Telegram Web Link
#Cl-2
ቢረሳ ቢረሳ እቺ አትረሳም😁
የበአል ቀን
Forwarded from Cloudgust
እንዳ ገብርኤል
፳፻፲፪ ኣም
#Our Muslim brother's Holiday
Forwarded from Anwar mohammed (Unwar alb)
#Stolen
From- Kuha Meme Tg channel
የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በትግራይ ክልል በሚገኙ አራት ዩኒቨርሲቲዎች ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች እንደሚከፍት ገልጿል።

የትግራይ ክልል ሰላም ከዚህ በላይ እየተረጋጋ ሲሄድ በክልሉ በሚገኙ አራት ዩኒቨርሲቲዎች ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች እንደሚከፍት የምክክር ኮሚሽኑ ም/ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ (ዶ/ር) ለአሐዱ ሬዲዮ ተናግረዋል፡፡

የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ከመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት በቅርቡ መፈራረሙ ይታወሳል።

በዚህም ኮሚሽኑ በሀገሪቱ በሚገኙ 44 ዩኒቨርሲቲዎች ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶችን እንደሚያቋቁም መገለጹ ይታወቃል።
Source:
@tikvahuniversity
Good morning ❤️❤️🙏🙏🙏
https://www.tg-me.com/+qfXXOJpDvTYzZTdk "ሰላም ጥዕናይሃበለይ ተኸታተልቲ: "ማዕበል ለውጢ ብቋንቋትግርኛ" እዚ ቴሌግራምቻናልና:ጠቐምቲ ስነልቦናዊ ስነሓሳባት:ፅሑፋት: ናይ ውልቀስብእና መዕበዪ ስልጠናታት ዝወሃበሉ መድረኽእዪ እንኳዕ ብደሓንመፃእኹም: ቻናልና ሎምዓንቲ 100ሰብ ተኸታተልቲ ክንበፅሕ ኢና: መባእታዊ ስልጠናና ሎምዓንቲ ምሸት ሰዓት 3:30 ብግእዝ ኣቆፃፅራ ክንጅምርኢና👏👏👏👏👏👏👏👏👏 " @MUSUofficalchannell
መዓልታዊ ሓፀርቲ መነቃቅሕቲ ፅሑፋት ብምቅራብ ሕውየት ስነ ልቦና ምምፃእ ዕላማ እዚ ቻናል፡፡ በዚ ቻነል ይተሓወሱና https://www.tg-me.com/KenitSami
On this Channel short Motivation things posted that uses for healing and upgrading psychological sets in Tigrigna!!
"ሖረ ኢየሱስ እምገሊላ ኀበ ዮሐንስ ከመ ያጥምቆ በፈለገ ዮርዳኖስ ወወጺኦ እማይ ተርኀወ ሰማይ መጽአ ቃል እምደመና ዘይብል ዝንቱ ውእቱ ወልድየ ዘአፈቅር ሎቱ ስምዕዎ::"

እንኳዕ ኣብፀሐኩም አብፀሐና!!
እንዃን አደረሳችሁ አደረሰን!!
Нαρρу єριρнαиу!!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጥምቐት! ከ3 ዓመት በፊት ሁሉም ግቢ ተማሪዎች በእንዳጀወርግስ ኣይናለም ሲከበር 🙏❤️
Dear students
Our e-student web is working so if their is any thing you want you can acess it.
Website address :
mymu.edu.et/auth/login

Join @MUSUofficalchannell
#MoE
የትምህርት ሚኒስቴር የስራ ኃላፊዎች ቡድን ዛሬ ወደ ትግራይ መቐለ እንደሚጓዝ ተሰምቷል።

ይኸው ቡድን 5 አባላት ያሉት ሲሆን በትግራይ ትምህርት ለማስጀመር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ለመምከር ነው ዛሬ ወደ መቐለ እንደሚያቀና ፋና ብሮድካስቲንግ የዘገበው።

በትምህርት ሚኒስቴር  የአስተዳደር እና መሠረተ ልማት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር ሰለሞን አብርሃ ፤ " ቡድኑ ወደ መቐለ የሚያቀናው በትግራይ ክልል የከፍተኛ እና አጠቃላይ ትምህርትን ለማስጀመር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ለመምከር ነው " ብለዋል።

የሥራ ኃላፊዎቹ ቡድን በመቐለ ቆይታው ከመቐለ እና ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲዎች አመራሮች ጋር ትምህርት ዳግም መጀመር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ እንደሚመክር ገልፀዋል።

በተጨማሪ በትግራይ ክልል አጠቃላይ ትምህርትን ዳግም ለማስጀመር በሚቻልበባቸው ጉዳዮች ላይ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት እንደሚደረግ ገልፀዋል።

ከዚህ ቀደም የባለሙያዎች ቡድን ወደ አክሱም ዩኒቨርሲቲ አቅንቶ በዩኒቨርሲቲው ዳግም የመማር ማስተማር ሥራ እንዲጀመር በሚያስችሉ ሁኔታዎች ላይ ምክክር ማድረጉ መጠቆሙን ፋና ብሮክዳስቲንግ ዘግቧል።

Via -@tikvahethiopia
- @tikvahuniversity
Mekelle University Student Union
Dear students Our e-student web is working so if their is any thing you want you can acess it. Website address : mymu.edu.et/auth/login Join @MUSUofficalchannell
alot of questions comes basically
I. Some of you forget your password
II.some of you can't access from remote area
Answer
I. U can get the new password only from the registrar office and this is done physically.if there is any option you can have the new password we are trying our best. so please wait untill there is any solution we can give you.
2. I think its been long time the system isnt functioning and the system is now to busy so please try it when the traffics is free.

Thank you!!
Join @MUSUofficalchannell
አምስት አባላትን የያዘው የትምህርት ሚኒስቴር የሥራ ኃላፊዎች ቡድን በመቐለ የሥራ ጉብኝት እያደረገ ነው።

በሚኒስቴሩ የአስተዳደር እና መሠረተ ልማት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሰለሞን አብርሃ (ዶ/ር) የተመራው ቡድን በመቐለ እና አዲግራት ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርት ዳግም ማስጀመር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ እየመከረ ነው፡፡

ወደ መቐለ ያቀናው ቡድን በትግራይ ክልል የከፍተኛ እና አጠቃላይ ትምህርትን ማስጀመር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ከመቐለ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ፋና ሀጎስ (ዶ/ር)፣ ከዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዛይድ ነጋሽ (ዶ/ር) እና ከሌሎች የክልሉ የትምህርት አመራሮች ጋር ውይይት አድርጓል።

የትምህርት ዘርፍ ሰራተኞች ደሞዝ ክፍያ እና ሌሎች በርካታ ጉዳዮች ላይ ውይይት መደረጉን ሰምተናል።

Source -@tikvahuniversity
Join @MUSUofficalchannell
2024/09/22 15:24:35
Back to Top
HTML Embed Code: