Telegram Web Link
2017 Academic Calendar.pdf
442.1 KB
Share '2017 Academic Calendar.pdf'
የኢትዮጵያ ተማሪዎች ህብረት መልካም ምኞት
በመጀመሪያ እንኳን ለ2017ዓ/ም በሰላም በጤና ኣደረሳቹህ ።
2017 ዓ/ም
የሰላም የፍቅር የመቻቻልና የብልፅግና እንዲሆን ተመኘን።
ተማሪ የኣንዲ ሃገር ምስ፣ ዋልታና ማእገር፣ የጀርባ ኣጥንት ናቸው በዚህም በ2016ዓ/ም የታዩና የተሰሩ መልካም ነገሮች በመያዝ ልሰሩ የሚገባቸው ግን ያልተሰሩ የሚናተኩሩበትና የሚንሰራባቸው ይሆናል
1.ሁሉም የመንግስት ዩኒቨርስቲ በት/ት ሚኒስትር በወጣው ፕሮግራም መሰረት ተማሪዎቻቸው እንዲያስገቡና እንዲያወጡ እናደርጋለን( የፀጥታ ምክያት እና ሌላ ኣሳማኝ ሃሳብ ከለለ)
2.የኢትዮጵያ ተማሪዎች ደህንነታቸው ተጠብቆ በሰላምና በነፃ እንዲ ማሩ ከሚመለከታቸው የፀጥታ እና ደህንነት ኣካላት ጋ በመሆን እንሰራለን።
3.የልዩ ፍላጎት ተማሪዎች
በኣካዲሚክ ትምህርታቸውን እንዳይደክሙ ለነሱ የምመጥን የመማር ማስተማር ፣ ትቶርያል በመስጠት የላቀ ውጤት እንዲያመጡ ማድረግ እንዲሁም የምማሩበት ክፍል ፣ካፌ ፣መኝታ ክፍል(ከሚመለከታቸው የዩኒቨርስቲ ict ባለሞያዎች በመነጋገር wifi እንዲገጠምላቸው ማድረግ
4.ሴት በኣንዲ ሃገር መሠረት እንደሆነች በት/ትም መሠረት ናት። በ2017ዓ/ም በየዩኒቨርሲቲው ህብረት እና በጎ ኣድራጎት የሴቶች ተሳትፎ ከነበረው በ30% በማሳደግ በዩኒቨርስቲው የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች እና በመሪነት ማሳደግ እንዲሁም ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ሴት ተማሪዎች እውቅናና ድጋፍ መስጠት
5.ከፍተኛ ውጤት ኣምጥተው የሚመረቁ ተማሪዎች በየዩኒቨርሲቲው የማስተር ዕድል እንዲሰጣቸው ከዩኒቨርስቲው ኣካላት ጋር በመነጋገር እንሰራለን ።
6.exit exam (መውጫ ፈተና) መውጫ ፈተና ማለት ኣንድ ተማሪ ከማረው መሰረታዊ ነገሮች ይዟል ወይ ኣልያዘም ተብል የምሰጥ ፈተና ነው ነገር ግን በዚህ ዙርያ የተለያዩ ጥያቄዎች በየዓመቱ ይስተናገዳሉ ከነሱም blue print ፣
core competency ፣ኣገር ኣቀፍ ሞዴል ፈተና፣ በወቅቱ ኣለመስጠት የፈተና ኣወጣጥ እና ፈተና መውጣት በዚህ ዓመት ተስተናግደዋል እናም እነዚህ በ2017 እንዳይደገሙ ከት/ት ሚኒስትር ጋር በመሆን ኣብረን ለመፈታት እንሰራለን።
7.የኢኮኖሚ ድጋፍ የሚሹ ተማሪዎች ከዩኒቨርስቲው ፕረዚዳንት ፣ማህበረሰብ ፣ባለ ሃብት ፣ት/ትሚኒስቴር እና NGO በመተባበር የበታችነት ተሰሚቶባቸው በት/ታቸው እንዳይደክሙ ኢኮኖሚ ድጋፍ እንዲደረግላቸው እናደርጋለን ።
8.በየዩኒቨርስቲ ስካሄድ የነበረው ለ ሁለት ሶስት ዓመት ተቋርጦ የነበረ የስፖርት ውድድር በ2017ዓ/ም ከኢትዮጵያ ስፖርት ኮሚሽን ሃላፍዎች በመነጋገር እንዲካሄድ የበኩላችን ኣስተዋፅኦ እናደርጋለን።
ደግሜ መልካም ኣዲስ ኣመት
"ህብረት ተማሪ የተማሪዎች እና የዩኒቨርስቲ ማህበረሰብ ድልድይ ነው"
ሓየሎም ስዩም የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት ፕሬዝዳንት
ተማሪዎቻችን እየገቡ የምያሳይ ፎቶ
እንኳን በደህና መጣቹህ🙏🙏
Pls share for ur comrades
Forwarded from Mekelle University Career Center (Gebru Gebrehiwot)
Date: September 19, 2024
Notice to All Mekelle University Students (2024/2025 Academic Year)
The Mekelle University Career Center is excited to announce exclusive specialized training programs for MU students. We invite you to take part, but please be aware that spaces are limited, so early registration is encouraged.
Available Training Programs:
1.Life Skills Training and Personal Development Plan
2.Employability and Work Habits Training
3.Digital Literacy Training
To secure your spot in any of these programs, registration at the MU Career Center office is required. You can also send your details via our institutional email [email protected] . In doing so, Please provide the following information to facilitate your registration.

•Full Name
•Gender
•Education Level
•Marital Status
•Phone Number
•Date of Birth/Age
•Email Address
•Disability Status
•Residence

For any further inquiries, please contact the Mekelle University Career Center.
Best regards,
Mekelle University Career Center
You can register by calling
0716020121 or 0955888839..
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ ኣደረሳቹህ!!!
"EXIT EXAM (መውጫ ፈተና) የወደቁ ተማሪዎች የሚሰጣቸው ቴምፖ እናዘጋጃለን"
ክቡር ኣቶ ኮራ ጡሹኔ ሚኒስትር ዲኤታ(MOE)

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት እና የመንግስት ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት ፕረዚዳንት ፎረም በድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ ከትምህርት ሚኒስትር የተሰጠ ምላሽ

1.የተማሪዎች ሜኑ እንዴት እየተሰራ ነው? መቼስ ይለቀቃል? ዩኒቨርስቲ እስካሁን በነበረው ነው ተማሪው እያስመገበ ያለው ይህ እንዴት ይታያል??
የ2017 ዓ/ም ለተማሪዎቻችን ይጠቅማል ያልነው ነው እየሰራን ያለነው እናም እስካሁን የዘገየው እንዴት ኣድርገን እንስጣቸው የሚል ነው? ኣንዱ ሃሳብ ለሁሉም ዩኒቨርሲቲ ኣንድ አይነት ይሰጣቸው የሚል ኣለ ሁለተኛውን ደግሞ በየ ኣከባቢው የምገኘው resources መሠረት ያደረገ መሆን ኣለበት ይላሉ ለዚህ የማያንሱት መከራከርያ ነጥብ ደግሞ የትራንስፖርት የቀረጥ እና የኣንድኣንድ ወጪ በምመለከት ነው ብለው ያነሳሉ national level የሚሉትን ደግሞ ሁሉም ኣንድ ማድረግ የሚሉ ናቸው ሆኖም በቅርቡ ይለቀቃል የቀን ወጪው ከ100ብር በላይ ይሆናል ።

2.ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች የማስተርና scholarship እንዲሁም ተዘግቶ የነበረው የስራ ቅጥር በማስተካከል ቶፕ የሆኑ ተማሪዎች እንዲቀጠሩ እናደርጋለን ።

3.በዚሁ ኣመት ተቋርጦ የነበረው የዩኒቨርስቲ ስፖርት ይጀመራል።

4.ተማሪዎች ለማጠናከር በየኣመቱ መጨረሻ ከ2ኛ ጀምሮ የሞዴል ፈተና እንዲሰጡ እናደርጋለን ለዚህም በመጨረሻ ለመውጫ ፈተና ያግዛቸዋል ይህ እውን እንዲሆን የተማሪዎች ህብረት እና ተማሪው መጠንከር ኣለባቸው።

5.ሁሉም ዩኒቨርስቲ ለተማሪዎች የሚመች እንዲሆኑ እናደርጋለን ለዚህም ሁሉም ዩኒቨርሲቲ የመዝናኛ እና የlounge(ካፌ)አገልግሎት እንዲኖሩት መሠረታዊ ስራው ይሆናል ይህ የማያደርግ ዩኒቨርሲቲ በትምህርት ሚኒስትር የወጣው KPI'S በየወሩ እየተገመገመ ዝቅተኛ ካመጣ እርምጃ ይወሰድበታል ።

6.ከእንግዲህ በኋላ ለዩኒቨርስቲ ከትምህርት ሚኒስትር የሚመደቡ supervision team ከተማሪዎች ህብረት በመነጋገር ይሰራል፣ ኣቅጣጫም ይሰጣል እና ይወያያል።

7. በ Nation level በዛሬው ኣመት የመውጫ ፈተና(exit exam) ሞዴልከ1ወር ቀደም ብሎይሰጣል።

8. የተማሪዎች ህብረት ከነበረው የበለጠ እናጠናክረዋለን።

9.የኣካል ጉዳተኞች ተማሪዎች ዩኒቨርስቲው ለነሱ
በሚመች ፕሮፖዛል ቀርፆ እንዲያስተምር እና እንዲደግፋቸው እንዲሁም ከፍተኛ ውጤት እንዲያመጡ በትምህርት ሚኒስተር ድጋፍ እናደርጋለን።

10.ኣገር ኣቀፍ 12ኛ ክፍል ተፈትነው ለዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች መስከረም 7-8/2017ዓ/ም ይገባሉ ተብለው ነበር እስካሁን ያልገቡበት ምክንያት ብዙ ቅሬታ ስለመጣ ቅሬታዎቹ እያስተናግድን ስለ ነበር እናም በቅርቡ ወደተመደቡበት ዩኒቨርስቲ ይገባሉ።

11.exit exam የወደቁ ተማሪዎች ከንግድህ በኋላ ኣልፈተንም የተማሪኩበት ይሰጠኝ ለሚሉ ተማሪዎች ምን መልስ እና መፍትሄ አላቸው እንደ ትምህርት ሚኒስትር ??
ትምህርት ሚኒስትር በዘንድሮው ኣመት ይህ መፍትሄ ያስቀምጥበታል ።እናም exit exam የወደቀ ተማሪ እንዴት ዓይነት ቴምፖ እንደምሰጠው እናም እየሰራ እንደገና መፈተን እንድችል እንሰራለን ።

12) በጦርነቱ ምክንያት ከተለያዩ የኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲዎች ተፈናቅለው በትግራይ ዩኒቨርሲቲዎች የሚማሩ ተማሪዎች ውጤታቸው በተመለከት በዚህ ኣመት ሁሉም ዩኒቨርስቲዎች ውጤታቸውን ወደእየተማሩበት ያሉት የትግራይ ዩኒቨርሲቲዎች እንዲልኩ በትምህርት ሚኒሰትር ደብዳቤ ተፅፏል እናም በዚህ ኣመት ሁሉም የትራንስፈር ተማሪዎች ውጤት እንዲልኩ እናደርጋለን ።

13)የኣማራ ፣ የትግራይ እና ኣንድ ኣንድ የደቡብ ዩኒቨርሲቲዎች ሶስት ሲሚስተር(crash) ለሚን ኣይፈቀድላቸውም የሚለው ከዩኒቨርስቲው ፕረዚዳንት ጋር በመነጋገር እንፈታዋለን።
14.ራስ ገዝ ዩኒቨርስቲ ለድሃ ማህበረሰባችን እንዳይጎዳ በማድረግ እየሰራን ነው ጎበዞች ሁኖው የፋይናንሻል ኣቅም የሌላቸው ተማሪዎች ለሆኑ full funded እንዲደረግላቸው እና መንግስት እንዲያዘጋጅ እናደርጋለን።

በመጨረሻም ለትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ የተጠየቀው ጥያቄ ለተማሪዎች የምያስተላልፉት መልእክት ካለ?
በቅድሚያ ኣካዳሚክ ላይ መጠንከር ኣለበት ከዚያ ደግሞ ተማሪው ጠያቂ እና መፍትሔ ኣምጪ መሆን ኣለበት ። መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንላችሁ ።
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ ኣደረሳቹህ!!
ኣብ ደገ ክመሃሩ ንዝደልዩ ሰባት ነባፅሕሎም!! መንገዲ ምስ ወዲ ዓዲ እያ😊

እዞም ፍርያት ቃላሚኖ ዝዀኑ መናእሰይ Yob Gorge &Abrhaley Arefaine HaileMichael ኣብ ደገ scholarship ተዓዊቶም ትምህርቶም እናተኸታተሉ ዝርከቡ እዮም። ካብታ ዘላቶም ንእሽተይ ግዜ ቆንጢሮም ኣብ ደገ ክመሃር /scholarship/ ንዝደልዩ ዝጠቅም ሓሳባት ሒዞም ይቋፀሩና ኣለው።

ስለዚ ተምሃሮ 12 ክፍሊ ልዕሊኡን ዘለኩም ናይ Resume ን Cover letter ን ስኮላርሽፕ ዝምልከት Live Webinar ብተጋሩ ተምሃሮ ዲያስፖራ ተዳልዩ ስለዘሎ ኩሉኩም ናይ ስኮላርሽፕ ዕድል ንምርካብ ድሌት ዘለኩም በዚ ኣብ ታሕቲ ዘሎ መፈንጥሪ (Link) ኣቲኩም ክትከታተሉ ይፅውዑ።
ዛዕባታት ፥
1 ን ስኮላርሽፕ ዝምጥን Resume ከመይ ንዳሉ
2 ን ስኮላርሺፕ ዝምጥን cover letter ከመይ ነዳሉ
3 Mastercard foundation scholarship ከመይ ውሕስ ንገብር
4 Networking and connection with Tegaru Scholars!
ካሊኦት ዛዕባታትን ኣልዒሎም ክዝትዩ እዮም።
ግዜ ሰንበት ዕለት19 መስከረም ካብ ሰዓት 2:00 ክሳብ 3:30 ምሸት ኣቆፃፅራ ግእዝ
Or 8:00 East African Time : Nairobi!

https://meet.google.com/sqx-oqpp-ipp

Via - fb from Mehreteab Araya Hagos
Registration ( Only for second year and above ) is Open for Cisco Networking Academy Training

https://forms.gle/CvS8MWrysMXMWFQh9
2024/11/15 15:59:54
Back to Top
HTML Embed Code: