የ ኢትዮጵያ_ባለ ራዕይ_ሞዴሎች
#የመጀመሪያው ዙር የፎቶ ውድድራችን ቅዳሜ ይጀምራል እዚ ላይ @Bina343 በመመዝገብ መወዳደር ምችሉ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን
ተነስተን እንላክ ብላችሁ ብዙዎቻችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች በጠየቃችሁን ጥያቄ መሰረት ዛሬ ልናደርግ የነበርው የፎቶ ውድድር ወደ ሰኞ ተዘዋውሮአል
🌿ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ለብዙዎች የቻናላችን ቤተሰቦች የvideo clip እና ማስታወቂያዎች ላይ cast ያስደረገው የፎቶ ውድድራችን አርብ ይጀምራል ቅድሚያ ለቻናላችን ቤተሰቦች ስለምንሰጥ መወዳደር የምትፈልጉ የቻናላችን ቤተሰቦች ፎቶአችሁን @Bina343 እዚ ላይ በመላክ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን🦋
🔅የኢትዮጵያ_ባለራዕይ _ሞዴሎች የናተው ቻናል🕸
🔅የኢትዮጵያ_ባለራዕይ _ሞዴሎች የናተው ቻናል🕸