mohammed Oshe (Mos))
Watch "New Ethiopian Music JOSSY "ATITIFI" Behind the scene and making (Official Video) @mohammedoshe2760" on YouTube
https://youtu.be/fB2ShaSmRlI?si=aPanpIOeg6yadu-8
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#የስራ #ማስታወቂያ

ከኛ ጋር ከካሜራ ጀርባ ባሉት ሙያዎች ማለትም
👍በፕሮዳክሽን ኮርዴኔት
👍በረዳት ፕሮዳክሽን ማኔጂንግ
👍በሎኬሽን ማናጀር
👍በአልባሳት እና ቁሳቁስ አቅርቦት
👍በሜካፕ
👍በካስቲንግ እና አጃቢ ተዋኒያንን በማቅረብ
ከኛ ጋር መስራት የምትፈልጉ ሁላችሁም በተለይ ሴቶች ከዛሬ ጀምሮ እሰከ ሳምንት ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
ለመመዝገብ ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ሰፈር፣አሁን ያሉበት የስራ ወይም የትምህርት ሁኔታ እና 3 ፎቶ በውስጥ ይላኩልኝ።
@Musiye @Yehawinelij
0973123088/0921625129
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#Casting #Call
ነገ ለሚሰራው የክሊፕ ስራ 1 ዋና ሞዴል ሴት እና 10 ወጣት ተዋናዮችን እንፈልጋለን።

#መስፈርት #ለሞዴሏ
👍ዕድሜ፦ከ20 በላይ
👍ቁመት፦ከ1.72 በላይ
👍ከለር፦ቀይ ወይም የጠይም ቆንጆ

#ለተዋኒያን
👍ዕድሜ፦ከ19 በላይ
👍ቁመት፦ከ1.68 በላይ
👍የፕሮሞሽናችን ቋሚ አባል የሆኑ

@Musiye @Yehawinelij
0973123088/0921625129‌‌

#Casting #Call
We are looking for 1 top model and 10 young actresses for a video shoot tomorrow.

#Requirement #for #model
👍 Age: More than 20
👍Height: over 1.72
👍 Color: Red or black beautiful

# For the fans
👍Age: Above 19
👍Height: over 1.68
👍 Permanent members of our promotion

@Musiye @Yehawinelij
0973123088/0921625129‌‌
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#Casting #Call
ሰላም ውድ ቤተሰቦች ለመስቀል እና ለሞውሊድ በዓላት እንኳን አደረሳችሁ እያለን
አርብ እና ቅዳሜ ለሚሰራው የፊልም ቀረፃ ላይ 3 ትላልቅ ሰዎችን እና 10 አጃቢ ወጣቶችን እንፈልጋለን።

#መስፈርት #ለትላልቆች

👍ዕድሜ ከ45 በላይ
👍ቁመት ከ1.60 በላይ
👍ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ

#ለወጣቶቹ
👍ዕድሜ ከ18_28
👍ቁመት ከ1.65 በላይ
👍ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ

ስለሆነም መስራት የምትፈልጉ እና መስፈርቱን የምታሟሉ ሁላችሁም ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ሰፈር በውስጥ ላኩልኝ።
@Musiye      @Yehawinelij

#ማስጠንቀቂያ

ከሌቦችና አጭበርባሪዎች ከአጭበርባሪዎች ተጠንቀቁ።
ከሀዊኔ ካስቲንግ ነው የምንደውለው ወይም ሙሴ ልኮን ነው እያሉ የተለያዩ ወንጀሎችን እየሰሩ ያሉ ሰዎች ስላሉ ከዚህ በላይ ካሉት ሊንኮች ወይም ስልኮች ሌላ የሌለን መሆኑን እና ከኛ ስልክ ውጪ ተደውሎ ለሚፈፀመው ወንጀል ተጠያቂ አለመሆናችንን እናሳውቃለን።
የሀዊኔ ፕሮሞሽን ይፋዊ የስራ ስልኮች
0973123088 እና 0921625129 ብቻ ናቸው።‌‌
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#አስደሳች #ዜና
ሀዊኔ ፕሮሞሽን የኪነ.ጥበብ ባለሙያዎችን አስተባብሮ ነፃ የኪነ.ጥበብ ስልጠና እየመዘገበ መሆኑ ይታወቃል ስለሆነም
#በትወና
#በዳይሬክቲንግ
#በድርሰት #አፃፃፍ
#በሰነ #ድምፅ (Vocal Exercise)
የፊታችን ሃሙስ ከጥዋቱ 2_7 ሰዓት፣አርብ ከ7_10 ሰዓት እና ማክሰኞ ጥዋት ከ2_7 ሰዓት ፒያሳ አምፒር ሲኒማ አከባቢ ደውላችሁ እየመጣችሁ #ያለ #ምንም #ክፍያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው።

#መስፈርት

👍3 ጉርድ ፎቶ
👍ማንኛውም መታወቂያ ኮፒ
ብቻ ይዛችሁ በመምጣት ከፊታችን ሃሙስ እሰከ ማክሰኞ ባሉት ቀናት ብቻ መመዝገብ የምትችሉ ሲሆን ለጊዜው ምንም አይነት ክፍያ የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን።
0973123088/0921625129/0944039950/0931404504
🌿ማስታወቂያ #Casting call

#ለቅዳሜ የማስታወቂያ ቀረፃ 8 ሰዎችን እንፈልጋለን።
👉 2 ወንድ እድሜአቸው ከ 45 በላይ
👉 1 ህፃን ሴት እድሜ 6-8
👉 4 ሴት እድሜ 18 -23
👉 1 ወንድ ጥሩ አቋም ያለው እድሜ 29 -32

🌿 መስፈርቱን ምታሟሉ እዚ ላይ @Xo_NaBi ላኩልን
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#Casting  #Call

የፊታችን ሃሙስ ለሚሰራው የሲኒማ ፊልም ቀረፃ ላይ 2 ወንድ ሞዴል፣ 2 የሃይስኩል ተማሪ ሴት ሞዴሎችን እና 10 ኦሮሚኛ የሚችሉ ተዋናዮችን እንፈልጋለን።

💶ክፍያ፦ለአባላት በ1 ሲን 1500 ብር
🌞የቀረፃ ቀን፦ሃሙስ፣ቅዳሜ እና ሰኞ
🕒 የቀረፃ ሰዓት፦ከጥዋቱ 1:30 ጀምሮ
🌍የቀረፃው ቦታ፦አዲሱ ገበያ እና ቃሊቲ

      #መስፈርት

👍ዕድሜ፦ ከ1_15፣ከ18_22 እና ከ22_40
👍ቁመት፦ ወጣቶች ከ1.65 በላይ
👍ወጣቶቹ ቆንጆ እና የሞዴል አቋም ያላቸው
👍ሁሉም ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ
👍አስሮቹ የግድ ኦሮሚኛ መቻል አለባቸው
👍የፕሮሞሽናችን ቋሚ አባል የሆኑ

ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ በሙሉ በውስጥ መሰመር
ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት፣ሰፈር እና የስራ ልምድ ላኩልኝ።

👉 @Hawineartpromotion
ይሄን ቻናላችንን ለብዙ ሰዎች ካጋሩ የስራ እና የብር ቦነሶችን ያገኛሉ።

👉 @Hawinecastinggroup
ይሄን ጉራፓችንን ከተቀላቀሉ ደግሞ የኛን ጨምሮ የብዙ ድርጅቶችን የቀረፃ ማስታወቂያ መከታተል ይችላሉ።

👉 @Hawinehq
ይሄ የሀዊኔ ፕሮሞሽን ዋና ቻናል ሲሆን መረጃ፣ውሎ እና የተመረጡ ሰዎችን ፎቷቸውን የምንለቅበት ቻናል ነው።

👌ለበለጠ መረጃ

@Yehawinelij  0921625129

👌ፎቶ፣መረጃ ለመላክ እና ለመስራት

@Musiye           0973123088
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#አስቸኳይ #ማስታወቂያ
በዚህ 2 ቀን ውስጥ ለሚቀረፅ ማስታወቂያ መኪና መንዳት የሚችሉ 3 ቆንጆ ሴት ሞዴሎችን እንፈልጋለን።

👍የቀረፃው ቦታ፦ቦሌ እና ቄራ
👍የቀረፃው ቀን፦ ነገ እናሳውቃለን
👍ሰዓት ፦ ቀኑን ሙሉ
👍ክፊያ ፦ በስምምነት

#መስፈርት

👌 አሪፍ አቋም እና ሰውነት ያላት
👌 ዕድሜ፦ ከ20 በላይ
👌 ቁመት፦ ከ1.70 በላይ
👌 መኪና መንዳት የምትችል

0973123088/0921625129
@Musiye        @Yehawinelij
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#Casting  #Call

የፊታችን ቅዳሜ ለሚሰራው  የDSTV ድራማ ቀረፃ ላይ በዛ ያሉ ህፃናትን እና ወጣት ተዋናዮችን እንፈልጋለን።

💶ክፍያ፦ለአባላት በስምምነት
🌞የቀረፃ ቀን፦ቅዳሜ
🕒 የቀረፃ ሰዓት፦ከጥዋቱ 3:00 ጀምሮ
🌍የቀረፃው ቦታ፦ቦሌ ሚካኤል

      #መስፈርት

👍ዕድሜ፦ ህፃናት ከ6_12 ወጣቶች ከ19_28
👍ቁመት፦ ወጣቶች ከ1.65 በላይ
👍አልባሳት፦ወንድ ቁንጣ በቲሸረት ሴት ባለ ማንገጃ ሱሪ በቲሸረት ወይም ጉልበቱ አካባቢ የተቀዳደደ ሱሪ በቲሸርት
👍ሁሉም ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ
👍የፕሮሞሽናችን ቋሚ አባል የሆኑ

ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ በሙሉ በውስጥ መሰመር
ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት፣ሰፈር እና የአባልነት የከፈላችሁበትን ደረሰኝ ላኩልኝ።

👉 MOHAMMED OSHE
https://youtube.com/@mohammedoshe2760?si=08P6vrfgWJ_DnbT6
ይሄን ቻናላችንን ለብዙ ሰዎች ካጋሩ የስራ እና የብር ቦነሶችን ያገኛሉ።

👉 @Hawinecastinggroup
MOHAMMED OSHE
https://youtube.com/@mohammedoshe2760?si=08P6vrfgWJ_DnbT6
ይሄን ጉራፓችንን ከተቀላቀሉ ደግሞ የኛን ጨምሮ የብዙ ድርጅቶችን የቀረፃ ማስታወቂያ መከታተል ይችላሉ።

👉 MOHAMMED OSHE
https://youtube.com/@mohammedoshe2760?si=08P6vrfgWJ_DnbT6
@Hawinehq
ይሄ የሀዊኔ ፕሮሞሽን ዋና ቻናል ሲሆን መረጃ፣ውሎ እና የተመረጡ ሰዎችን ፎቷቸውን የምንለቅበት ቻናል ነው።

👌ለበለጠ መረጃ

@Yehawinelij  0921625129

👌ፎቶ፣መረጃ ለመላክ እና ለመስራት

@Musiye           0973123088
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#Casting  #Call

የፊታችን አርብ ለሚሰራው የክሊፕ ቀረፃ ላይ 9 ሴት ወጣት ተዋናዮችን እንፈልጋለን።

💶ክፍያ፦ለአባላት በስምምነት
🌞የቀረፃ ቀን፦አርብ
🕒 የቀረፃ ሰዓት፦ከጥዋቱ 1:00  ጀምሮ
🌍የቀረፃው ቦታ፦አዲሱ ገበያ

      #መስፈርት

👍ዕድሜ፦ ከ19_24
👍ቁመት፦ ከ1.60 በላይ
👍ቆንጆ የሆኑ
👍ሁሉም ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ
👍የፕሮሞሽናችን ቋሚ አባል የሆኑ

ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ በሙሉ በውስጥ መሰመር
ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት፣ሰፈር እና የአባልነት የከፈላችሁበትን ደረሰኝ ላኩልኝ።

👉  MOHAMMED OSHE
https://youtube.com/@mohammedoshe2760?si=08P6vrfgWJ_DnbT6
ይሄን ቻናላችንን ለብዙ ሰዎች ካጋሩ የስራ እና የብር ቦነሶችን ያገኛሉ።

👉 @Hawinecastinggroup
ይሄን ጉራፓችንን ከተቀላቀሉ ደግሞ የኛን ጨምሮ የብዙ ድርጅቶችን የቀረፃ ማስታወቂያ መከታተል ይችላሉ።

👉  @Hawinehq
ይሄ የሀዊኔ ፕሮሞሽን ዋና ቻናል ሲሆን መረጃ፣ውሎ እና የተመረጡ ሰዎችን ፎቷቸውን የምንለቅበት ቻናል ነው።

👌ለበለጠ መረጃ

@Yehawinelij  0921625129

👌ፎቶ፣መረጃ ለመላክ እና ለመስራት

@Musiye           0973123088
🌿ማስታወቂያ #Casting call

#DSTV ላይ ለሚቀርብ ተከታታይ ድራማ 6 ሰዎችን እንፈልጋለን።
👉 1 ሴት ሽበት ሙሉ በሙሉ ያለባቸው እድሜ 60 በላን
👉 4 ሴት እድሜ 18 -23
👉 1 ወንድ ጥሩ አቋም ያለው እድሜ 29 -32

🌿 መስፈርቱን ምታሟሉ  እዚ ላይ @Xo_NaBi ላኩልን
2024/06/26 06:00:57
Back to Top
HTML Embed Code: