Telegram Web Link
የመጨረሻው ዙር ውድድራችን ተጠናቋል። ስላረፈድን ይቅርታ🙏
#የመጨረሻው ዙር የፎቶ ውድድራችንን ተጠናቋል። 1ኛ በመውጣት የመጨረሻውን ዙር ያሸነፈው #ቅዱስ አበበ congra👏👏👏 እንኳን ደስ ያለህ የመጨረሻው ዙር አሸናፊ ስለሆንክ @Bina343 ሽልማትህን መውሰድ ትችላለህ🦋


1ኛ ቅዱስ አበበ በ 101 ነጥብ

2ኛ ሀቢ ደስታ በ 45 ነጥብ

🌿ሁላችሁም ተወዳዳሪዎች አሪፍ ውድድር ነበር ያደረጋችሁት 👏👏👏👏👏
Forwarded from Hawine Pictures (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#ነገ #ለሚሰራው #ክሊፕ #ተዋናዮችን #እንፈልጋለን

🫱1 እናት እና 1 አባት
👍 ዕድሜ ከ45 በላይ
👍 ጉስቁል ያሉ

🫱 2 ህፃናት ወንድና ሴት
👍 ዕድሜ ከ5_10

🫱 3 ወጣቶች
👍 ዕድሜ ከ18_23
👍 ቁመት ከ1.68 በላይ
👍 ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ

የሚመለከታችሁ ሁላችሁም በውስጥ
ፎቶ.ስም.ስልክ .ዕድሜ.ቁመት እና ስፈር ላኩልኝ።

@Musiye @Yehawinelij
@HawineCastinghq
@Hawineartpromotion
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
ይሄ ዛሬ የከፈተኩት አዲሱ የYou Tube ቻናሌ ነው Subscibe አርጉልኝ🙏
Watch "Mohammed Oshe" on YouTube
https://youtube.com/@mohammedoshe6946
Forwarded from Hawine Pictures (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
እንኳን ደስ ያለን ትላንት በተካሄደው የኦዳ አዋርድ ላይ እኛ ከሰራናቸው ሙዚቃዎች ውስጥ የአንዱዓለም ጎሳ እና የጉቱ አበራ ሙዚቃዎች በምርጥ ክሊፕ፣በምርጥ ፕሮዳክሽን እና በምርጥ ነጠላ ዘርፍ አሸናፊ ሆኗሉ።
@Musiye @Yehawinelij
@Hawinehq @Hawineartpromotion
https://youtube.com/@mohammedoshe6946
Forwarded from Hawine Pictures (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
የፊታችን ሰኞ ለሚሰራው የታዋቂ ዘፋኝ ክሊፕ ላይ አንዲት ዋና ሞዴል ሴት እንፈልጋለን።

#መስፈርት

👍ዕድሜ ከ20 በላይ
👍ቁመት ከ1.70 በላይ
👍ከለር ቀይ ወይም የጠይም ቆንጆ

@Musiye @Yehawinelij
@Hawinehq @Hawineartpromotion
Forwarded from Hawine Pictures (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
Forwarded from መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) 2 Mohammed Oshe (Mos)
የተለያዩ ከካሜራ ጀርባ ያሉ ትይንቶችን፣ሙሉ ፊልሞችን፣ስታንደዳፕ ኮሜዲዎችን እና ክሊፖችን ለማየት Subscribe በማድረግ ይቀላቀሉን።

Watch "Mohammed Oshe" on YouTube
https://youtube.com/@mohammedoshe6946
የ ኢትዮጵያ_ባለ ራዕይ_ሞዴሎች pinned «የተለያዩ ከካሜራ ጀርባ ያሉ ትይንቶችን፣ሙሉ ፊልሞችን፣ስታንደዳፕ ኮሜዲዎችን እና ክሊፖችን ለማየት Subscribe በማድረግ ይቀላቀሉን። Watch "Mohammed Oshe" on YouTube https://youtube.com/@mohammedoshe6946»
🌿በ video የተዛገጀ ወሳኝ የካሜራ ትምህርት ለጀማሪ ካሜራማኖች ልታስተካክሏቸው የሚገቡ 7ቱን የካሜራ ሲስተሞች።

🌿ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ሙሉ ትምህርቱን ከታች በለቀቅነው የ you Tube ቻናላችን ላይ ታገኙታላችሁ እየገባችሁ መማር ምችሉ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን

🔅የኢትዮጵያ ባለ ራዕይ ሞዴሎች የናተው ቻናል🔅
🕸እናንተን ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እቤታችሁ ሆናችሁ እድትማሩ በማሰብ በአይነቱ ለየት ያለ ብቸኛው ብቃት ባላቸው አስተማሪዎች በ online የሞዴሊንግ ፣የካሜራ ማን፣የሜካፕ አርቲስት፣የፋሽን ዲዛይን እዲሁም የ Motivation መማሪያ ቻናል ነው።

#official የ ዩቲዩብ ቻናላችን ነው ገብታችሁ subscribe በማድረግ የሚሰጡትን ትምህርቶች ያለ ምንም ክፍያ እድትማሩ ለመግለፅ እንወዳለን።

🔅የኢትዮጵያ_ ባለራዕይ_ ሞዴሎች 🔅
Watch "MOHAMMED OSHE" on YouTube
https://youtube.com/@mohammedoshe2760
Forwarded from Hawine Pictures (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#አርብ #እና #ቅዳሜ #ለሚሰራው #ትልቅ #የማስታወቂያ #ቀረፃ እና #ለቢልቦርድ ፎቶ #ሹቲንግ #ላይ #ተዋናዮችን #እንፈልጋለን

🫱5 ወጣት ሴቶች እና 7 ወጣት  ወንዶች (ለፎቶ እና ቪዲዮ)
       👍 ዕድሜ ከ20 በላይ
       👍 የሞዴል አቋም ያላቸው
👍 ፎቶ ጄኒክ የሆኑ
👍 ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ

🫱 3 ሴት ህፃናት (ለፎቶ)
       👍 ዕድሜ ከ8_10
👍 ፎቶ ጄኒክ የሆኑ

🫱2 ጎልማሳ ወንዶች
       👍 ዕድሜ ከ20_25
       👍 ቁመት ከ1.60 በላይ
       👍 ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ
        👍 ሁሉም ጥቁር ቀሚሰ ማምጣት የሚችሉ

የሚመለከታችሁ ሁላችሁም በውስጥ
ፎቶ.ስም.ስልክ .ዕድሜ.ቁመት እና ስፈር ላኩልኝ።

@Musiye       @Yehawinelij
https://www.tg-me.com/HawineHQ
@Hawineartpromotion
2024/10/02 12:30:59
Back to Top
HTML Embed Code: