Telegram Web Link
Dear volunteers ,
How have you been?
I hope my mesage finds you well. I am writing to you regarding the Summer Tutorial Program.
Please check the link below, which will help you identify the woreda to which you have been assigned.
You  are expected to report to the appropriate woreda education office and submit your CVs or academic credentials (e.g., grade reports).

Reporting Time: ሰኑይ ሐምለ 07-ሰሉስ 08/ 2017

Best regards,
TDA(ማ.ል.ት)

https://tinyurl.com/2aze966f
5🤗2
Mekelle University Student Union
Dear volunteers , How have you been? I hope my mesage finds you well. I am writing to you regarding the Summer Tutorial Program. Please check the link below, which will help you identify the woreda to which you have been assigned. You  are expected to report…
After you visit the link you put your full name or phone number then You  are expected to report to the appropriate woreda education office and submit your CVs or academic credentials (e.g., grade reports).
7
Mekelle University Student Union
Dear volunteers , How have you been? I hope my mesage finds you well. I am writing to you regarding the Summer Tutorial Program. Please check the link below, which will help you identify the woreda to which you have been assigned. You  are expected to report…
ቅድሚ ሕዚ ማሕበር ልምዓት ትግራይ ንወለንታዊ ሓገዝ ክረምታዊ ትምህርቲ ክተምህሩ ተመዝጊብኩም ዝነበርኩም በዚ ዝስዕብ ሊንክ ብምእታው ምድብኩም ክትፈልጡ ትኽእሉ ኢኹም ።
https://tinyurl.com/2aze966f
ናብ ዝተመደብክምዎ ወረዳ ቢሮ ትምህርቲ ሪፖርት እተገብርሉ መዓልቲ ዕለት 07/11/2017 -08/11/2017 ምኳኑ ክትፈልጡ ኣለኩም።
20👍6🤗2
#MoH

የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ የጤና ባለሙያዎች ምዝገባው በዚህ ሳምንት መጨረሻ የሚጀመር መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡

በትምህርት ሚኒስቴር የተሰጠውን የመውጫ ፈተና አልፋችሁ የተመረቃችሁ ተመዛኞች፣ የብቃት ምዘና ፈተና ምዝገባውን ለማከናወን የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎችን ማለትም ቴምፖራሪ ዲግሪ፣ መታወቂያ፣ 43 ፎቶ ከወዲሁ ማዘጋጀት ይኖርባችኋል ተብሏል፡፡

ቴምፖራሪ ዲግሪ ያልያዙ ተመዛኞች ምዝገባውን ማከናወን የማይችሉ መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳስቧል፡፡
11🤝3🤯1
Don't miss it
World youth festival assembly
September 17-21-2025
Only for current mekelle university students

Here’s what might be helpful.
Official website: https://goo.su/7eBhgJ6

Media kit (banners, social posts, newsletter text): https://drive.google.com/drive/folders/1LscGIqQWbHR9ONAyoEdaX9x7idn8mrH-?usp=sharing

Deadline to apply: July 20, 2025
8🍌3🤔1🤣1
#MinistryOfHealth

የብቃት ምዘና ፈተና የሚወስዱ የጤና ባለሙያዎች የኦንላይን ምዝገባ ከሐምሌ 15 እስከ ሐምሌ 24 ቀን 2017 ዓ/ም እንደሚከናወን ጤና ሚኒስቴር ገልጿል።

አመልካቾች በኦንላይን ሲስተሙ ለመመዝገብ ኮምፒውተር መጠቀም እንደሚኖርባቸው ተመላክቷል። በሞባይል ስልክ ለመመዝገብ መሞከር ምዝገባውን ያልተሟላ ሊያደርገው ይችላል ተብሏል።

ተመዛኞች መደበኛ የEmail አድራሻም ሊኖራችሁ እንደሚገባ ተገልጿል።

ተመዛኞች የብቃት ምዘና ፈተናውን መውሰድ የሚፈልጉበትን የፈተና ጣቢያ ከተዘረዘሩት አማራጮች ውስጥ መምረጥ እንዳለባቸው ፤ እያንዳንዱ የፈተና ጣቢያ ማስተናገድ በሚችለው ከፍተኛ የተመዛኝ ቁጥር ልክ ገደብ ስለተቀመጠለት ተመዛኞች ምዝገባውን ቀድሞ በማጠናቀቅ ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ።

ከፍተኛው የተመዛኝ ቁጥር በደረሰበት የፈተና ጣቢያ ላይ ተጨማሪ ምዝገባ ማከናወን የማይቻል መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳስቧል።

ተመዛኞች ምዝገባቸውን ካጠናቀቁ በኋላ ሲስተሙ የሚሰጣቸውን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration ID) ፕሪንት አድርገር መያዝ አለባቸው።

ምዝገባቸውን ጀምረው ሳይጨርሱ ያቋረጡ አመልካቾች ዋናው ገጽ ላይ System Login የሚለውን ሊንክ በመጫን Email እና Password አስገብተው ምዝገባቸውን ማጠናቀቅ ይኖርባችኋል ተብሏል።

http://hple.moh.gov.et/hple ላይ በመግባትና Registration የሚለውን በመጫን ዝርዝር የፈተናውን መመሪያ ይመልከቱ/ከላይ ያንብቡ።

ይመዝገቡ : http://hple.moh.gov.et/hple
16🤔1
#Urgent Call for Interview
School of Computing 2017 Graduated Students
💯97❤‍🔥2🙏1
#MoH

የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ከነሐሴ 7-9/2017 ዓ.ም ይሰጣል።

ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በጤና ሙያያ መስኮች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተናውን ለመውሰድ ምዝገባ ላጠናቀቃችሁ የጤና ባለሙያዎች ፈተናው ከነሐሴ 7-9/2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ ጤና ሚኒስቴር አሳውቋል።

የፈተናው መርሐግብር

ነሐሴ 7/2017 ዓ.ም
Pharmacy, Medical Laboratory Science, Dental Medicine, Pediatric and Child Health Nursing, Optometry and Surgical Nursing.

ነሐሴ 8/2017 ዓ.ም
Nursing, Psychiatric Nursing, Emergency and Critical Care Nursing and Physiotherapy.

ነሐሴ 9/2017 ዓ.ም
Medicine, Public Health, Anesthesia, Midwifery and Medical Radiology Technology, Environmental Health and Human Nutrition.

ተፈታኞች ነሐሴ 6/2017 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ (Orientation) መከታተል፣ የቅድመ ፈተና መለማመጃ ጥያቄዎችን መስራት እና የመፈተኛ ክፍሉን መለየት ይኖርበታል ተብሏል።

NB
ማንኛውም ተመዛኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲሔድ ሲስተሙ የሚሰጠውን QR Code ያለው የፈተና መግቢያ (ስሊፕ) Print አድርጎ ካልያዘ ፈተናውን መውሰድ የማይችል መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳስቧል።
15👍2🤔2
ማሳሰቢያ
ቀን ᎓ 22/07/2017ዓ.ም
ለአሪድ (ዋና) ግቢ አንደኛና ሁለተኛ አመት ተማሪዎች በሙሉ
የኢለርኒነግ ትምህርት (Student Success Suit) ፓስወርድ አልሰራ ብላቹህ ዛሬ መጥታቹህ የተመዘገባቹህ ተማሪዎቸ በሙሉ።አህን ስለተስተካከለ በጥንቃቄ ከዚህ በፊት ተመዝግበዉ ትምህርቱን በመከታተል ያሉ ተማሪዎች በመጠየቅ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።
መጀመርያ office.com በመክፈት email account በሚለው ugr ቁጥራቹህ በማሰገባት (ለምሳሌ ugr/208075/17 ከሆነ email አካዉንታቹህ:- [email protected] ይሆናል ማለት ነዉ።
በመቀጠል password ለማስገባት መጀመርያ ለሁላቹህ እንድ አይነት ዲፎልት ፓስወርዱን ማለት Mustudent@123 ተጠቅማቹህ በመግባት የራሳቹሀ የማትረሱት ባለ ስምንት (8) የተለያየ ካራክተር (capital letter, small letter, number and character) ያለው ፓስወርድ መቀየር አለባቹህ።
ማሳሰብያ:- ከአሁን ቦኃላ ስለማናስተካክል በጥንቃቄ እንድትሞሉ እናሳስባለን !!!
ከሰላምታ ጋር

መስፍን እዮብ (ዶ/ር)
የመቐለ ዩኒቨርስቲ ኢለርኒነግ አስተባባሪ
Dear Mekelle University Students,
We kindly invite you to fill Students Digital Education Survey. Your valuable feedback will help us understand your experiences and improve the online learning environment.
Please take a few minutes to complete the questionnaire by clicking the link below:
https://forms.gle/QoEi3wZCrzEE4pq88
Your responses are confidential and greatly appreciated. Thank you for your time and contribution!
Best regards,
Ministry of Education
29🤷31
ርሑስ ሓዱሽ ዓመት
መልካም አዲስ አመት
Happy Ethiopian New Year!!
🎉🌸2018🌸🎉

Join Our Official FB Page- -https://www.facebook.com/MUStudentUnion
37🕊4❤‍🔥2😭1🤝1
Forwarded from Mekelle University Career Center (KG)
📢 Exciting Career Opportunity for 2025 Graduates!
Awash Bank, one of our valued partners, is once again offering an excellent career opportunity for Mekelle University’s 2025 G.C. graduates.
As part of our ongoing efforts to strengthen partnerships with leading employers, we are pleased to announce that Awash Bank is recruiting qualified graduates from Mekelle University for its Strategic Graduate Trainee Program.
This opportunity is open to students graduating in 2025 G.C. who meet the minimum qualification requirements specified in the attached document.
📌 How to Apply:
Eligible candidates are kindly requested to complete the registration form using the link below:
➡️ Google Form: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfnx8sfm23qWcb47fcyTqMEnQqX1khqZCxuqlw-eoizW7GeWw/viewform?usp=header

📅 Application Deadline: September 17, 2025 G.C.

Don’t miss this incredible chance to launch your career with Awash Bank. Take the next step toward a bright and successful future!

Note: Master’s degree holders in business-related fields with an undergraduate background in Business are highly encouraged to apply.

Mekelle University Career Center (MU-CC) Team
7🤗4
Forwarded from Mekelle University Career Center (KG)
4❤‍🔥1😭1
ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
~~~~~
በ2018 ዓ/ም የትምህርት ዘመን በመቐለ ዩኒቨርሲቲ በግል ከፍለው ወይም በተቋማቸው ስፖንሰርነት መማር ለሚፈልጉ የመጀመሪያ ዲግሪ (በማታ) ፣ የ2ኛ ዲግሪ እና የ3ኛ ዲግሪ አመልካቾችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ የትምህርት መስኮች ዝርዝርና መርሃ ግብር ከ https://www.mu.edu.et/images/MU_Academic_Programs2018EC.pdf መረጃ ማግኘት የሚቻል ሲሆን አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በዩኒቨርሲቲው ድህረ፟-ገጽ https://portal.mu.edu.et/ ማመልከት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ሰነዶች/ማስረጃዎች፣
• የትምህርት ማስረጃ ፤
• ከሚሰሩበት መስሪያ ቤት የስፖንሰርሽፕ ደብዳቤ (በተቋም ስፖንሰርነት ለሚያመለክቱ አመልካቾች) ፣
• የNational Graduate Admission Test (NGAT) የማለፊያ ውጤት (ለ 2ኛና 3ኛ ዲግሪ አመልካቾች) ፣
• የትምህርት ሚኒስቴር መስፈርት ያሟሉ የ 1ኛ ዲግሪ የማታ አመልካቾች፣
• ለማመልከቻ የተከፈለበት ደረሰኝ (Application processing fee 200 ብር(ለ 1ኛና 2ኛ ዲግሪ) እንዲሁም 300 ብር(ለ3ኛ ዲግሪ) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ MU-ICDE ስም ሂሳብ ቁጥር 1000015320207 ገቢ ማድረግ
ከላይ የተጠቀሱት ሰነዶቸ/ማስረጃዎች ስካን ተደርጎ በማመልከቻ ድህረ-ገጹ ላይ መጫን ይኖርባቸዋል።

መቐለ ዩኒቨርሲቲ
49
ውድ ተማሪዎች፣
የግቢ መግቢያ እና የምዝገባ ቀናትን በሚመለከት ከዩኒቨርስቲያችን የተሰጠን ይፋዊ ደብዳቤ ከደቂቃዎች በኋላ በይፋዊ የፌስቡክ ገፃችን ላይ እናስቀምጣለን።

ይቀላቀሉን -
https://www.facebook.com/MUStudentUnion
6🤔6💩3
ውድ ተማሪዎች፣

የግቢ መግቢያ እና የምዝገባ ቀናትን በሚመለከት ከዩኒቨርስቲያችን የተሰጠን ይፋዊ ደብዳቤ ከደቂቃዎች በኋላ በይፋዊ የፌስቡክ ገፃችን ላይ እናስቀምጣለን ብለን በተናገርነው መሰረት አጋርተነዋል።

ለመመልከት ይህ ይጫኑ -
https://www.facebook.com/MUStudentUnion
12🥱11🤗3🤝2🤪2
Job Vacancy for Mekelle University Graduates
Mekelle University Career Center (MU-CC) is pleased to inform our 2025 graduates that Ethiopian Airlines Group would like to recruit qualified candidates for College Trainee Positions.
🔹 The opportunity is open only for 2017 E.C. graduates (2025 G.C.) from all departments and fields of study at Mekelle University.
🔹 All Graduates are asked to complete the application form no later than September 26, 2025.

👉 Application Link ለመመልከት
https://www.facebook.com/MUStudentUnion
10🤗4👍3😭2
ውድ ተማሪዎች፣

ኣመታዊ የትምህርት ቀናት(Academic Calendar)ን በሚመለከት ከዩኒቨርስቲያችን የተሰጠን ይፋዊ ደብዳቤ ከኣፍታ ቆይታ በኋላ በይፋዊ የፌስቡክ ገፃችን ላይ እናስቀምጣለን።

Note - ለዘንድሮ ሰኔ ላይ exit ተፈታኞች የ ኣንድ ወር ሙሉ የመዘጋጃ ጊዜ ከዩኒቨርሲቲያችን ጋር ተነጋግርን እንዳስቀምጥን ምግለጽ እንወዳለን፤

ይቀላቀሉን -
https://www.facebook.com/MUStudentUnion
8
2025/10/20 03:05:44
Back to Top
HTML Embed Code: