Telegram Web Link
🌿ውድ ቤተሰቦቻችን በኛ ስም የተከፈቱ ብዙ የቴሌግራም ቻናሎች ስላሉ ይሄን ትክክለኛውን 🔅የኢትዮጵያ ባለ ራዕይ ሞዴሎች ቻናል 🔅 ለሌሎች Forward በማድረግ እድትተባበሩን ለመግለፅ እንወዳለን።

🔅 የኢትዮጵያ ባለራዕይ ሞዴሎች🔅
#Name ፦ HABTESLASSE Hadgenbes
#Height ፦ 1.73
#weight :- 57
#Age :-24
#Email :- [email protected]
#Skin color :-Dark Brown
#Bra and cup size :-
#waist size :-
╔═✯═ღ👣ღ══✭═╗
የኢትዮጰያ ባለራዕይ ሞዴሎች
╚═✮═ღ👣ღ══✬═╝

👇👇👇
https://www.tg-me.com/NEW_GENERATION_MODEL
🦋የፎቶ ውድድራችን ላይ መሳተፍ ምፈልጉ ተወዳዳሪዎች ፎቶአችሁን እዚ ላይ ላኩልን @Bina343
🌿የመጀመሪያ ዙር ውድድራች ነገ ማታ 2:00 ሰዐት ላይ ይጠናቀቃል።

በድጋሚ ተወዳዳሪዎች መልካም ዕድል🙏
#Name ፦ ዮሀንስ ደሳለኝ
#Height ፦ 1.82
#weight :- 72
#Age :- 24
#Email :[email protected]
#Skin color :- Red
#Bra and cup size :-
#waist size :-
╔═✯═ღ👣ღ══✭═╗
የኢትዮጰያ ባለራዕይ ሞዴሎች
╚═✮═ღ👣ღ══✬═╝

👇👇👇
https://www.tg-me.com/NEW_GENERATION_MODEL
#Name ፦ አብዱላፊዝ አህመድ
#Height ፦ 1.77
#weight :- 65
#Age :- 20
#Email :[email protected]
#Skin color :- Brown
#Bra and cup size :-
#waist size :- 32
╔═✯═ღ👣ღ══✭═╗
የኢትዮጰያ ባለራዕይ ሞዴሎች
╚═✮═ღ👣ღ══✬═╝

👇👇👇
https://www.tg-me.com/NEW_GENERATION_MODEL
#Name ፦ በአምላክ ክብረአለም
#Height ፦ 1.63
#weight :- 53
#Age :- 16
#Email :-
#Skin color :-
#Bra and cup size :-
#waist size :-
╔═✯═ღ👣ღ══✭═╗
የኢትዮጰያ ባለራዕይ ሞዴሎች
╚═✮═ღ👣ღ══✬═╝

👇👇👇
https://www.tg-me.com/NEW_GENERATION_MODEL
#Name ፦ ሀቢ ደስታ
#Height ፦ 1.65
#weight :- 59
#Age :-20
#Email :-
#Skin color :- Brown
#Bra and cup size :-
#waist size :-
╔═✯═ღ👣ღ══✭═╗
የኢትዮጰያ ባለራዕይ ሞዴሎች
╚═✮═ღ👣ღ══✬═╝

👇👇👇
https://www.tg-me.com/NEW_GENERATION_MODEL
🌿የፎቶ መቀበያ ጊዜ ስለተጠናቀቀ ከዚ በዋላ ምንም አይነት ፎቶ አንቀበልም።

ተወዳዳሪዎች መልካም ዕድል🙏
ተወዳዳሪዎች በደንብ እስተውሉ!!!

🚫ውድድሩ ላይ የውሸት ድምፅ Like👍 የምትጠቀሙ ተወዳዳሪዎች የምንከታተል ስለሆ ከፎቶ ውድድሩ ውጪ እደምትሆኑ እንገልፃለን ።🚫


መልካም ዕድል🙏
#የመጀመሪያ ዙር የፎቶ ውድድራችንን ተጠናቋል። ኪሩቤል congra👏👏👏 እንኳን ደስ ያለህ የመጀሪያው ዙር አሸናፊ ስለሆንክ @Bina343 ሽልማትህን መውሰድ ትችያለህ።ስማችሁ ከዚ በታች የተዘረዘራችሁ Top 5 ተወዳዳሪዎች እንኳን ደስ ያላችሁ ወደ ሁለተኛው እና ወደ መጨረሻው ዙር አልፋችዋል🦋

1ኛ ኪሩቤል አፅብሀ በ 241 ነጥብ

2ኛ ሊዲያ አካኮ በ 177 ነጥብ

3ኛ የአብስራ ሹመቴ በ 110 ነጥብ

4ኛ እድላዊት ሀይሌ በ 66 ነጥብ

5ኛ ቤተልሔም ደግፌ በ 46 ነጥብ

🌿ሁላችሁም ተወዳዳሪዎች አሪፍ ውድድር ነበር ያደረጋችሁት 👏👏👏👏👏
#ለናተ ለ ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ምርጡ ፎቶ የቱ ነው? Top 5 ካልገቡት ተወዳዳሪዎችን ምረጡ በብዛት የተመረጠ ፎቶ Top 5 የገቡትን ይቀላቀላል ወደ መጨረሻው ዙር የሚያልፍ ይሆናል።
🌿ዮሀንስ ደሳለኝ እና አብዱላፊዝ ወደ ሁለተኛው እና ወደ መጨረሻው ዙር አልፋችኋል🔅
#Morning Motivation 🕸

🦋እኩል 24' ሰአት!

🌿ውድቀት ለማንም አልተፈጠረም ስኬት ለማንም አልተከለከለም፡፡ ቀን ለሁላችንም እኩል 24' ሰአት ሰታናለች፡፡ የግዜው አለቃ የህይወቱ ጀግና ነው፡፡ አንተ ከሁኔታዎችም ከመከራዎችም በላይ ነህ!
ወዳጄ ያለመፍትሄው የተፈጠረ ችግር የለም፡፡ አንተ ደግሞ ለውድቀት እና ለሽንፈት ፈፅሞ አልተፈጠርክም! ተነስ! ጨለማውን ለመግፈፍ ሻማ ከመለኮስ ጀምር!

╔═✯═♫ღ👣ღ♫═✭═╗

🔅የ ኢትዮጰያ ባለ ራዕይ ሞዴሎች🔅

╚═✮═♫ღ👣ღ♫═✬═╝

@NEW_GENERATION_MODEL
🌿የአብዛኞቻችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች ጥያቄ የሆነው "ሞዴል ማን መሆን ይችላል? ሞዴል ማለትስ ምንድ ነው?
የዚ ጥያቄ ሙሉ መልስ በ ሞዴል አስቻለው አንለይ ከጆሃንስበርግ በሚገም ማብራርያ ሙሉ የሞዴሊንግ ትምህርቱ youtube ቻናላችን ላይ ተለቋል
Watch "ሞዴል ማን መሆን ይችላል? ሞዴልስ ምንድን ነው? In fashion industries :-BLACKISH MODEL :- Ethiopia" on YouTube
https://youtu.be/37m7cBJM3Zs
የሞዴሊንግ ክላስ የሰጠው ሞዴል አስቻለው አንለይ ከጁሀንስበርግ ነው።

ሙሉውን ትምህርት በኛው 1.5k በላይ subscribe ባለው official youtube ቻናላችን ላይ ተለቋል ። ውድ የሞዴሊንግ አፍቃሪያን የቻናላችን ቤተሰቦች የምንለቃቸው ትምህርቶች በቀላሉ እዲደርሳችሁ subscribe በማድረግ መማር ትችላላችሁ 👇👇👇
🌿የመጨረሻው ዙር የፎቶ ውድድራችን ዛሬ ማታ 2:00 ሰዐት ላይ ይጀመራል።
2024/09/30 04:28:49
Back to Top
HTML Embed Code: