Telegram Web Link
Forwarded from HIGHER STUDENT UNION ACADEMIC AFFAIR (Zzink)
Chapter two example 2a.pdf
949.3 KB
Forwarded from HIGHER STUDENT UNION ACADEMIC AFFAIR (Zzink)
Chapter two example 2b.pdf
571.3 KB
Forwarded from HIGHER STUDENT UNION ACADEMIC AFFAIR (Zzink)
chapter-3 example 2.pdf
813.9 KB
Forwarded from HIGHER STUDENT UNION ACADEMIC AFFAIR (Zzink)
RC II Course Outline.pdf
111.9 KB
Dear all our students , academic files will be shared nationally by the link Chanel below join and take your courses file. @HSUAA
Join 👉 @MUSUofficalchannell
This is Mekelle University -Arid campus
Join👉 @MUSUofficalchannell
Mekelle University Student Union pinned «Dear all our students , academic files will be shared nationally by the link Chanel below join and take your courses file. @HSUAA Join 👉 @MUSUofficalchannell»
Forwarded from Mekelle University Student Union (Ab®ish Ⓐ 🔐)
Dear all our students , academic files will be shared nationally by the link Chanel below join and take your courses file. @HSUAA
Join 👉 @MUSUofficalchannell
የቅድመ ምረቃ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች ሳይማሩ እንደማይመረቁ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ገለፀ

የ2012 ቅድመ ምረቃ የመጀመሪያ ዲግሪ ተመራቂ ተማሪዎች ሳይማሩ እንደማይመረቁ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ገለፀ።

ለሳይንስና ከፍትኛ ትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ የሆኑና በስራ ላይ ያሉ 44 ዩኒቨርሲቲዎች ከመጋቢት ወር የመጀመሪያ ሳምንት ጀምሮ የገጽ ለገጽ የመማር ማስተማር ሂደታቸውን ማቋረጣቸው ይታወሳል።
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ፥ በቅድመ-ምረቃ መርሃ ግብር በቴክኖሎጂ ትምህርት ማስቀጠል ባለመቻሉ ተማሪዎች ሳይማሩ አይመረቁም ብለዋል።

“በቴክኖሎጂ የቅድመ-ምረቃ ትምህርት ማስቀጠል ከሞላ ጎደል አልተቻለም፤ እያንዳንዱ ተማሪ በየቀኑ፣ በየሳምንቱ የሚማረውን እያነበበ፤ ምዕራፍ በምዕራፍ፣ ሞጁል በሞጁል ተምሮ ምዘና እየተደረገለት አልቆየም።
በዚህ ረገድ ያልመጣን፣ የትምህርቱን ይዘት ያላጠናቀቀን ተማሪ ተምሯል ብሎ ወስዶ፤ ይህንን ኮርስ ጨርሰሃል፣ በዚህ መልኩ ተገምግመሃል እና ይህንን ውጤት አግኝተሃል ብሎ ውጤት ሰጥቶ ማስመረቅ በትምህርትም በአሰራርም ወንጀል ነው፤ መሰል አካሄድ አይፈቀድም፤ እንደዚህም አይሆንም!” ብለዋል።

የድህረ ምረቃ የሁለተኛ እና የሶስተኛ ዲግሪ መርሃ-ግብር በቴክኖሎጂ ማድረስ በመቻሉ ይመረቃሉ ከሚል ድምዳሜ ተደርሷል።

ሆኖም የቅድመ-ምረቃ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች ምረቃ በኮቪድ 19 የስርጭት መጠን የሚወሰን እንደሆነ ነው ዶክተር ሳሙኤል የተናገሩት፤ ይህም የምረቃ ዓመታቸውን ተገማች የማያደርገው ነው።
ሁሉም ሊባል በሚቻል ደረጃ ዩኒቨርሲቲዎች ያላቸው መሰረተ-ልማት ለቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች ትምህርትን በቴክኖሎጂ ማድረስ የማያስችል ሆኖ መገኘቱ ተገልጿል።

በ2012 የትምህርት ዘመን የቅድመ-ምረቃ የመጀመሪያ ዲግሪ ተመራቂ ተማሪዎች ዕጣ ፈንታ አወዛጋቢ ሆኖ የቆየውም ለዚሁ ነው፤ ተማሪዎቹን እንደማያስመርቁ ከወዲሁ ያስታወቁ አሉ።
ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ፤ ተማሪዎች ከትምህርታቸው ፈጽመው እንዳይርቁ በሚል በተለያዩ መንገዶች ትምህርት ላይ ትኩረት እንዲያደርጉ ሲሰራ መቆየቱ የገለጹት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር አያኖ በዳሶ፥ በሁሉም መርሃ ግብር ለሚገኙ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁሶች የመማር ማስተማር እያቀረበ ቢቆይም፣ በዚህ ዓመት ሊመረቁ የነበሩ የቅድመ-ምረቃ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎችን እንደማያስመርቅ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ተናግረዋል።

ጎንደር ዩኒቨርሲቲም የ2012 ቅድመ-ምረቃ የመደበኛ መርሃ ግብር ተማሪዎችን እንደማያስመርቅ ገልጿል።
የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር አስራት አጸደወይን ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው ቆይታ፥ ከቅድመ-መደበኛ የ2012 ዓም ተመራቂ ተማሪዎች የመደበኛ መርሃ-ግብር ተማሪዎች ብቻ የማይመረቁ መሆኑን ነው የተናገሩት።
በሌላ በኩል በርካታ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ከውሳኔ ላይ አልደረሱም።
የገጽ ለገጽ ትምህርት ሲቋረጥ የሁኔታዎች ትንተና ሰርተናል ያሉት፣ የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር ታደሰ ቀነአ፥ ተማሪዎቹ ወደ ግቢ ተመልሰው በአጭር ጊዜ መርሃ-ግብር የመጨረስ ዕቅድ ቢኖረንም የኮቪድ 19 ስርጭት ነባራዊ ሁኔታ ይወስነዋል ብለዋል።
ከፍተኛ የትምህርት ተቋማቱ በቅድመ-ምረቃ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች ምረቃ ላይ ወጥ አቋም እያንጸባረቁ አይደለም። ሆኖም፤ የኮቪድ 19 ስርጭት የተገታ እንደሆነ ግን ተማሪዎችን በአፋጣኝ ወደ መደበኛ መማር ማስተማር ሂደታቸው የመመለስ ዕቅድ እንዳላቸውም ገልፀዋል።
ተማሪዎች በሳይንስና የከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር እንዲሁም በየሚማሩባቸው ተቋማት የተዘጋጀላቸውን የትምህርት ቁሳቁስ በማንበብ እየተዘጋጁ መጠበቅ አለባቸው የተባለውም ለዚሁ ነው።

Via #FBC
Join👉 @MUSUofficalchannell
Mekelle University with Great Ranking .
Join us @MUSUofficalchannell
Dear all our students,families and community the link below is Wachemo University students Union official channel with great recognition from the university management that you can get a real information about the Union and the University. Be member of the students Union by joining the link below.
👇👇
@WCUSU
👆👆

@MUSUofficalchannell
የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተማሪዎችና መምህራን ያለክፍያ በዲጂታል ላይበራሪ እንዲጠቀሙ ተወሰነ፡፡
፡፡፡፡

የኮቪድ 19 ወደ አገራችን መግባቱን ተከትሎ የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና (የዩኒቨርስቲዎችና ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና) መቋረጡ እና ትምህርትን በቴክኖሎጂ አስደግፎ በኦንላይን የማስቀጠል ሥራ እየተሰራ እንደሆነ ይታወቃል፡፡

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ትምህርትን በኦንላይን ሲያቀርብ የተማሪዎችን ኢኮኖሚያዊ አቅም በመገንዘብ በነፃ መጠቀም ለማስቻል ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር እየሰራ መሆኑን መግለፃችን ይታወሳል፡፡

በዚሁ መሰረት ከዛሬ ጀምሮ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ያዘጋጀውን የዲጂታል ላይበራሪ ተማሪዎችና መምህራን ገብተው ሲጎበኙ ከከፍያ ነፃ ወይም ዜሮ ሬቲንግ እንዲሆን ተወስኗል፡፡

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር Ethio telecom ላደረገው ከፍተኛ ድጋፍ እያመሰገነ የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ማህበረሰቡ በ http://ndl.ethernet.edu.et/ ገብታችሁ የነፃ አገልግሎቱን እንድታገኙ እየጋበዘ ተማሪዎችና መምህራን የኦንላይን መማር ማስተማር ሂደቱን በዚሁ አግባቡ እንድትቀጥሉ ያሳስባል፡፡

ቤተመፃህፍቱ ከ80 ሺህ በላይ ማጣቀሻ መፃፍህት፣ የመጀመሪያ ዓመት የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ሞጁሎች፣ በምስል የተደገፉ አጋዥ ማብራሪያዎች እንዲሁም የሁሉም የትምህርት አይነቶች ኮርስ ማቴሪያሎችን ይዟል፡፡
#Moshe
Join us @MUSUofficalchannell
Dear all our students hoping you a good time with covid19 prevention and helping our community being anywhere. as you know from Ministry of Science and Higher Education a Digital Library is announced. So that we are asking you to try the link(website) http://ndl.ethernet.edu.et/ if it is working and how much it available or is it fully accessible as your demands. Reply as your feedback to @Abrhaley_Arefaine or @MUSUinfochannelbot thank you. "stay home stay safe "

👇👇
Join 👉 @MUSUofficalchannell
Dear all our students follow the All African Students Union webinars on fb page of AASU 1972. we have good agendas as African Continent .
መልእኽቲ ኣብ ሆስፒታል ዓይደር ክትትል ንዝነበሮም ተሓከምቲ
ሆስፒታል ዓይደር ናይ 24 ሰዓት ሃንደበታዊ ሕክምና፣ ካንሰር ነክ ሕክምና፣ ክትትል ወሊድን ፅንስን (High risk)፣ ዲያሊስስ (ምሕፃብ ኩሊት)፣ ናይ ነዊሕ ግዜ ክትትል ሕክምና ግልጋሎት ኣብ ምሃብ ዝርከብ ኮይኑ ነቶም ኣብ ሆስፒታልና ክትትል ዝነበሮም ብምኽንያት ለበዳ ቫይረስ ኮሮና ብኣካል ክመፁ ዘይክእሉ ተሓከምቲ ኣብ ዘለውዎ ብስልኪ ግልጋሎት ምኽሪን ሕክምናን እናሃበ ይርከብ። ስለዚ ኩሉ ተገልጋሊ ክፈልጦ ስለዝተደለየ መርሃ-ግብሪን ስልኪ ቁፅሪን ከምዝስዕብ ተገሊፁ ኣሎ። (ኣብ ስራሕ ሰዓትን ብዝወፀ መርሃ-ግብሪን ጥራሕ ምስ ሓኪሞም/መን ይራኸቡ/ባ።)
ሀ. ንናይ ሕክምና ውሽጣዊ ሕማማት ዓበይቲ

1 ንሕክምና ልቢ
ናይ ስራሕ መዓልቲ ሶኒ፣ ረቡዕ፣ ሓሙስ
ስልኪ 09 76 00 04 40
2 ንሕክምና ኩሊት
ናይ ስራሕ መዓልቲ ሰሉስ
ስልኪ 09 76 00 04 40
3 ንሕክምና መትኒ/ነርቭ
ናይ ስራሕ መዓልቲ ሰሉስን ሓሙስን
ስልኪ 09 76 00 06 22
4 ንሕክምና ጨጓራ፣ ጉበትን መዓንጣን
ናይ ስራሕ መዓልቲ ሶኒ፣ ረቡዕ
ስልኪ 09 76 00 06 22
5 ንዓበይቲ ሕክምና ሽኮር (DM)
ናይ ስራሕ መዓልቲ ሶኒ፣ ረቡዕን ሓሙስን
ስልኪ 09 76 00 03 30
6 ንሕክምና ሳንባን መተንፈሲን (Chest)
ናይ ስራሕ መዓልቲ ሶኒ፣ ሰሉስን ረቡዕን
ስልኪ 09 76 00 06 00
7 ንሕክምና ተመሓላለፍቲ ሕማማት
ናይ ስራሕ መዓልቲ ሰሉስን ሓሙስን
ስልኪ 09 76 00 06 00
8 ንሕክምና ደም (Hematology)
ናይ ስራሕ መዓልቲ ሶኒን ረቡዕን
ስልኪ 09 76 00 01 20
9 ንሕክምና መገጣጠሚ (Rheumatology)
ናይ ስራሕ መዓልቲ ረቡዕ
ስልኪ 09 76 00 01 20
ለ. ንናይ ሕክምና ህፃናት
1 ናይ ሽኮርን ተዛመድቲ ናይ ፅኪ ሕክምና፣ ናይ ኩላሊት፣ ናይ ካንሰርን ደምን ሕክምና
ናይ ስራሕ መዓልቲ ካብ ሶኒ ክሳብ ዓርቢ
ስልኪ 09 76 00 00 40
2 ንዝኾነ ዓይነት ሕክምና ህፃናት ሓደሽቲ ተሓከምቲ
09 76 00 01 10
ናይ ስራሕ መዓልቲ ካብ ሶኒ ክሳብ ዓርቢ
3 ዘውድቕ ሕማምን ተዛመድቲ ናይ ስነ-መትኒ ሕክምናን
09 76 00 03 00
ናይ ስራሕ መዓልቲ ካብ ሶኒ ክሳብ ዓርቢ
4 ናይ ህፃናትን ኣባፅሕን ልቢ ሕክምና
09 76 00 04 00
ናይ ስራሕ መዓልቲ ካብ ሶኒ ክሳብ ዓርቢ
5 ናይ ሕንጠያት ሕክምናን ክትባትን ዝምልከት
09 76 00 05 00
ሐ. ንናይ ሕክምና ማህፀንን ፅንስን
09 14 26 66 20 ወይ 09 76 00 00 41

ልቢ በሉ ንኹሎም ግልጋሎት ምኽሪ ሕክምና ኣብ ስራሕ ሰዓትን ብዝወፀ መርሃ-ግብሪን ጥራሕ ተጠቐሙ።
ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ዓይደር
https://www.facebook.com/www.mu.edu.et.chs/
Forwarded from Deleted Account
Forwarded from Deleted Account
Amazing view our Mekelle University.
2024/11/15 15:53:54
Back to Top
HTML Embed Code: