Forwarded from Faysul
ሙፍቲ ዳውድ የበጎ አድራጎት ድርጅት ለ600 የቲም አሳዳጊ እናቶችና ለአቅመ ደካሞች የረመዳን ፆም መያዣ የሚሆን ድጋፍ አደረገ።
በዛሬው ዕለት የካቲት 23/2017 ዓ/ል በከሚሴ ከተማ የቲም አሳዳጊ እናቶችና ለአቅመ ደከሞች የተለያዩ የረመዳን ፆም መያዣ የሚሆን ድጋፍ አድርጓል።
በድጋፍ ፕሮግራሙ የከሚሴ ከተማ ከንቲባ አቶ ሸሪፍ ቃሲም የተለያዮ የመንግስት ኃላፊዎች፣ የዞንና የወረዳ መጅሊስ ኃላፊዎችና የሀገር ሸማግሌዎች በተገኙበት "ረመዷንን ከሚስኪኖች ጋር 6" በሚል መሪ ቃል ከበጎ አድራጊ ግለሰቦች ሲያሰባስብ የቆየውን የአስቤዛ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው የህብረተሰባችን አካላት ለማከፋፈል ተችሏል።
በመላው ዓለም ለዚህ ፕሮጀክት መሳካት ከጎናችን ለነበራቹሁ ሁሉ በተቋማችን ስም እናመሰግናለን
™የአንድ አባወራ ቤተሰብ የተሰጠ ፓኬጅ™
1) 25 k.g የእንጀራ እህል
2) 5 k.g ነጭ(ፍርኖ) ድቄት
3) 3 ሌትር ዘይት
4) 2 k.g ቴምር
5) አንድ መደብ ሥጋ
ለአንድ አባወራ ቤተሰብ 3,500 ብር የፈጀ ሲሆን በአጠቃላይ ወደ 2,500,000 ( ሁለት ሚልየን አምስት መቶ ሺ ) ብር ገደማ ወጪ በማድረግ ለ600 አባወራዎች ድጋፍ አድርጎል።

Forwarded from አፍሪካ አካዳሚ | AFRICA ACADEMY | አጫጭር ኮርሶች መድረክ
በአሏህ ስም እጅግ በጣም ርህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው፣
(ሁሉም ሙስሊም ማወቅ ያለበት "የፆም፣ የቂያም እና የዘካተል ፊጥር ህግጋት ትንታኔ")
📖 አንደኛ ትምህርት (1) :-
የፆም ምንነት፣ ጥበብ፣ ጥቅሙ እና ትሩፋቱ እንዲሁም የረመዷን ወር ክብር
https://www.youtube.com/watch?v=9QtHrZmepZY

YouTube
የመጀመሪያ ቀን፤ (1) ኛ ትምህርት፤ የፆም ምንነት፤ ጥቅሙ እና ትሩፋቱ
"የፆም፤ የቂያም እና የዘካተል ፊጥር" ኮርስ || በክቡር ሼኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን
@Africa Academy - Ethio @አፍሪካ ቲቪ /Africa TV1

Forwarded from ሸይኽ ሙሐመድዘይን ዘህረዲን
Google Docs
1 ኛ ትምህርት የፆም ምንነት ጥቅሙ እና ትሩፋቱ
ትምህርቱን ካጠናቀቁ በኋላ ለሚከተሉት ነጥቦች በበቂ መልኩ ያብራራ፤
>> ረመዷን በቋንቋ እና በሸሪዓ ደረጃ ምን እንዳለው ?
>> የረመዷን ጾም ድንጋጌው በቁርአንና በሀዲስ ፤
>> ፈርድ ፣ግዴታ ፆም ስንት እንደሆኑ፤
>> ስለ ፆም ረሱል ከተናገሩት ትሩፋቶች፤ እና የመሳሰሉትን
>> ሱረቱል አህዛብ 35 ላይ አዓደሏሁለሁም የተባሉት ማናቸው? أَعَدَّ ٱللَّهُ لَهُم مَّغۡفِرَةً۬…

3 رمضـان .
اللَّهم إني أسالك حُسن الصِيام وحُسن الختام ولا تجعَلنا من الخاسِرين في رمضان.
اللَّهـم اجعلنـا ممن تدركهُم الرحمة والمغفرة والعتق من النار .

ሰዋዒዱል ኢኻእ ዛሬ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ ብቻ
በኢፍጣር ሰዓት ይጠብቁ
#ቁርኣን_የህይወት_ጎዳና
--------------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11636⭕️
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል

ቁርዐን የወረደው ልናነበው ብቻ ሳይሆን ልናስተነትነውና ህይወታችንን ይመራ ዘንድ ልንፈቅድለት መሆኑ ይታወቃል።
ሀገራችን ካፈራቻቸው ታላላቅ የቁርዐን ሙፈሲሮች መካከል የሆኑት ሸይኽ ሙሀመድዘይን ዘህረዲን በቅርቡ ይፋ ስላደረጉት የቁርዐን ተፍሲራቸው፣ከልጅነት ጀምሮ እስከ ዛሬ ማንነታቸው ያሳለፉትን ውጣውረድና ገጠመኞቻቸውን ከሚያማምሩ ቁርዐናዊ ሀሳቦችና መልክቶች ጋር አዋዝተው ዛሬ ከምሽቱ 1:30 በአፍሪካ ቲቪ የፉርቃን እንግዳ ሆነው ይጠብቋችኃል።
#ቁርኣን_የህይወት_ጎዳና
#ፉርቃን

جميع كتب التفاسير
ياريت كل من يصله هذا المنشور ينشره قدر إستطاعته لعله يكون الصدقة الجارية لنا بعد رحيلنا وهو التفسير الصوتي ، ليس عندك وقت للقراءة ، جاءك الحل ، اضغط على الرابط واستمع ، وتلذذ بفهم معاني كتاب الله العزيز ، في بيتك في سيارتك ، أثناء فراغك وانتظارك أو سفرك ، اختر الكتاب الذي تريده من ضمن باقة منوعة من كتب التفسير ، واحتسب أجر طلب العلم ، وتعلم تفسير القرآن الكريم .
https://read.tafsir.one/
اضغط على اسم السورة ثم اضغط على رقم الايه واسمع التفسير
انشره قدر إستطاعتك
السلام عليكم/
بعد عمر طويل
أنت المستفيد بمشيئةالله
أنشر القران الكريم
يشتغل ٢٤ ساعة بدون نت.
أكثر من ١٠٠ شيخ
صدقة لك ولوالديك

read.tafsir.one
التفسير التفاعلي
تفسير صوتي ونصي: الميسر • المختصر • السعدي • ابن جزي • الجلالين • السراج