Telegram Web Link
የደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የትራንስፈር ተማሪዎች 7ታቹ ውጤት መጥቶላቹኋል
Tsehaye, selemun, Yeheys, Mesfin,G/eegziabher, Gebru and Mehari
musu
MOU Signed Between Mekelle University, Tigray Culture and Tourism, and Sustainable Heritage Ethiopia CFEE French Center for Ethiopian Studies

A significant Memorandum of Understanding (MOU) has been signed among Mekelle University, the Tigray Culture and Tourism Bureau, and the Sustainable Heritage Ethiopia CFEE French Center for Ethiopian Studies. The agreement aims to foster collaboration on the "Mariam Nazret" project, which seeks to promote cultural heritage and tourism in the region.

Key figures in this initiative include Dr. Fana Hagos, president of Mekelle University, Dr. Constance Perrin-Joly, Director of the CFEE; and Dr. Astbha Gebrezgabher. Their collective expertise will play a crucial role in the project's implementation.
የትምህርት ሚኒስቴር የድጋፍና ክትትል ቡድን በሶስቱ የድጋፍና ክትትል ቀናት የስራ ጉብኝቱ ተመስርቶ ባጠናቀረው ሪፖርት ላይ ሰፌ ውይይት ተካሄደ።
የትምህርት ሚኒስቴር የድጋፍና ክትትል ቡድን ዛሬ ሚያዝያ 22/2017 ዓም በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ባደረገው ለተከታታይ ሶስት ቀናት የሚዘልቅ የስራ ጉብኝት ላይ ባጠናቀረው ሪፖርት ላይ ከዩኒቨርሲቲያችን ማኔጅመንት ጋር ሰፊ ውይይት አካሂዷል።
ቡድኑ በዋና ዋና የስራ አፈፃፀም ማለትም
በቁልፍ የአፈጻጸም መለክያዎች/KPI/ ኣተገባበር፣ ተቋማዊ አገራዊ ሪፎርም አተገባበር፣ የአገልግሎት አሰጣጥ፣ ከዲፈረንሴሽን አንፃር፣ በዲጅታላይዜሸን፣ በአስተማሪዎችና ተማሪዎች እርካታ፣ በማህበረ ሰብ አገልግሎት፣ በሃብት ማመንጨት ዙርያ እና ተያያዥ ጉዳዮች ዙርያ የተሰሩትን ጠንካራ ስራዎችና ውስንነቶች ላይ በመወያየት በቀጣይ ትኩረት የሚያሻቸው አቅጣጫዎች ለይተዋል።

በውይይቱ ወቅት በተለይ አጠቃላይ የበጀት እጥረት፣ የመምህራን ያልተከፈለ የስታፍ የ 17 ወራት ውዝፍ ክፍያ እና የመልሶ ማቋቋም ድጋፍና ተያያዥ ተግዳሮቶች የተለየ ትኩረት እንደሚያስፈልጋቸው ተሰምሮበታል።
በመቀሌ ዩንቨርስቲ ኣሪድ ግቢ(ዋና ግቢ) የሚገኘው እንዳ ኢየሱስ ቤተ ክርስትያን እንሆ ህንፀቱ ተጠናቆ ለግንቦት 20 እና 21/2017 ዓ,ም በበዓለ ዕርገት ቀን ታቦተ ህጉ ወደ ኣዲሱ ህንፃ ቤተ ክርስትያን ይገባል የምረቃ ስነ ስርዓትም ይካሄዳል ስለዚህ በዚህ ግቢ ተምራቹሁ ተመርቃቹ የወጣቹ እህት ወንድሞች እንዳትቀሩ እንኳንም ደስስስስስ ኣላቹ/ለን።
ግቢ ጉባኤ
To all Eit-M students
#ጥቆማ

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (INSA) የ2017 ዓ.ም የሳይበር ታለንት ቻሌንጅ ሰመር ካምፕ ፕሮግራም ምዝገባ ተጀምሯል፡፡

አስተዳደሩ በመላ ሀገሪቱ ከአንደኛ ደረጃ እስከ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ የሆኑ ልዩ ታለንት ያላቸውን በመመልመል ለማሰልጠን ዝግጅት ማጠናቀቁን ግልጿል።

በመሆኑም በሳይበር ደህንነት፣ በዴቨሎፕመንት፣ በኢምቤድድ ሲስተም እና በኤሮስፔስ መስኮች ልዩ ተሰጥኦ እና ፍላጎት ያላችሁ በተከታዩ ሊንክ አማካኝነት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡

ለመመዝገብ 👇
https://talent.insa.gov.et

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ባለፉት ሦስት ተከታታይ ዓመታት በሳይበር ደህንነት ዘርፍ ልዩ ተሰጥኦ ያላቸውን ታዳጊዎች በመመለመለና በማሰልጠን ወደ ተቋሙ እና ወደ ሳይበር ኢንዱስትሪው እንዲቀላቀሉ ሲያደርግ ቆይቷል።
Musu
Dears,
If you have any problem in any learning building contact those accordingly.
(main campus )
Dears,

Please contact the appropriate personnel if you encounter any issues related to water, electricity, or plumbing in the dormitory.

Note: As we have discussed, water should be available every morning from 1:00 LT to 2:30 LT. If the water supply is interrupted during this time, please contact them.
(main campus)
#MIT #50 days left Celebration
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በመቐለ ዩኒቨርስቲ ዓዲ ሓቂ ግቢ በተማሪዎቻችን መሃከል አንድነት ለመጠናከር ፣ለማዝናናት ለግቢው ድምቀት በማለት ለኣንድ ወር ሙሉ በሁሉም ድፓርትመንቶች በጣም እልህ ኣስጨራሽ እና ማራኪ የሆነ የ GC CUP የእግር ኳስ ጫዋታ Accounting ዲፓርትመንት የዋንጫ ኣሸናፊ ሁነዋል።

source ዓዲ ሓቂ ግቢ ተ/ህ/ፅ/ቤት
2025/07/05 01:28:32
Back to Top
HTML Embed Code: