Telegram Web Link
ከአሁን በኋላ ነጥብ አይያዝም
#እጅግ አጓጊ የነበረው የመጨረሻውን ዙር የፎቶ ውድድራችን ተጠናቋል። congra 🎉 ዮላንዳ ውበት 👏👏👏 እንኳን ደስ ያለሽ የመጨረሻውን ዙር የፎቶ ውድድራችን አሸናፊ ስለሆንሽ ሽልማትሽን @Bina343 ላይ መውሰድ ትችያለሽ።

1ኛ ዮላንዳ ውበት በ 448 ነጥብ

2ኛ ዝናሽ ወርቁ በ 306 ነጥብ

3ኛ ነሀሚን ተፈራ በ 228 ነጥብ

🌿 ሁላችሁም ተወዳዳሪዎች አሪፍ ውድድር ነበር ያደረጋቹት👏👏👏
🌿የአብዛኞቻችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች ጥያቄ የሆነው "ሞዴል ለመሆን ምን ያስፈልጋል?"
የሞዴሊንግ ክላስ የሰጠው ሞዴል አስቻለው አንለይ ከጁሀንስበርግ ነው።

ሙሉውን ትምህርት በኛው official youtube ቻናላችን ላይ ተለቋል ። ውድ የሞዴሊንግ አፍቃሪያን የቻናላችን ቤተሰቦች የምንለቃቸው ትምህርቶች በቀላሉ እዲደርሳችሁ subscribe በማድረግ መማር ትችላላችሁ 👇👇👇
#እቤቶ ሆነው በ online tutorial የሚወዱትን የሞዴሊግ ትምህርት ብቸኛ በሆነው በኛ ቻናል ይከታተሉ።
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#ለፊታችን #እሮብ #ወጣት #ተዋናዮችን #እንፈልጋለን

ሰላም ሰላም የፊታችን እሮብ ለሚንሰራው የኤርትራ ክሊፕ ላይ በወጣት ዕድሜ ክልል ውስጥ ያሉ እና ህፃናትን እንፈልጋለን።

👍የቀረፃ ቦታ፦አ.አ
👍የቀረፃ ቀን፦እሮብ

#መስፈርት

👉ዕድሜ ከ7 በላይ
👉 የፕሮሞሸናችን ቋሚ አባል የሆኑ
👉ትወና የሚሞክሩ

ስለሆነም መስፈርቶችን የሚታሟሉ እና ፊላጎቱ ያላችሁ በዚህ ሊንኮች
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@Musiye @Yehawinelij
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ሰፈር በአስቸኳይ ይላኩልን።

ማሳሳቢያ

👉ለፕሮሞሽናችን አባላት ቅድሚያ እንሰጣለን
👉ጀማሪ ልጆች ይበረታታሉ

@Musiye @Yehawinelij
@Hawineartpromotion
0973123088/0913649094
Forwarded from JOBS CASTING 👨‍💻🇪🇹 (XM Eyob Xll)
ሰላም ሰላም መጥቻለሁ

sels እፈልጋለሁ

እድሜ 20+

Gracefully yehonch

3 ሴት እፈልጋለሁ

የምትፈልጉ

ለተመዘገበ ቅድሚያ እሰጣለው

የሚችል ካለ 👇👇👇

@ACTOR_EYOB

In box 0937907145

@fkrchanal
@fkrchanal
@fkrchanal
Forwarded from JOBS CASTING 👨‍💻🇪🇹 (XM Eyob Xll)
ሰላም ሰላም መጥቻለሁ

ለ ማስታወቂያ ስራ

እድሜ 20+

5 ወንድ

5 ሴት እፈልጋለሁ

የምትፈልጉ

ለተመዘገበ ቅድሚያ እሰጣለው

የሚችል ካለ 👇👇👇

@ACTOR_EYOB

In box 0937907145

@fkrchanal
@fkrchanal
@fkrchanal
🌿congra ዮላንዳ 🎉
╔═✯═♫ღ👣ღ♫═✭═╗
🔅የ ኢትዮጰያ ባለ ራዕይ ሞዴሎች🔅
╚═✮═♫ღ👣ღ♫═✬═╝
@NEW_GENERATION_MODEL
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#ለባንክ #ማስታወቂያ #ቀረፃ #በዛ #ያሉ #ተዋናዮችን #እንፈልጋለን

ሰላም ሰላም እሰከ ሃሙሰ ባሉት ቀናት ውስጥ ለሚንሰራው የባንክ ማስታወቂያ ቀረፃ ላይ በዛ ያሉ ተዋናዮችን ንፈልጋለን።

👍የቀረፃ ቦታ፦አ.አ
👍የቀረፃ ቀን፦እሰከ ሃሙስ ባለው ቀን

#ተፈላጊ #ተዋናዮች

👉አንድ የጓሮ አትክልተኛ በ30ዎቹ ውስጥ ያለ ፈርጣማ ወጣት

👉አንድ ቢዝነስ ማን ጎልማሳ ከ40_50 ዕድሜ ክልል ውስጥ ያለ

👉አንድ ቢዝነስ ውማን ዕድሜ ከ35_50 ውስጥ ያለች በጣም ጀንተል ያለች እና የደሰ ደስ ያላት

👉የካፌ አስተናጋጅ እና ባለቤት ሴት ዕድሜ ከ22 በላይ ጠይም የደሰ ደስ ያላት

👉አራት የሃይስኩል ተማሪ ወንድ እና ሴቶች ዕድሜ ከ18 በላይ

👉ሁለት የባንክ ሰራተኛ ሴቶች ዕድሜ ከ22 በላይ በጣም ቆንጆ እና ፈገግታቸው የሚያምር

👉ሁለት እናትና አባቶች ግርማ ሞገስ ያላቸው እና ዳይሎግ በቅልጥፍና ማንበብ የሚችሉ

👉ሁለት የአይቲ እንቴርፕሬነር ወንድ እና ሴት ዕድሜ ከ20 በላይ በጣም አንባቢና የተረጋጉ ሙሁር የሚመስሉ

👉አንድ ራስታ ሞተረኛ ወንድ ዕድሜ ከ20 በላይ ፈርጣማ ሰውነት ያለው

ስለሆነም መስፈርቶችን የሚታሟሉ እና ፊላጎቱ ያላችሁ ሁሉ በነዚህ ሊንኮች
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@Musiye @Yehawinelij
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ሰፈር በአስቸኳይ ይላኩልን።

ማሳሳቢያ

👉ለፕሮሞሽናችን አባላት ቅድሚያ እንሰጣለን
👉ጀማሪ ልጆች ይበረታታሉ

@Musiye @Yehawinelij
@Hawineartpromotion
0973123088/0913649094
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
ፎቶዋቹ ከዚህ በታች የተለቀቀው ሰዎች ብቻ ለመጨረሻው ኦዲሸን ስለተመረጣችሁ ሁላችሁም አርብ ጥዋት 4:00 ወይም ከሰዓት 8:00 ሰዓት ላይ ላንቻ ግሎባል ሆቴል ፊትለፊት በሚገኘው ባለገሩ ቴሌቪዢን ቢሮ ተገኝታችሁ የመጨረሻውን ኦዲሽን መወሰድ ትችላላችሁ።
ማሳሰቢያ
ከተመረጡት ወይም ከተፈቀደላቸው ልጆች ውጪ መምጣት ክልክል ነው። ለበለጠ መረጃ በውስጥ አውሩኝ ወይም ደውሉልኝ።
@Musiye @Yehawinelij
@Hawineartpromotiin
0913649094/0973123088
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
🌿ውድ ተቻናላችን ቤተሰቦች ለብዙዎች የቻናላችን ቤተሰቦች የvideo clip እና ማስታወቂያዎች ላይ cast ያስደረገው የፎቶ ውድድራችን እሁድ ይጀምራል ቅድሚያ ለቻናላችን ቤተሰቦች ስለምንሰጥ መወዳደር የምትፈልጉ የቻናላችን ቤተሰቦች ፎቶአችሁን @Bina343 እዚ ላይ በመላክ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን🦋


🔅የኢትዮጵያ_ባለራዕይ _ሞዴሎች የናተው ቻናል🕸
#የፎቶ ውድድራችን ነገ ይጀመራል የመጨረሻው የፎቶ መቀበያ ቀናችን ዛሬ ስለሆነ መወዳደር ምፈልጉ የቻናላችን ቤተሰቦች እስከ ማታ 3:00 ሰዐት ድረስ በዚ @Bina343 ላኩልን
ሰላም እንዴት ናቹሁ

የልብስ ማስታወቂያ ሴት ሞዴሎች እንፈልጋለን
ቁመት 1,70 በላይ
የሰውነት አቋም ወፍር ያላቹሁ
ነገ 3:00 መገናኛ መምጣት የምትችሉ ስለስራው ለማውራት ነው

0930573590

@abelcasting4yu

Telegram photo lakilegn
2024/10/01 02:33:00
Back to Top
HTML Embed Code: