Telegram Web Link
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
የፊታችን ሃሙስ እና አርብ ለሚሰራ የታዋቂ አርቲስት የሙዚቃ ክሊፕ ላይ 5 ሴቶችን እና 3 ወንዶችን እንፈልጋለን።

#መስፈርት

👍ዕድሜ፦ከ20 በላይ
👍ቁመት፦ከ1.70 በላይ
👍ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ
👍ሴቶች ሜካፕ የማይጠቀሙ/በተፈጥሮ ቆንጆ የሆኑ
👍ወንዶች ፀጉራቸውን እና ፅማቸውን መቆረጥ የሚችሉ

ስለሆነም መስፈርቱን ማሟላት የሚችሉ ብቻ በውስጥ መሰመር ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ሰፈር ይላኩልኝ።

@Hawineartpromotion

@Musiye @Yehawinelij

@HawinePromotionAdmin
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
የፊታችን እሮብ ለሚሰራ የሙዚቃ ክሊፕ ላይ 4 ሴቶችን እና 4 ወንዶችን እንፈልጋለን።

🌎 የቀረፃው ቦታ፦ መገናኛ ለም ሆቴል ጋር
🕰 ሰዓት፦ ከሰዓት 10:00 ላይ
🌗 የቀረፃው ቀን፦ ከነገ ወዲያ (እሮብ)
💵 ክፍያ፦ በስምምነት

#መስፈርት

👍ዕድሜ፦ከ19 በላይ
👍ቁመት፦ለሴት ከ1.65 በላይ ለወንድ ከ1.70 በላይ
👍ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ
👍ሴቶች የእራት ቀሚስ ማምጣት የሚችሉ
👍ወንዶች ሙሉ ሱፍ ማምጣት የሚችሉ

ስለሆነም መስፈርቱን ማሟላት የሚችሉ ብቻ በውስጥ መሰመር ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ሰፈር ይላኩልኝ።

@Hawineartpromotion

@Musiye                 @Yehawinelij

@HawinePromotionAdmin
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
ዛሬ ቀረፃ አለ ተብላችሁ የነበራችሁ ልጆች ከይቅርታ ጋር የእናንተ ሲን ወደ ነገ ተዘዋውሯል።
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
ለዛሬ ተመርጣችሁ ቀረፃው ወደ ነገ የተዘዋወረባችሁ ልጆች ቀረፃው ነገ ማለትም በ20/10/2016 ዓ.ም ከሰዓት 11:00 ላይ ሃያ ሁለት አውራሪስ ጋር የተባላችሁን አልባሳት ይዛችሁ እንዲትገኙ።
ለበለጠ መረጃ
@Musiye @Yehawinelij
@HawinePromotionAdmin
2024/07/01 04:08:27
Back to Top
HTML Embed Code: