Telegram Web Link
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
ውሎ
የአዋሽ ባንክ ማስታወቂያ
#የመጨረሻውን ዙር የፎቶ ውድድራችንን እስካሁን ድረስ እየመሩ የሚገኙት

1ኛ ሰናይት በ 58 ነጥብ

2ኛ ዳግማዊ በ 51 ነጥብ

3ኛ ፍራኦል በ 41 ነጥብ
#የመጨረሻውን ዙር የፎቶ ውድድራችንን እስካሁን ድረስ እየመሩ የሚገኙት

1ኛ ሰናይት በ 79 ነጥብ

2ኛ ዳግማዊ በ 71 ነጥብ

3ኛ ፍራኦል በ 40 ነጥብ
#የመጨረሻው ዙር ውድድራችን ዛሬ ማታ 2:00 ሰዐት ላይ ይጠናቀቃል።
╔═✯══👣══✭═╗
🔅የኢትዮጰያ ባለ ራዕይ ሞዴሎች🔅
╚═✮══👣══✬═╝

@NEW_GENERATION_MODEL
#የመጨረሻውን ዙር የፎቶ ውድድራችንን ተጠናቋል። ሰናይት congra👏👏👏 እንኳን ደስ ያለሽ የመጨረሻው ዙር አሸናፊ ስለሆንሽ @Bina343 ሽልማትሽን መውሰድ ትችያለሽ።

1ኛ ሰናይት በ 144 ነጥብ

2ኛ ዳግማዊ በ 113 ነጥብ

3ኛ ጄሩሳሌም በ 44 ነጥብ

🌿ሁላችሁም ተወዳዳሪዎች አሪፍ ውድድር ነበር ያደረጋችሁት 👏👏👏👏👏
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#የባንክ #ማስታወቂያ
#የፊታችን #እሮብ በ25/12/14 ቀን #ለሚሰራው #የባንክ #ማስታወቂያ #ቀረፃ #ላይ
#ተዋናዮችን #እንፈልጋለን

👍የቀረፃ ቦታ፦አ.አ
👍የቀረፃ ቀን፦እሮብ

#ተፈላጊ #ተዋናዮች

👉አንዲት የደራርቱ ቱሉን ምልሰት (Flash Back) የምትሰራ ታዳጊ ሴት
ዕድሜ 10_12
ከለር ጠይም

👉3 እናቶች ሃዳ ሲንቄ ሆኖ መስራት የሚችሉ
ዕድሜ ከ45 በላይ

👉ሁለት ወጣት ወንዶች ዕድሜ ከ20 በላይ

👉አራት ወጣት ሴቶች ዕድሜ ከ22_25

ስለሆነም መስፈርቶችን የሚታሟሉ እና ፊላጎቱ ያላችሁ ሁሉ በነዚህ ሊንኮች
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@Musiye @Yehawinelij
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ሰፈር በአስቸኳይ ይላኩልን።

ማሳሳቢያ

👉ለፕሮሞሽናችን አባላት ቅድሚያ እንሰጣለን
👉አባል ለመሆን 300 ብር በባንክ ከላኩ ብኋላ ደረሰኙን በውስጥ ይላኩልን።
👉ጀማሪ ልጆች ይበረታታሉ

@Musiye @Yehawinelij
@Hawineartpromotion
0973123088/0913649094
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#ለእሮቡ #ቀረፃ #ተጨማሪ #3 #ወጣት #አትሌቶችን #እንፈልጋለን

#መስፈርት

👉ሙሉ የአትሌት ትጥቅ ማሟላት የሚችሉ

👉የአትሌት አቋም ያላቸው

👉ዕድሜ ከ20 በላይ

@Musiye @Yehawinelij
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#አስደሳች #ዜና
#ለኪነ #ጥበብ #ስልጠና #ፈላጊዎች

ሀዊኔ ፕሮሞሽን በበርካታ የኪነ ጥበብ ስራዎች ላይ ከመሳተፍ በላቀ ተተኪ የኪነጥበብ ባለሙያዎችን ወደ ሙያው የቀላቀለ አንጋፋ ፕሮዳክሽን መሆኑ ይታወቃል ።

አሁን ደግሞ በመሃል ፒያሳ ላይ ሁለገብ ባለሙያተኞችን አሰተባብሮ በተለያዩ የኪነ ጥበብ ዘርፎች ሙያተኞችን #በነፃ አስተምሮ ወደ ሙያው ለመቀላቀል ሙሉ ዝግጅቱን ጨርሷል ስለዚህም

👉በትወና (Acting)
👉በስነ ድምፅ (Vocal exercise)
👉በድርሰት አፃፃፍ (Script Writing)
👉በዝግጅት (Directing)
👉በባህላዊ ውዝዋዜ (Cultural Dance)
👉በዘመናዊ ዳንስ (Modern Dance)

መማር የምትፈልጉ በማንኛውም ዕድሜ ክልል ውስጥ ያላችሁ መጥታችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ ።

ከዚህ በተጨማሪም አዲስ ሙዚቀኞችን በህብረት አጣምረን #ዜማ የተሰኘ አዲሰ ኳየር እናቋቅማለን።!!

#መስፈርት
👉 2 ጉርድ ፎቶ

👉 ማንነትን የሚገልጽ ማንኛውም መታወቂያ

👉 የመመዝገቢያ 300 ብር

ለበለጠ መረጃ
@Musiye @Yehawinelij

09 13 64 90 94
09 03 10 5353
097312 30 88
የ ኢትዮጵያ_ባለ ራዕይ_ሞዴሎች pinned «#አስደሳች #ዜና #ለኪነ #ጥበብ #ስልጠና #ፈላጊዎች ሀዊኔ ፕሮሞሽን በበርካታ የኪነ ጥበብ ስራዎች ላይ ከመሳተፍ በላቀ ተተኪ የኪነጥበብ ባለሙያዎችን ወደ ሙያው የቀላቀለ አንጋፋ ፕሮዳክሽን መሆኑ ይታወቃል ። አሁን ደግሞ በመሃል ፒያሳ ላይ ሁለገብ ባለሙያተኞችን አሰተባብሮ በተለያዩ የኪነ ጥበብ ዘርፎች ሙያተኞችን #በነፃ አስተምሮ ወደ ሙያው ለመቀላቀል ሙሉ ዝግጅቱን ጨርሷል ስለዚህም 👉በትወና…»
ሰላም


5 ሴት ሞዴሎች ጥሩ ቁመት ያላቹሁ ጥሩ መልክ ያላቹሁ
ለበዓል ማስሳወቂያ የቀረፃ ቀን ሰኞ
ቀኑን ሙሉ

0930573590

ቴሌግራም ፎቶ ላኩልኝ

@abelcasting4yu
Watch "ጥራት ያላቸዉ ላፕቶፕ እና ኮፒዉትር ዋጋ በአዲስ አበባ መሲ ኮፒዉትር 0912834634" on YouTube
https://youtu.be/tIElCpdxvl0
Forwarded from JOBS CASTING 👨‍💻🇪🇹 (XM Eyob Xll)
​​​​​📷📸📷📸📷📸📷📸📷📸📷📸📷📸

#PHOTOSHOOT

👉ADDIS_ABEBA👈

👉ሰላም ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን ከዚህ በፊት በውስጥ መስመር በተደጋጋሚ እንዴት ሞዴል መሆን ይቻላል?🤔 ሞዴል ማለት ምን ማለት ነው?🤔 እንዲሁም የመሳሰሉ ጥያቄዎችን እያቀረባችሁልኝ ነበር በዚህ መሰረት ሞዴል መሆን ለምትፈልጉ እንዲሁም ለሆናችሁ በአይነቱ ለየት ያለ የፎቶ ሹት ፕሮግራም በተለያዩ ድንቅ ስራዎቻ የምናውቃት Kibra productionጋር በመሆን የፎቶ ድግስ ይዘንላችሁ መጥተናል ።
📷📸በዚህ ፎቶ ሹት ተሳታፊ ሥትሆኑ📷📸
1. 20 ጥራት ያላቸው ፎቶዎች ታገኛላችሁ
2.የተለያዩ ማስታወቂያዎች ላይ የመሳተፍ ዕድላችሁን ታሰፋላችሁ
3. የተለያዩ የፊልም ስራዎች ላይ የመሳተፍ ሰፊ ዕድል ይኖራችኋል
4. ከ ….. FASHION ጋር በመሆን የተለያዩ መድረኮች ላይ የመሳተፍ ዕድል ይኖራችኋል
5.ትላልቅ cast agent Chanal ላይ ፎቶቹ post ይደረጋል
ሌሎችም ጥቅማጥቅሞች...
👉ዋጋ 1200ብር ብቻ👈

PACKAGES:👇
👉ONE DAY MODELING PHOTO POSE TUTORIAL
👉ORIGINAL MAKE UP WITH EYELASH
👉BRAND DESGINER CLOTHES
👉20 QUALITY PHOTOS

FOR REGISTRATION AND FOR MORE INFO INBOX👇

@ACTOR_EYOB

+251937907145
+251955119167

@fkrchanal
@fkrchanal
@fkrchanal

📷📸📷📷📸📸📸📸📸📸📸📷📸📸
2024/10/03 15:23:28
Back to Top
HTML Embed Code: