Telegram Web Link
የ ኢትዮጵያ_ባለ ራዕይ_ሞዴሎች pinned «የተለያዩ ከካሜራ ጀርባ ያሉ ትይንቶችን፣ሙሉ ፊልሞችን፣ስታንደዳፕ ኮሜዲዎችን እና ክሊፖችን ለማየት Subscribe በማድረግ ይቀላቀሉን። Watch "Mohammed Oshe" on YouTube https://youtube.com/@mohammedoshe6946»
🌿በ video የተዛገጀ ወሳኝ የካሜራ ትምህርት ለጀማሪ ካሜራማኖች ልታስተካክሏቸው የሚገቡ 7ቱን የካሜራ ሲስተሞች።

🌿ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ሙሉ ትምህርቱን ከታች በለቀቅነው የ you Tube ቻናላችን ላይ ታገኙታላችሁ እየገባችሁ መማር ምችሉ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን

🔅የኢትዮጵያ ባለ ራዕይ ሞዴሎች የናተው ቻናል🔅
🕸እናንተን ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እቤታችሁ ሆናችሁ እድትማሩ በማሰብ በአይነቱ ለየት ያለ ብቸኛው ብቃት ባላቸው አስተማሪዎች በ online የሞዴሊንግ ፣የካሜራ ማን፣የሜካፕ አርቲስት፣የፋሽን ዲዛይን እዲሁም የ Motivation መማሪያ ቻናል ነው።

#official የ ዩቲዩብ ቻናላችን ነው ገብታችሁ subscribe በማድረግ የሚሰጡትን ትምህርቶች ያለ ምንም ክፍያ እድትማሩ ለመግለፅ እንወዳለን።

🔅የኢትዮጵያ_ ባለራዕይ_ ሞዴሎች 🔅
Watch "MOHAMMED OSHE" on YouTube
https://youtube.com/@mohammedoshe2760
Forwarded from Hawine Pictures (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#አርብ #እና #ቅዳሜ #ለሚሰራው #ትልቅ #የማስታወቂያ #ቀረፃ እና #ለቢልቦርድ ፎቶ #ሹቲንግ #ላይ #ተዋናዮችን #እንፈልጋለን

🫱5 ወጣት ሴቶች እና 7 ወጣት  ወንዶች (ለፎቶ እና ቪዲዮ)
       👍 ዕድሜ ከ20 በላይ
       👍 የሞዴል አቋም ያላቸው
👍 ፎቶ ጄኒክ የሆኑ
👍 ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ

🫱 3 ሴት ህፃናት (ለፎቶ)
       👍 ዕድሜ ከ8_10
👍 ፎቶ ጄኒክ የሆኑ

🫱2 ጎልማሳ ወንዶች
       👍 ዕድሜ ከ20_25
       👍 ቁመት ከ1.60 በላይ
       👍 ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ
        👍 ሁሉም ጥቁር ቀሚሰ ማምጣት የሚችሉ

የሚመለከታችሁ ሁላችሁም በውስጥ
ፎቶ.ስም.ስልክ .ዕድሜ.ቁመት እና ስፈር ላኩልኝ።

@Musiye       @Yehawinelij
https://www.tg-me.com/HawineHQ
@Hawineartpromotion
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
ከነገ ወዲያ (ቅዳሜ) ለሚሰራው የክሊፕ ቀረፃ ላይ ለዋና ካራክተር አንዲት ሴት ሞዴል እንፈልጋለን።

#መስፈርት
👍ዕድሜ ከ18_22
👍ቁመት ከ1.60 እሰከ 70 ባለው
👍ከለር ቀይ ወይም የጠይም ቆንጆ
👍ለዋና ካራክተር ስለሆነ ቁንጅና ግድ ነው

መስፈርቱን የምታሟሉ ሁላችሁም በአስቸኳይ ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ሰፈር ላኩልኝ።
@Musiye @Yehawinelij
0973123088/0921625129
የ ኢትዮጵያ_ባለ ራዕይ_ሞዴሎች pinned «ከነገ ወዲያ (ቅዳሜ) ለሚሰራው የክሊፕ ቀረፃ ላይ ለዋና ካራክተር አንዲት ሴት ሞዴል እንፈልጋለን። #መስፈርት 👍ዕድሜ ከ18_22 👍ቁመት ከ1.60 እሰከ 70 ባለው 👍ከለር ቀይ ወይም የጠይም ቆንጆ 👍ለዋና ካራክተር ስለሆነ ቁንጅና ግድ ነው መስፈርቱን የምታሟሉ ሁላችሁም በአስቸኳይ ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ሰፈር ላኩልኝ። @Musiye @Yehawinelij 09731…»
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
ለቅዳሜው ቀረፃ ተጨማሪ 7 ወጣቶችን እንፈልጋለን።

🫱የቀረፃው ቀን፦ቅዳሜ በ20/05/15
🫱የቀረፃው ቦታ፦አዲስ አበባ

#መስፈርት
👉ዕድሜ ከ18 በላይ
👉 ቁመት ለሴት ከ1.65_
ለወንድ ከ1.75 በላይ
👉ክፊያ ከ500_1000
👉 ቁንጆ የሆኑ

መስፈርቱን ማሟላት የምትችሉት ሁላችሁም 5 ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ቁመት፣ዕድሜ፣ሰፈር እና የስራ ልምድ በውስጥ ላኩልኝ።

@Musiye @Yehawinelij

ስራዎቻችንን ለማየት እና የስራ ማስታወቂያዎችን ለመከታተል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@Hawinehq @Hawineartpromotion
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
የ ኢትዮጵያ_ባለ ራዕይ_ሞዴሎች pinned «ለቅዳሜው ቀረፃ ተጨማሪ 7 ወጣቶችን እንፈልጋለን። 🫱የቀረፃው ቀን፦ቅዳሜ በ20/05/15 🫱የቀረፃው ቦታ፦አዲስ አበባ #መስፈርት 👉ዕድሜ ከ18 በላይ 👉 ቁመት ለሴት ከ1.65_ ለወንድ ከ1.75 በላይ 👉ክፊያ ከ500_1000 👉 ቁንጆ የሆኑ መስፈርቱን ማሟላት የምትችሉት ሁላችሁም 5 ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ቁመት፣ዕድሜ፣ሰፈር እና የስራ ልምድ በውስጥ ላኩልኝ። @Musiye …»
Forwarded from Hawine Pictures (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#CASTING #CALL
#የዳይፐር  #ማስታወቂያ

ሰላም ሰላም ሰሞኑን ለሚሰራው የዳይፐር ማስታወቂያ ስራ ላይ 2 እናት መሆን የሚችሉ ወጣት ሴቶች፣2 ጎልማሳ ወንዶች፣ 2 ጨቅላ ህፃናት እና 5 ወጣቶችን እንፈልጋለን።

👉የቀረፃው ቦታ፦ አ.አ
👉 የቀረፃ ቀን ሰሞኑን

              #መስፈርት #ለእናቶች

👉 ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ
👉 ዕድሜ ከ24 በላይ
👉 ቁመት ከ1.69 በላይ 
👉 አሪፍ አቋም ያላቸው

         #ለህፃናት

👉 ዕድሜ ከ3 ወር በላይ

           #ለወንዶች

👉 ዕድሜ ከ21 በላይ
👉 ቁመት ከ1.70 በላይ
👉 ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ
👉 አሪፍ አቋም ያላቸው

         #ለወጣቶች

👉 ዕድሜ ከ18 በላይ
👉 ቁመት ከ1.68 በላይ
👉 አሪፍ አቋም ያላቸው
👉 ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ

         #ማሳሳቢያ

👉 ብዙም ክፍያ ለማይጠብቁ እና ለአባላቱ ቅድሚያ  ይሰጣል።

ስለሆነም መስፈርቱን መሟላት የሚትችሉ ሰዎች በአስቸኳይ
ፎቶ.ስም.ዕድሜ .ስልክ እና ቁመት በውስጥ ላኩልኝ።

👉  @Musiye  👈    

👉  @Yehawinelij 👈

0973123088/0921625129

👉 #ጀማሪ #ሞዴሎች #ይበረታታሉ!

የምንሰራቸውን ስራዎች ለመከታተል

👉 @Hawinepromotion 👈

ጥራት ያላቸውን እና የተመረጡ ስራዎችን ለመስራት

👉 @Hawineartpromotion👈

ለማንኛውም አሰተያየት፣ጥያቄ እና ወይይት አዲስ የከፈትነውን ጉሩፓችንን ይቀላቀሉ

👉 @Hawinecastinggroup 👈
Forwarded from Hawine Pictures (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#Casting #Call
አዳማ ላሉት ተዋናዮች
ነገ ወንጂ ለሚሰራው የሙዚቃ ክሊፕ ቀረፃ ላይ ሁለት ወጣት ሴቶችን፣ሁለት ወጣት ወንዶችን እና አንዲት እናትን እንፈልጋለን።

👉 የቀረፃው ቀን፦ ነገ ሃሙስ
👉 የቀረፃው ቦታ፦ አዳማ ወንጂ

#መስፈርት #ለወጣት #ሴቶች
👍 ዕድሜ፦ከ18 በላይ
👍 ቁመት፦ ከ1.68 በላይ
👍 ቆንጆ የሆኑ
👍 የአዳማ ወይም የወንጂ ነዋሪዎች የሆኑ

#ለእናት
👍 ዕድሜ ከ50 በላይ
👍 ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ
👍 አዳማ ወይም ወንጂ ነዋሪ የሆኑ

ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ሁላችሁም በውስጥ መሰመር ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ሰፈር እና ቁመት ላኩልን።

@Musiye @Yehawinelij
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#CASTING #CALL
#የአዋሽ #ባንክ  #ማስታወቂያ

ሰላም ሰላም የፊታችን እሁድ እና ማክሰኞ ለሚሰራው የአዋሽ ባንክ ማስታወቂያ ስራ ላይ 5 እናቶችን፣12 የዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን፣4 ጎልማሳ መምህራን፣ 4 ታዳጊዎችን እንፈልጋለን።

👉የቀረፃው ቦታ፦ አ.አ
👉 የቀረፃ ቀን፦ እሁድ እና ማክሰኞ

              #መስፈርት #ለእናቶች

👉 ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ
👉 ዕድሜ ከ50 በላይ

         #ለታዳጊዎች

👉 ዕድሜ ከ10_15

           #ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች

👉 ዕድሜ ከ18 በላይ
👉 ቁመት ከ1.70 በላይ
👉 ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ
👉 አሪፍ አቋም ያላቸው

         #ለጎልማሳዎች

👉 ዕድሜ ከ45 በላይ
👉 ጎስቋላ የምመስሉ
👉 ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ


         #ማሳሳቢያ

👉 ብዙም ክፍያ ለማይጠብቁ እና ለአባላቱ ቅድሚያ  ይሰጣል።

ስለሆነም መስፈርቱን መሟላት የሚትችሉ ሰዎች በአስቸኳይ
ፎቶ.ስም.ዕድሜ .ስልክ እና ቁመት በውስጥ ላኩልኝ።

👉  @Musiye  👈    

👉  @Yehawinelij 👈

0973123088/0921625129

👉 #ጀማሪ #ሞዴሎች #ይበረታታሉ!

የምንሰራቸውን ስራዎች ለመከታተል

👉 @Hawinepromotion 👈
👉 @Hawinehq 👈

ጥራት ያላቸውን እና የተመረጡ ስራዎችን ለመስራት

👉 @Hawineartpromotion👈
👉 @Hawinehq 👈

ለማንኛውም አሰተያየት፣ጥያቄ እና ወይይት አዲስ የከፈትነውን ጉሩፓችንን ይቀላቀሉ

👉 @Hawinecastinggroup 👈
Forwarded from Hawine Pictures (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
ቲጂ ካሳሁን
16 ፊልም ፕሮዳክሽን
ሌንጮ ፍቅሩ
አቡዝ ስቱዲዮ
መሀመድ ኦሼ (ሙሴ)
Watch "TG Kasahun - Waliif Hubachaa- New Ethiopian Oromo Music 2023 (Official Video)" on YouTube
https://youtu.be/fxBX2nxgmyQ
💒እንኳን ለፆመ ነነዌ አደረሳችሁ።

💒ቅዱሳን አባቶቻችን በደም አቆይተው እዚ ያደረሱልንን እምነት እኛም በደማችን ወደቀጣይ ትውልድ እናስተላለፋታለን። ተዋህዶ አትታደስም አትፈርስም።

፩ ሲኖዶስ
፩ መንበር
፩ ፓትሪያሊክ
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
ይቺ ልጅ ለነገ ቀረፃ ስለምትፈለግ በውስጥ ታውራን
@Musiye       @Yehawinelij
Forwarded from Hawine Pictures (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#CASTING #CALL
#ለነገ #ማስታወቂያ #ቀረፃ

ሰላም ሰላም ነገ (እሮብ) ለሚሰራው የማስታወቂያ ቀረፃ ተዋናዮችን እንፈልጋለን።

👉የቀረፃው ቦታ፦ አ.አ
👉 የቀረፃ ቀን እሮብ

              #መስፈርት #ለእናቶች #እና #አባቶች

👉 ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ
👉 ዕድሜ ከ50 በላይ

         #ለህፃናት

👉 ዕድሜ ከ7_10

           #ለጎልማሳ #ወንዶች

👉 ዕድሜ ከ27_32
👉 ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ
👉 አሪፍ አቋም ያላቸው

         #ለወጣቶች

👉 ዕድሜ ከ20 በላይ
👉 ቁመት ከ1.68 በላይ
👉 አሪፍ አቋም ያላቸው
👉 ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ

         #ማሳሳቢያ

👉 ብዙም ክፍያ ለማይጠብቁ እና ለአባላቱ ቅድሚያ  ይሰጣል።

ስለሆነም መስፈርቱን መሟላት የሚትችሉ ሰዎች በአስቸኳይ
ፎቶ.ስም.ዕድሜ .ስልክ እና ቁመት በውስጥ ላኩልኝ።

👉  @Musiye  👈    

👉  @Yehawinelij 👈

0973123088/0921625129

👉 #ጀማሪ #ሞዴሎች #ይበረታታሉ!

የምንሰራቸውን ስራዎች ለመከታተል

👉 @Hawinepromotion 👈

ጥራት ያላቸውን እና የተመረጡ ስራዎችን ለመስራት

👉 @Hawineartpromotion👈

ለማንኛውም አሰተያየት፣ጥያቄ እና ወይይት አዲስ የከፈትነውን ጉሩፓችንን ይቀላቀሉ

👉 @Hawinecastinggroup 👈
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#Casting #Call
#በቅርቡ #ለሚጀመረው #የDSTV #ድራማ #ላይ #በዛ #ያሉ #ተዋናዮችን #እንፈልጋለን

👍ዕድሜ፦ ከ10_65
👍ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ
👍የፕሮሞሽናችን አባል የሆኑ

ስለሆነም የመስራት ፊላጎቱ ያላችሁ ሁላችሁም ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት፣ሰፈር ላኩልኝ።
@Musiye @Yehawinelij

0973123088/0921625129
2024/09/29 16:23:14
Back to Top
HTML Embed Code: