Telegram Web Link
🌿ውድ ተቻናላችን ቤተሰቦች ለብዙዎች የቻናላችን ቤተሰቦች የvideo clip እና ማስታወቂያዎች ላይ cast ያስደረገው የፎቶ ውድድራችን ይጀምራል ቅድሚያ ለቻናላችን ቤተሰቦች ስለምንሰጥ መወዳደር የምትፈልጉ የቻናላችን ቤተሰቦች ፎቶአችሁን @Bina343 እዚ ላይ በመላክ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን🦋


🔅የኢትዮጵያ_ባለራዕይ _ሞዴሎች የናተው ቻናል🕸
Forwarded from Lidu Dudu
Forwarded from Lidu Dudu
በተጨማሪም 1ኛ ለወጣች ተወዳዳሪ በነፃ makeup + nail በ Dudu Makeup studio ስፖንሰርነት ምትሰራ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን። ውድ ተቻናላችን ቤተሰቦች ይህ እድል የናተወ ነው @Bina343 ላይ ፎቶአችሁን በመላክ መወዳደር እና የእድሉ ተጠቃሚ መሆን ትችላላችሁ ።
ከ 1.5k በላይ subscribe ባለው የ you tube ቻናላችን በ online የሞዴሊንግ፣ ፋሽን ዲዛይን፣ ካሜራ ማን ፣ የሜካፕ፣ እዲሁም የስነ ልቦና ትምህርቶች እየተሰጡበት ይገኛል።

#ብዙዎች በምንሰጣቸው class እየተማሩ እየተለወጡበት ይገኛሉ እርሶም በ you tube ቻናላችን በሚሰጡ ትምህርቶች ገብተው እዲጠቀሙ ለመግለፅ እንወዳለን ።

🔅የእናተው የኢትዮጵያ ባለ ራዕይ ሞዴሎች ቻናል።🦋
Forwarded from ሀዊኔ ካስቲንግ Hawine Casting (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#ማስጠንቀቂያ!

ውድ የሀዊኔ ፕሮሞሽን ቤተሰቦች በተደጋጋሚ ስንነግራችሁ እንደከረመነው አሁንም ካስት ኤጀንት ነን ለስራ ፈልገናችሁ ነው እያሉ የብዙ ሴት እህቶቻችን ስልክ እና ገንዝብ በመስረቅ እንዲሁም ፆታዊ ትንኮሳዎች በጣም እየተስፋፉ መቷል። ስለሆነም ለመስራት ካላችሁ ጉጉት የተነሳ በቃላት ብቻ ተደልላችሁ የማታውቁትን ሰው ወይም በቂ መረጃ ሳይኖራችሁ በተለይ ሴቶች ብቻችሁን ባለመሄድ ከጥቃቱና ስርቆቱ መትረፍ ትችላላችሁ።

እዚህ ላይ የተለጠፉት ስልክ ቁጥሮች ሌቦቹ በተለያዩ ጊዜ ከሚጠቀሟቸው ስልኮች መካከል በጥቆማ የደረሱን ናቸው።

@Musiye @Yehawinelij
0973123088/0913649094
🌿ቆይታ ከጌትነት ጋር

#አንድ ሞዴል እዴት ነው መልካም ማንነትን መገንባት የምንችለው?

ለሞዴል እጅግ ጠቃሚ የሆነ የስነ ልቦና ትምህርት ሙሉ ትምህርቱ በ you tube ቻናላችን ከደቂቃዎች በዋላ ይለቀቃል
🌿አንድ ሞዴል ሊኖረ የሚገባው የመልካምነት ስብዕና እንዴት መገንባት እዳለባችሁ የሚያስተምር

🦋ሞዴል ለመሆን ፍላጎት ያላችሁ እና ሞዴል የሆናችሁ ልሰሙት የሚገባ እጅግ በጣም ጠቃሚ የስነ ልቦና ትምሀርት የናተው ቻናል በሆነው የኢትዮጵያ ባለ ራዕይ ሞዴሎች የ you tube ቻናል ሙሉ ትምህርቱ ተለቋል።
🌿ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ለብዙዎች የቻናላችን ቤተሰቦች የvideo clip እና ማስታወቂያዎች ላይ cast ያስደረገው የፎቶ ውድድራችን እሮብ ይጀምራል ቅድሚያ ለቻናላችን ቤተሰቦች ስለምንሰጥ መወዳደር የምትፈልጉ የቻናላችን ቤተሰቦች ፎቶአችሁን @Bina343 እዚ ላይ በመላክ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን🦋


🔅የኢትዮጵያ_ባለራዕይ _ሞዴሎች የናተው ቻናል🕸
#የመጀመሪያ ዙር የፎቶ ውድድራችን ተጀምሯል

ተወዳዳሪዎች መልካም ዕድል 🙏
#ስም ፦ ሳምራዊት ሽመልስ
#ቁመት ፦ 1.72
#ክብደት :- 58
╔═✯═ღ👣ღ══✭═╗
የኢትዮጰያ ባለራዕይ ሞዴሎች
╚═✮═ღ👣ღ══✬═╝

👇👇👇
https://www.tg-me.com/NEW_GENERATION_MODEL
#ስም ፦ ትህትና አስቻለው
#ቁመት ፦ 1.68
#ክብደት :- 45
╔═✯═ღ👣ღ══✭═╗
የኢትዮጰያ ባለራዕይ ሞዴሎች
╚═✮═ღ👣ღ══✬═╝

👇👇👇
https://www.tg-me.com/NEW_GENERATION_MODEL
#ስም ፦ ፍራኦል ዘሪሁን
#ቁመት ፦ 1.66
#ክብደት :- 48
╔═✯═ღ👣ღ══✭═╗
የኢትዮጰያ ባለራዕይ ሞዴሎች
╚═✮═ღ👣ღ══✬═╝

👇👇👇
https://www.tg-me.com/NEW_GENERATION_MODEL
#ስም ፦ ዳግማዊ ለማ
#ቁመት ፦ 1.80
#ክብደት :- 80
╔═✯═ღ👣ღ══✭═╗
የኢትዮጰያ ባለራዕይ ሞዴሎች
╚═✮═ღ👣ღ══✬═╝

👇👇👇
https://www.tg-me.com/NEW_GENERATION_MODEL
2024/09/30 22:16:32
Back to Top
HTML Embed Code: