Telegram Web Link
🌿congra ለዲያ 🎉
╔═✯═♫ღ👣ღ♫═✭═╗
🔅የ ኢትዮጰያ ባለ ራዕይ ሞዴሎች🔅
╚═✮═♫ღ👣ღ♫═✬═╝
@NEW_GENERATION_MODEL
Forwarded from የ ኢትዮጵያ_ባለ ራዕይ_ሞዴሎች (WT💕) via @like
#ስም ፦ ሜሮን መኮንን
#ቁመት ፦ 1.68
#ክብደት ፦49
╔═✯═ღ👣ღ══✭═╗
የኢትዮጰያ ባለራዕይ ሞዴሎች
╚═✮═ღ👣ღ══✬═╝

👇👇👇
https://www.tg-me.com/NEW_GENERATION_MODEL
#ምስክርነት ከራስ አደበት

ሜሮን መኮንን🦋
🌿የምስክርነት ቃል በቻናላችን ተወዳዳድረው ሽልማታቸው ከተቀበሉት ውስጥ በጥቂቱ
🔅የኢትዮጵያ_ባለራዕይ_ሞዴሎች ቻናል የናተው ቻናል🔅
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#Casting #Call

በዚህ ሳምንት ለሚቀረፀው ትልቅ የክሊፕ ቀረፃ ላይ አንድ ወንድ ሞዴል እና 6 ተዋናዮችን እንፈልጋለን።

👉የቀረፃው ቀን፦ በዚህ ሳምንት
👉የቀረፃው ቦታ፦ አዳማ እና አ.አ

👉አንድ ዋና ሞዴል
🫱ከለር ፦ጠይም፣ሞላ ያለ ፊት ያለው
🫱ዕድሜ፦ከ21 በላይ
🫱ቁመት፦ከ1.75 በላይ

👉ሦስት ሴቶች የዘፋኟ ጓደኞች
🫱ዕድሜ፦ከ19 በላይ
🫱የገጠር ቆንጆ የሚመስሉ
🫱ለአንድ ቀን ቀረፃ ክፍለሀገር መሄድ የሚችሉ

👉 ሥስት ወንዶች የሞዴሉ ጓደኞች
🫱ዕድሜ ከ21 በላይ
🫱ቁመት ከ1.75 በላይ

ስለሆነም መስፈርቱን ማሟላት የምትችሉ ሁላችሁም በውስጥ ፎቶ እና አድራሻ ላኩልኝ።
@Musiye @Yehawinelij

ለተጨማሪ የሰራ ዕድሎች ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@Hawineartpromotion
የ ኢትዮጵያ_ባለ ራዕይ_ሞዴሎች pinned «#Casting #Call በዚህ ሳምንት ለሚቀረፀው ትልቅ የክሊፕ ቀረፃ ላይ አንድ ወንድ ሞዴል እና 6 ተዋናዮችን እንፈልጋለን። 👉የቀረፃው ቀን፦ በዚህ ሳምንት 👉የቀረፃው ቦታ፦ አዳማ እና አ.አ 👉አንድ ዋና ሞዴል 🫱ከለር ፦ጠይም፣ሞላ ያለ ፊት ያለው 🫱ዕድሜ፦ከ21 በላይ 🫱ቁመት፦ከ1.75 በላይ 👉ሦስት ሴቶች የዘፋኟ ጓደኞች 🫱ዕድሜ፦ከ19 በላይ 🫱የገጠር ቆንጆ የሚመስሉ 🫱ለአንድ…»
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
ይሄን ልጅ ለስራ ስለምንፈልገው በውስጥ ያውራን
@Musiye @Yehawinelij
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
ለፊታችን አርብ ቀረፃ 3 ሴቶችን እና 4 ወንዶችን እንፈልጋለን።

#መስፈርት #ለሴቶች

👉ዕድሜ ከ20 በላይ
👉ቁመት ከ1.70 በላይ
👉አሪፍ የሰውነት ቅርፅ ያላቸው

#ለወንዶች
👉ዕድሜ ከ22 በላይ
👉ቁመት ከ1.70 በላይ
👉የስፓርተኛ አቋም ያላቸው

@Musiye @Yehawinelij
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#Casting #Call
ዛሬ ማታ ከ4:00 ጀምሮ ለሚቀረፀው የታዋቂ ሰው ክሊፕ ቀረፃ ላይ 5 ሴቶችን እንፈልጋለን።

👉ዕድሜ ከ18 በላይ
👉ቆንጆ ቆንጆ የሆኑ

👍መኪና እሰከ ቤታቸው ያደርሳቾዋል
👍ክፊያ 500 ብር

ስለሆነም ፊላጎቱ ያላቹ እና የሚመቻቹ በአስቸኳይ
ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ እና ሰፈራችሁን በውስጥ ላኩልን።
@Musiye @Yehawinelij
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
የፊታችን ሰኞ እና ማክሰኞ ለሚሰራው የባንክ ማስታወቂያ 2 ህፃናትን እና 5 ትላልቅ ሰዎችን እንፈልጋለን።
#መስፈርት

ለህፃናት
ዕድሜ ከ7_12
ፆታ አንድ ወንድ እና አንድ ሴት

ለትላልቆች
ዕድሜ ከ50 በላይ
ፅታ 3 ወንዶችን እና 2 ሴቶች

@Hawineartpromotion

@Musiye @Yehawinelij
የ ኢትዮጵያ_ባለ ራዕይ_ሞዴሎች pinned «የፊታችን ሰኞ እና ማክሰኞ ለሚሰራው የባንክ ማስታወቂያ 2 ህፃናትን እና 5 ትላልቅ ሰዎችን እንፈልጋለን። #መስፈርት ለህፃናት ዕድሜ ከ7_12 ፆታ አንድ ወንድ እና አንድ ሴት ለትላልቆች ዕድሜ ከ50 በላይ ፅታ 3 ወንዶችን እና 2 ሴቶች @Hawineartpromotion @Musiye @Yehawinelij»
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
እነዚህ ልጆች ለነገው ቀረፃ ስለተመረጡ በውስጥ ያውሩን
@Musiye @Yehawinelij
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
እናንተ ለነገ ቀረፃ ስለተመረጣችሁ በውስጥ አውሩን።
@Musiye     @Yehawinelij
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
ነገ ጥዋት ለሚሰራው የባንክ ማስታወቂያ 2 ባንከር ሆኖው መስራት የሚችሉ ወንዶችን እንፈልጋለን።
@Musiye @Yehawinelij
2024/09/29 20:15:04
Back to Top
HTML Embed Code: