Telegram Web Link
የ ኢትዮጵያ_ባለ ራዕይ_ሞዴሎች pinned «#Casting #Call በዚህ ሳምንት ለሚቀረፀው ትልቅ የክሊፕ ቀረፃ ላይ አንድ ወንድ ሞዴል እና 6 ተዋናዮችን እንፈልጋለን። 👉የቀረፃው ቀን፦ በዚህ ሳምንት 👉የቀረፃው ቦታ፦ አዳማ እና አ.አ 👉አንድ ዋና ሞዴል 🫱ከለር ፦ጠይም፣ሞላ ያለ ፊት ያለው 🫱ዕድሜ፦ከ21 በላይ 🫱ቁመት፦ከ1.75 በላይ 👉ሦስት ሴቶች የዘፋኟ ጓደኞች 🫱ዕድሜ፦ከ19 በላይ 🫱የገጠር ቆንጆ የሚመስሉ 🫱ለአንድ…»
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
ይሄን ልጅ ለስራ ስለምንፈልገው በውስጥ ያውራን
@Musiye @Yehawinelij
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
ለፊታችን አርብ ቀረፃ 3 ሴቶችን እና 4 ወንዶችን እንፈልጋለን።

#መስፈርት #ለሴቶች

👉ዕድሜ ከ20 በላይ
👉ቁመት ከ1.70 በላይ
👉አሪፍ የሰውነት ቅርፅ ያላቸው

#ለወንዶች
👉ዕድሜ ከ22 በላይ
👉ቁመት ከ1.70 በላይ
👉የስፓርተኛ አቋም ያላቸው

@Musiye @Yehawinelij
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#Casting #Call
ዛሬ ማታ ከ4:00 ጀምሮ ለሚቀረፀው የታዋቂ ሰው ክሊፕ ቀረፃ ላይ 5 ሴቶችን እንፈልጋለን።

👉ዕድሜ ከ18 በላይ
👉ቆንጆ ቆንጆ የሆኑ

👍መኪና እሰከ ቤታቸው ያደርሳቾዋል
👍ክፊያ 500 ብር

ስለሆነም ፊላጎቱ ያላቹ እና የሚመቻቹ በአስቸኳይ
ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ እና ሰፈራችሁን በውስጥ ላኩልን።
@Musiye @Yehawinelij
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
የፊታችን ሰኞ እና ማክሰኞ ለሚሰራው የባንክ ማስታወቂያ 2 ህፃናትን እና 5 ትላልቅ ሰዎችን እንፈልጋለን።
#መስፈርት

ለህፃናት
ዕድሜ ከ7_12
ፆታ አንድ ወንድ እና አንድ ሴት

ለትላልቆች
ዕድሜ ከ50 በላይ
ፅታ 3 ወንዶችን እና 2 ሴቶች

@Hawineartpromotion

@Musiye @Yehawinelij
የ ኢትዮጵያ_ባለ ራዕይ_ሞዴሎች pinned «የፊታችን ሰኞ እና ማክሰኞ ለሚሰራው የባንክ ማስታወቂያ 2 ህፃናትን እና 5 ትላልቅ ሰዎችን እንፈልጋለን። #መስፈርት ለህፃናት ዕድሜ ከ7_12 ፆታ አንድ ወንድ እና አንድ ሴት ለትላልቆች ዕድሜ ከ50 በላይ ፅታ 3 ወንዶችን እና 2 ሴቶች @Hawineartpromotion @Musiye @Yehawinelij»
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
እነዚህ ልጆች ለነገው ቀረፃ ስለተመረጡ በውስጥ ያውሩን
@Musiye @Yehawinelij
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
እናንተ ለነገ ቀረፃ ስለተመረጣችሁ በውስጥ አውሩን።
@Musiye     @Yehawinelij
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
ነገ ጥዋት ለሚሰራው የባንክ ማስታወቂያ 2 ባንከር ሆኖው መስራት የሚችሉ ወንዶችን እንፈልጋለን።
@Musiye @Yehawinelij
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
እናንተ ነገ ጥዋት ለሚሰራው የባንክ ማስታወቂያ ስለተመረጣችሁ በውስጥ አውሩኝ
@Musiye      @Yehawinelij
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
እነዚህ ልጆች ለነገ ቀረፃ ስለሚፈልጉ በውስጥ ያውሩን።
@Musiye       @Yehawinelij
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#Casting #Call

1 Father cast : male , age 35-40

1 Son cast : male, age 10-12

1 shop owner, male, age 40

1 Wood work customer: male, age 40

1 mother : female, age 35

grown up: 1 male, age 30

His daughter: 1 female, age 6

@Musiye @Yehawinelij
@Hawineartpromotion
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🦋 ሜሮን መኮንን

🔅 የኢትዮጵያ ባለ ራዕይ ሞዴሎች 🔅
2024/10/02 18:27:19
Back to Top
HTML Embed Code: