🌿የፎቶ መቀበያ ጊዜ ስለተጠናቀቀ ከዚ በዋላ ምንም አይነት ፎቶ አንቀበልም።
ተወዳዳሪዎች መልካም ዕድል🙏
ተወዳዳሪዎች መልካም ዕድል🙏
ተወዳዳሪዎች በደንብ እስተውሉ!!!
🚫ውድድሩ ላይ የውሸት ድምፅ Like👍 የምትጠቀሙ ተወዳዳሪዎች የምንከታተል ስለሆ ከፎቶ ውድድሩ ውጪ እደምትሆኑ እንገልፃለን ።🚫
መልካም ዕድል🙏
🚫ውድድሩ ላይ የውሸት ድምፅ Like👍 የምትጠቀሙ ተወዳዳሪዎች የምንከታተል ስለሆ ከፎቶ ውድድሩ ውጪ እደምትሆኑ እንገልፃለን ።🚫
መልካም ዕድል🙏
#የመጀመሪያ ዙር የፎቶ ውድድራችንን ተጠናቋል። ኪሩቤል congra👏👏👏 እንኳን ደስ ያለህ የመጀሪያው ዙር አሸናፊ ስለሆንክ @Bina343 ሽልማትህን መውሰድ ትችያለህ።ስማችሁ ከዚ በታች የተዘረዘራችሁ Top 5 ተወዳዳሪዎች እንኳን ደስ ያላችሁ ወደ ሁለተኛው እና ወደ መጨረሻው ዙር አልፋችዋል🦋
1ኛ ኪሩቤል አፅብሀ በ 241 ነጥብ
2ኛ ሊዲያ አካኮ በ 177 ነጥብ
3ኛ የአብስራ ሹመቴ በ 110 ነጥብ
4ኛ እድላዊት ሀይሌ በ 66 ነጥብ
5ኛ ቤተልሔም ደግፌ በ 46 ነጥብ
🌿ሁላችሁም ተወዳዳሪዎች አሪፍ ውድድር ነበር ያደረጋችሁት 👏👏👏👏👏
1ኛ ኪሩቤል አፅብሀ በ 241 ነጥብ
2ኛ ሊዲያ አካኮ በ 177 ነጥብ
3ኛ የአብስራ ሹመቴ በ 110 ነጥብ
4ኛ እድላዊት ሀይሌ በ 66 ነጥብ
5ኛ ቤተልሔም ደግፌ በ 46 ነጥብ
🌿ሁላችሁም ተወዳዳሪዎች አሪፍ ውድድር ነበር ያደረጋችሁት 👏👏👏👏👏
#ለናተ ለ ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ምርጡ ፎቶ የቱ ነው? Top 5 ካልገቡት ተወዳዳሪዎችን ምረጡ በብዛት የተመረጠ ፎቶ Top 5 የገቡትን ይቀላቀላል ወደ መጨረሻው ዙር የሚያልፍ ይሆናል።
#Morning Motivation 🕸
🦋እኩል 24' ሰአት!
🌿ውድቀት ለማንም አልተፈጠረም ስኬት ለማንም አልተከለከለም፡፡ ቀን ለሁላችንም እኩል 24' ሰአት ሰታናለች፡፡ የግዜው አለቃ የህይወቱ ጀግና ነው፡፡ አንተ ከሁኔታዎችም ከመከራዎችም በላይ ነህ!
ወዳጄ ያለመፍትሄው የተፈጠረ ችግር የለም፡፡ አንተ ደግሞ ለውድቀት እና ለሽንፈት ፈፅሞ አልተፈጠርክም! ተነስ! ጨለማውን ለመግፈፍ ሻማ ከመለኮስ ጀምር!
╔═✯═♫ღ👣ღ♫═✭═╗
🔅የ ኢትዮጰያ ባለ ራዕይ ሞዴሎች🔅
╚═✮═♫ღ👣ღ♫═✬═╝
@NEW_GENERATION_MODEL

🌿የአብዛኞቻችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች ጥያቄ የሆነው "ሞዴል ማን መሆን ይችላል? ሞዴል ማለትስ ምንድ ነው?
የዚ ጥያቄ ሙሉ መልስ በ ሞዴል አስቻለው አንለይ ከጆሃንስበርግ በሚገም ማብራርያ ሙሉ የሞዴሊንግ ትምህርቱ youtube ቻናላችን ላይ ተለቋል
Watch "ሞዴል ማን መሆን ይችላል? ሞዴልስ ምንድን ነው? In fashion industries :-BLACKISH MODEL :- Ethiopia" on YouTube
https://youtu.be/37m7cBJM3Zs
https://youtu.be/37m7cBJM3Zs
YouTube
ሞዴል ማን መሆን ይችላል? ሞዴልስ ምንድን ነው? In fashion industries :-BLACKISH MODEL :- Ethiopia
በ Tpo5 ተወዳዳሪዎች እና በተጨመሩት 2ተወዳዳሪዎች መካከል የሚደረገው ተጠባቂው የመጨረሻው ዙር ውድድራችን ዛሬ ማታ 2:00 ሰዐት ላይ ይጀመራል።
ማን ያሸንፍ ይሆን???
ማን ያሸንፍ ይሆን???
#Name ፦ ቤተልሔም ደግፌ
#Height ፦ 1.65
#weight :- 50
#Age :- 19
#Email :- [email protected]
#Skin color :- Dark Brown
#Bra and cup size :-36
#waist size :-25
╔═✯═ღ👣ღ══✭═╗
የኢትዮጰያ ባለራዕይ ሞዴሎች
╚═✮═ღ👣ღ══✬═╝
👇👇👇
https://www.tg-me.com/NEW_GENERATION_MODEL

#Name ፦ ዮናስ ደሳለኝ
#Height ፦ 1.82
#weight :- 72
#Age :- 24
#Email :[email protected]
#Skin color :- Red
#Bra and cup size :-
#waist size :-