Telegram Web Link
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#Casting #Call

የፊታችን ሃሙሰ ለሚሰራ የሙዚቃ ክሊፕ ላይ በዛ ያሉ ተዋናዮችን እና 1 ፀጉሩን መላጨት የሚችል ዋና ሞዴል ወንድ እንፈልጋለን።

🌎የቀረፃ ቦታ፦ ቦሌ አከባቢ
🌗የቀረፃ ቀን፦በዚህ ሳምንት (ሃሙስ)
💵ክፍያ ፦ በስምምነት
🕰የቀረፃ ሰዓት፦ከጥዋቱ 3:00 ጀምሮ

#መስፈርት #ለሞዴሉ

👉ራሰበረሃ (መላጣ የሆነ) ወይም መላጨት የሚችል
👉ዕድሜ፦ከ22_28
👉ቁመት፦ከ1.75 በላይ
👉አሪፍ ተክለሰውነት ያለው
👉ፎቶ ጄኒክ የሆነ

#ለተዋኒያን

👍ዕድሜ፦ከ20_28
👍ቁመት፦ከ1.68 በላይ
👍ቆንጆ የሆኑ

መስፈርቶችን የምታሟሉ ሰዎች ከስር ካሉት ሊንኮች ባንዱ ብቻ
5 ፎቶ፣ሙሉ ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና መኖሪያ አድራሻ ላኩልኝ

@Musiye    @Yehawinelij

@HawinePromotionAdmin

0973123088_0913649094
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
ለነገ (ሃሙስ) የክሊፕ ቀረፃ አዳዲስ ተጨማሪ ወጣቶችን እንፈልጋለን።

👉ዕድሜ ከ19_27
👉ቁመት ከ1.60 በላይ
👉ከኛ ጋር ሰርተው የማያውቁ

@Musiye @yehawinelij

0973123088_0913649094
የ ኢትዮጵያ_ባለ ራዕይ_ሞዴሎች pinned «ለነገ (ሃሙስ) የክሊፕ ቀረፃ አዳዲስ ተጨማሪ ወጣቶችን እንፈልጋለን። 👉ዕድሜ ከ19_27 👉ቁመት ከ1.60 በላይ 👉ከኛ ጋር ሰርተው የማያውቁ @Musiye @yehawinelij 0973123088_0913649094»
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
የበዓል ማግስት ሃሙስ እና አርብ ለሚሰራ የDSTV ድራማ ላይ 3 ቀያይ ሴት ተዋኒያንን እንፈልጋለን።

#መስፈርት

👉ዕድሜ፦ከ20_26
👉ቁመት፦ከ1.57 በላይ
👉ከለር፦ቀይ
👉 ትወና የሚሞክሩ

@Musiye @Yehawinelij
@HawinePromotionAdmin

#ጀማሪዎችን #እናበረታታለን!

0973123088_0913649094
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
ይሄ ልጅ ለስራ ስለተፈለገ በውስጥ ያውራኝ
@Musiye @Yehawinelij @HawinePromotionADMIN
Forwarded from JOBS CASTING 👨‍💻🇪🇹 (Eyob_ 21)
ሰላም ሰላም መጥቻለሁ

ለ tiktok content ቋሚ

ለ ነገ

1 ሴት ወንዳ ወንድ የሆነች ቀይ እድሜ 18 +

1 ወንድ አቋም ያለዉ

ከዚ በፊት ሰርቶ የሚያቅ

እፈልጋለዉ

አስቸኳይ ነዉ

የሚችል ካለ 👇👇👇

@ACTOR_EYOB

in box 0955119167

@fkrchanal
@fkrchanal
@fkrchanal
2024/09/29 16:26:07
Back to Top
HTML Embed Code: