Telegram Web Link
Forwarded from ELIAS GETAYE (Elias Getaye)
Casting Call

Date: Feb 14, 2023
Time: 4:00 LT morning
Requirements: White T-shirt with Jeans for male
White Top with Black jeans for female
Venue: Hagerfiker Theatre


#adwa #amenevent #yekatit23 #casting #hagerfiker #theatre
Forwarded from Hawine Pictures (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
ሰላም ሰላም ማክሰኞ፣እሮብ እና እሁድ ለሚሰራው የባንክ ማስታወቂያ ቀረፃ ላይ 6 እናቶችን፣8 አባቶችን እና 5 ወጣቶችን እንፈልጋለን።

#መስፈርት #ለእናቶች

👉ዕድሜ ፦ከ45 በላይ
👉ትወና የሚሞክሩ
👉ማክሰኞ እና እሁድ መስራት የሚችሉ

#ለአባቶች

👉ዕድሜ፦ ከ50 በላይ
👉ትወና የሚሞክሩ
👉እሮብ እና እሁድ መስራት የሚችሉ

#ለወጣቶች

👉ዕድሜ፦ከ18 በላይ
👉ቁመት፦ ከ1.68 በላይ
👉ለ2 ቀን መስራት የሚችሉ

ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ሁላችሁም በውስጥ ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና አድራሻ ላኩልን።

@Musiye @Yehawinelij
Forwarded from Hawine Pictures (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#Casting #Call

ሰላም ሰላም እሁድ ለሚሰራው የውሃ ማስታወቂያ ላይ 8 ወጣት ወንዶችን እና 6 ወጣት ሴቶችን እንፈልጋለን።

የቀረፃው ቀን፦ ከሳምንት ብኋላ
የቀረፃው ቦታ፦ አ.አ፣ወንጪ እና ደብረዘይት

#መስፈርት #ለሴቶች

👉ዕድሜ ከ18 በላይ
👉ቁመት ከ1.70 በላይ
👉በጣም ቆንጆ የሆኑ
👉የፕሮሞሽናችን ቋሚ አባል የሆኑ

#ለወንዶች

👉ዕድሜ ከ21 በላይ
👉ቁመት ከ1.80 በላይ
👉ሞዴል አቋም ያላቸው
👉የስፖርተኛ ሰውነት ያላቸው
👉የፕሮሞሽናችን ቋሚ አባል የሆኑ

ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ በሙሉ በውስጥ መሰመር
ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት፣ሰፈር፣የስራ ልምድ እና አባል ያልሆናቹ የአባልነት 300 ብር ላኩ።

👉አባል ከሆኑ ብኋላ እኛ ጋር ስሰሩ ምንም ዓይነት የኤጀንት ብር አይቆረጥባችሁም።

👉አባል በመሆንዎ ብቻ በየጊዜዉ በሚመጡ ስራዎች ላይ ቅድሚያ ይሰጥዎታል።

👉 @Hawineartpromotion
ይሄን ቻናላችንን ለብዙ ሰዎች ካጋሩ የስራ እና የብር ቦነሶችን ያገኛሉ።

👉 @Hawinecastinggroup
ይሄን ጉራፓችንን ከተቀላቀሉ ደግሞ የኛን ጨምሮ የብዙ ድርጅቶችን የቀረፃ ማስታወቂያ መከታተል ይችላሉ።

👉 @Hawinehq
ይሄ የሀዊኔ ፕሮሞሽን ዋና ቻናል እና መረጃ፣ውሎ እና የተመረጡ ሰዎችን ፎቷቸውን የምንለቅበት ቻናል ነው።

👌ለበለጠ መረጃ

@Yehawinelij 0921625129

👌ፎቶ፣መረጃ ለመላክ እና ለመስራት

@Musiye 0973123088
የ ኢትዮጵያ_ባለ ራዕይ_ሞዴሎች pinned «#Casting #Call ሰላም ሰላም እሁድ ለሚሰራው የውሃ ማስታወቂያ ላይ 8 ወጣት ወንዶችን እና 6 ወጣት ሴቶችን እንፈልጋለን። የቀረፃው ቀን፦ ከሳምንት ብኋላ የቀረፃው ቦታ፦ አ.አ፣ወንጪ እና ደብረዘይት #መስፈርት #ለሴቶች 👉ዕድሜ ከ18 በላይ 👉ቁመት ከ1.70 በላይ 👉በጣም ቆንጆ የሆኑ 👉የፕሮሞሽናችን ቋሚ አባል የሆኑ #ለወንዶች 👉ዕድሜ ከ21 በላይ 👉ቁመት ከ1.80 በላይ 👉ሞዴል…»
Forwarded from Elias Getaye
Dear models,

Here the above listed models have been selected for the show. I kindly ask you all to call and contact us immediately until February 19, 2023 G.C/ Yekatit 12, 2015 E.C.

Contact numbers
+251982021274 Amen Events
+251933587138 Elias Getaye
Forwarded from Hawine Pictures (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#Casting #Call

Hello Hello We are looking for 2 young women and 2 young men for a bank ad working on Wednesday.

Date of recording: Wednesday
Filming location: Debre Lebanos

#Requirement #for women

Age over 20
Height above 1.68
Very beautiful ones
👉 Permanent members of our promotion

#For men

Age over 23
Height above 1.75
👉 Those who have a model position
👉 Permanent members of our promotion

Therefore, all those who meet the criteria should be underlined
Photo, name, phone, age, height, neighborhood, work experience and those who are not members send 300 Birr for membership.

👉 After becoming a member, you will not be charged any agent fee when you work with us.

👉Just by being a member, you will be given priority in the jobs that come every time.

👉 @Hawineartpromotion
If you share our channel to many people, you will get job and financial bonuses.

👉 @Hawinecastinggroup
If you join this group, you can follow the recruitment advertisement of many organizations including ours.

👉 @Hawinehq
This is Haweene's main promotion channel and the channel where we release information, news and selected people's photos.

👌 For more information

@Yehawinelij  0921625129

👌 To send photos, information and work

@Musiye           0973123088‌‌
የ ኢትዮጵያ_ባለ ራዕይ_ሞዴሎች pinned «#Casting #Call Hello Hello We are looking for 2 young women and 2 young men for a bank ad working on Wednesday. Date of recording: Wednesday Filming location: Debre Lebanos #Requirement #for women Age over 20 Height above 1.68 Very beautiful ones 👉 Permanent…»
Forwarded from Hawine Pictures (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#Casting #Call
እሮብ ለሚሰራው የባንክ ማስታወቂያ ቀረፃ ላይ 1 ወንድ እና 2 ሴት ባንከሮችን እንፈልጋለን።

👉 ዕድሜ፦ከ20 በላይ
👉 ቁመት፦ ከ1.70 በላይ

@Musiye @Yehawinelij
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#Casting  #Call

ሰላም የፊታችን ቅዳሜ ለሚሰራው የታዋቂ ሰው የሙዚቃ ክሊፕ ላይ 1 ዋና ሴት ሞዴል እና በዛ ያሉ አጃቢ ወጣቶችን እንፈልጋለን።

የቀረፃው ቀን፦ ቅዳሜ
የቀረፃው ቦታ፦ አዲስ አበባ

#መስፈርት #ለሞዴሏ

👉ዕድሜ ከ20 በላይ
👉ቁመት ከ1.75 በላይ
👉በጣም ቆንጆ የሆነችው
👉የፕሮሞሽናችን ቋሚ አባል የሆነችው

#ለወጣቶቹ

👉ዕድሜ ከ18 በላይ
👉ቁመት ከ1.60 በላይ
👉የፕሮሞሽናችን ቋሚ አባል የሆኑ

ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ በሙሉ በውስጥ መሰመር
ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት፣ሰፈር፣የስራ ልምድ እና አባል ያልሆናቹ የአባልነት 300 ብር ላኩ።


👉አባል ከሆኑ ብኋላ እኛ ጋር ስሰሩ ምንም ዓይነት የኤጀንት ብር አይቆረጥባችሁም።

👉አባል በመሆንዎ ብቻ በየጊዜዉ በሚመጡ ስራዎች ላይ ቅድሚያ ይሰጥዎታል።

👉 @Hawineartpromotion
ይሄን ቻናላችንን ለብዙ ሰዎች ካጋሩ የስራ እና የብር ቦነሶችን ያገኛሉ።

👉 @Hawinecastinggroup
ይሄን ጉራፓችንን ከተቀላቀሉ ደግሞ የኛን ጨምሮ የብዙ ድርጅቶችን የቀረፃ ማስታወቂያ መከታተል ይችላሉ።

👉 @Hawinehq
ይሄ የሀዊኔ ፕሮሞሽን ዋና ቻናል እና መረጃ፣ውሎ እና የተመረጡ ሰዎችን ፎቷቸውን የምንለቅበት ቻናል ነው።

👌ለበለጠ መረጃ

@Yehawinelij  0921625129

👌ፎቶ፣መረጃ ለመላክ እና ለመስራት

@Musiye           0973123088
የ ኢትዮጵያ_ባለ ራዕይ_ሞዴሎች pinned «#Casting  #Call ሰላም የፊታችን ቅዳሜ ለሚሰራው የታዋቂ ሰው የሙዚቃ ክሊፕ ላይ 1 ዋና ሴት ሞዴል እና በዛ ያሉ አጃቢ ወጣቶችን እንፈልጋለን። የቀረፃው ቀን፦ ቅዳሜ የቀረፃው ቦታ፦ አዲስ አበባ #መስፈርት #ለሞዴሏ 👉ዕድሜ ከ20 በላይ 👉ቁመት ከ1.75 በላይ 👉በጣም ቆንጆ የሆነችው 👉የፕሮሞሽናችን ቋሚ አባል የሆነችው #ለወጣቶቹ 👉ዕድሜ ከ18 በላይ 👉ቁመት ከ1.60 በላይ …»
Watch ""ስደት ወደ ህልም ሀገር" Emigrate Top The Dream Land" on YouTube
https://youtube.com/shorts/e1stz2K0TCg?feature=share
🌿ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ለብዙዎች የቻናላችን ቤተሰቦች የvideo clip እና ማስታወቂያዎች ላይ cast ያስደረገው የፎቶ ውድድራችን ሰኞ ይጀምራል ቅድሚያ ለቻናላችን ቤተሰቦች ስለምንሰጥ መወዳደር የምትፈልጉ የቻናላችን ቤተሰቦች ፎቶአችሁን @Bina343 እዚ ላይ በመላክ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን🦋


🔅የኢትዮጵያ_ባለራዕይ _ሞዴሎች የናተው ቻናል🕸
#የመጀመሪያው ዙር የፎቶ ውድድራችን ሰኞ ይጀምራል እዚ ላይ @Bina343 በመመዝገብ መወዳደር ምችሉ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን
🌿በቅርቡ በ Telegram ቻናለችን ተቋርጠው የነበሩት በ YouTube ብቻ እንሰጣቸው የነበሩ የሞዴሊንግ፣ የፎቶግራፍ፣ የፋሽን ዲዛይን፣ ሜካፕ እና በአዲስ መልክ SFX ሜካፕ ጥበቦችን በዚ official በሆነው በTelegram ቻናላችን የTutorial ትምህርቶችን የምንሰጥ ይሆናል
Forwarded from ELIAS GETAYE (Elias Getaye)
ADWA MY HISTORY

Fashion Night
Date: Feb 27, 2023 GC / Yekatit 20/2015 EC
Time: 10:00 LT / 4:00 PM
Venue: Hagerfiker Theater
#የመጀመሪያው ዙር የፎቶ ውድድራችን ዛሬ ማታ 2:00 ሰዐት ላይ ይጀመራል። @Bina343 ፎቶ ስንቀበል ነበር የፎቶ መቀበያው ጊዜ ስለተጠናቀቅ ከዚ በዋላ ምንም አይነት ፎቶ አንቀበልሜ።

🔅የኢትዮጵያ_ባለራዕይ_ሞዴሎች የናተው ቻናል🕸
#የመጀመሪያው ዙር ውድድራችን ተጀምሯል ተወዳዳሪዎች መልካም ዕድል
2024/09/29 14:23:30
Back to Top
HTML Embed Code: