Telegram Web Link
ስራ ፈላጊ ነዎት?

ስራ ማግኘት ከባድ ነው፤ በተለይም ለአዲስ ተመራቂዎች፡፡
ደረጃ መፍትሄውን ይዞላችሁ መጥቷል!

በአሰሪዎች ዘንድ ተመራጭ የሚያደርግዎ ምን ይመስልዎታል? የትምህርት ማስረጃ፤ የብዙ አመታት ልምድ፤ ወይስ ሰዋዊ ክህሎቶች?

ሁሉም አንድ ሰራተኛ እንደስራው አይነት ሊኖሩት ከሚገቡ መስፈርቶች ውስጥ የሚጠቀሱ ናቸው፡፡ ሰዋዊ ክህሎቶች ደግሞ በሁሉም የስራ ዘርፎች እና በየትኛውም የስራ ደረጃ ያስፈልጋሉ፡፡ ሰዋዊ ክህሎቶች (Soft Skills) ማለት ስራን ከሚሰሩበት መንገድ ጋር የሚዛመዱ ጠቃሚ ግን ቴክኒካዊ ያልሆኑ ክህሎቶች ናቸው፡፡ ከነዚህም መሀል ከሰዎች ጋር የመግባባት፤ የማዳመጥ፤ የጊዜ አጠቃቀም፤ ተነሳሽነት እና የችግር አፈታት ችሎታዎች የሚጠቀሱ ናቸው፡፡

እርስዎም እነዚህን ክህሎቶች በማዳበር በአሰሪዎች ዘንድ ተመራጭ ይሁኑ፤ የሚወዱትን ስራ ያግኙ!

ደረጃ ሰዋዊ ክህሎቶችዎን ለማዳበር እና ስኬታማ የስራ ህይወት እንዲኖርዎ፤ ከስራ ፈጠራ ኮሚሽን እና ማስተርካርድ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበበር አመታዊውን የደረጃ አካዳሚ ስልጠናን ለዘንድሮ ተመራቂ ተማሪዎች አዘጋጅቷል!

የመጨረሻ አመት የዩኒቨርስቲ ተማሪ ከሆኑ Dereja.com ላይ በመግባት ዛሬውኑ ይመዝገቡ!

🔅 ለበለጠ መረጃ :
ቴሌግራማችን ይቀላቀሉ @DerejaOfficial
ጥያቄ ካለዎ፡ @AskDereja

🔅 ይደውሉ:
+251 966753435 ,
+251 978043158

#Dereja
#FindYourNextStep
#YoungAfricaWorks
፨እስካሁን 30 ዩንቨርሲቲዎች የ2013 አዲስ ገቢ ተማሪዎች መግቢያ ቀንን አሳውቀዋል

1.#AddisAbabaUniversity

📌ሰኔ 19 ና 20

2.#WolaytaSoddoUniversity

📌ሰኔ 26 እና 27

3 #WoldiaUniversity

📌ሰኔ 29 እና 30

4 #ASTU

📌ሰኔ 24

5. #GonderUniversity

📌ሰኔ 23 ና 24

6. #WollegaUniversity

📌ሰኔ 28 ና 29

7 #InjibaraUniversity

📌ሰኔ 28-30

8. #WachamoUniversity

📌ሰኔ 29 ና 30

9. #AssosaUniversity

📌ሰኔ 26-30

10. #WolloUniversity

📌ሰኔ 29 ና 30

11. #HawassaUniversity

📌ሰኔ 21 ና 22


12. #DebreTaborUniversity

📌ሰኔ 28 ና 29

13. #DebarkUniversity

📌ሰኔ 26-30

14. #AASTU

📌ሰኔ 24 ና 25


15. #DebreBirhanUniversity

📌ሰኔ 25-30

16 #JimmaUniversity

📌ሰኔ 24 እና 25

17. #SelaleUniversity

📌ሰኔ 24 ና 25

18. #WolkiteUniversity

📌ሰኔ 28 ና 29

19. #MekdelaAmbaUniversity

📌ሰኔ 27 - 29

20 #MekelleUniversity

📌ሰኔ 21 - 26(ጊዚያዊ)

21 #DireDawaUniversity

📌ሰኔ 27 - 30

22 #DillaUniversity

📌ሰኔ 22 ና 23

23 #BahirdarUniversity

📌ሰኔ 22 እና 23

24 #GambelaUniversity

📌ሰኔ 28 እና 29

25 #MettuUniversity

📌ሰኔ 28 እና 29

26 #SemeraUniversity

📌ሰኔ 26 እና 27

27 #MeddaWalabuUniversity

📌ሰኔ 28 እስከ 30

28 #WerabeUniversity

📌ሰኔ 28 እና 29

30 #EthiopianTechnicalUniversity

📌ሰኔ 28 እና 29

30 #BulehoraUniversity

📌ሰኔ 28 እና 29

©BBC

Join @MUSUofficalchannell
//Announcement #2//
To all fresh Students who are placed to Mekelle university for 2013/2014EC academic calendar,please stay in your home till the, university management announce the entrance date of the university that is going to be announced by TV and Social Media.

©WeldebrhanAzazi

Join @MUSUofficalchannell
Greetings dear all our students!
all things are fine with that be strong! There will be nothing to us! this was Mekelle! Just Shining.
The @Capital ®Mekelle
በትግራይ ክልል ተማሪዎች በጥሩ ሁኔታ ይገኛሉ;
በትግራይ ክልል ውስጥ ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙ ተማሪዎችን በተመለከተ የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር መረጃ ሰጥቷል።

በተማሪዎቹ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ከተለያዩ አካላት ፣ የየዩኒቨርስቲዎቹ አመራሮች እና ከዓለም አቀፍ ተራድኦ ተቋማት ጋር በመሆን እየሰራበት እንደሚገኝ ገልጿል።

ሚኒስሩ አደረኩት ባለው ጥረት የዩኒቨርቲዎችን አመራር ለማግኘት የቻለ ሲሆን ተማሪዎች በመልካም ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ አውቄያለሁ ብሏል።

በተጨማሪም የሁለተኛ መንፈቅ ዓመት ፈተና ለመውሰድ በዝግጅት ላይ ያሉም እንዳሉ ለማወቅ ተችሏል ሲል ገልጿል።

የተማሪ ወላጆች ልጆቻቸው በመልካም ሁኔታ ላይ መሆናቸውን ተረድተው በመንግስት የተጀመሩ ጥረቶችን እንዲደግፉ ጥሪ አቅርቧል።

በቀጣይ ተማሪዎች ፈተና ወስደው ሲጨርሱ የሚኖሩ ጉዳዮችን አሳውቃለሁ ብሏል።

የተማሪ ወላጆች #በመደበኛ_መገናኛ_ብዙኃን የሚተላለፉ መረጃዎችን ብቻ እንዲጠቀሙ እና ተረጋግተው እንዲጠብቁም አሳስቧል።

®MoSHE


Join @MUSUofficalchannell
It means Light is available in Mekelle University, thank you for those who made it possible.
One problem of our Students and Community is solved.

#StudentsAreFine!

Join @MUSUofficalchannell
#ጥቆማ

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በትግራይ ክልል ከሚገኙ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጋር በተያያዘ ነገ ሐምሌ 01/2013 ዓ.ም መግለጫ እሰጣለሁ ብሏል።

ጋዜጣዊ መግለጫው ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት በሚኒስቴር መስሪያቤቱ አዳራሽ እንደሚሰጥ
የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተሯ አመለወርቅ ህዝቅኤል ገልፀዋል።

#MoSHE

®TIKVA
Forwarded from Tikvah-University
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በትግራይ ክልል ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙ ተማሪዎችን ከቤተሰቦቻቸው ጋር በስልክ ማገናኘት ጀምሪያለሁ ብሏል።

የማህበሩ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ዶ/ር ሰለሞን አሊ በሺዎች የሚቆጠሩ የስልክ ጥሪዎችና መልዕክቶች ከተማሪዎቹ ቤተሰቦች እንደደረሷቸው ጠቁመዋል።

ተማሪዎቹ አሁንም በዩኒቨርሲቲዎቹ ይገኛሉ ያሉት ኃላፊው፤ በደህና ሁኔታ ላይ መሆናቸውንም ገልፀዋል።

ከ10 እስከ 12 ሺህ ተማሪዎች በትግራይ ክልል ባሉ ዩኒቨርሲቲዎቹ በመኖራቸው ከቤተሰቦቻቸው የማገናኘቱ ስራ ጊዜ የሚወስድ ነው ብለዋል።

በመሆኑም የተማሪዎቹ ቤተሰቦች በትዕግስት እንዲጠብቁ ኃላፊው ጠይቀዋል።

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በትግራይ ክልል ከሚገኙ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶቹ ጋር በመገናኘት ተማሪዎቹን ከቤተሰቦቻቸው የማገናኘቱን ስራ እያከናወነ መሆኑን ገልጿል። #ሸገርኤፍኤም

@tikvahuniversity @TikvahUniversityybot
Forwarded from Dereja
🔔 Job Opportunity for fresh graduates🔔

Do you want to join a company that aims to Inspire The Future?

If so you are in the right place! Whiz Kids Workshop, an Ethiopian-led, innovative social enterprise that focuses on improving the lives of children and youth through educational media is looking for Business Development Intern (Grant Writer).

Visit Dereja.com and apply here 👉🏼 https://bit.ly/WKWBusinessDevelopmentIntern

🎓 Fresh graduates can find a variety of employment opportunities on Dereja.com. Make sure you sign up on our website and check out what we have to offer!

🔔🔔 Remember! If you are a final year student, the registration for Dereja Academy is still open! Go to Dereja.com and Apply now!

#Dereja
#Findyournextstep
#YoungAfricaWorks
Forwarded from ATC NEWS (MuJa. M)
በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የሚገኙ ተማሪዎች እስካሁን ደህንነታቸው የተጠበቀ መሆኑን ገለፁ።

አስተያየታቸውን ለቪኦኤ የሰጡ ተማሪዎች እንዳሉት የተረጋጋ ሁኔታ በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ቢኖርም የስልክ እና የባንክ አገልግሎት ባለመኖሩ መቸገራቸውን ገልፀዋል።

የ2ኛ ዓመት የማኔጅመንት ተማሪ የሆነው ቴዎድሮስ ሹራ "የትግራይ ኃይሎች ከገቡ በኋላ ምንም የሆነው ነገር የለም፣ ሰላም ነው። የካፌ አገልግሎትም አልተቋረጠም" ብሏል።

የሴሚስተር ማጠቃለያ ፈተና "ዛሬ እንደሚጀምር እና ማክሰኞ እንደሚጠናቀቅም" ተናግሯል።

የኮሚዩኒቲ ልማት የ2ኛ ዲግሪ ተማሪ የሆነችው አጁሉ ታኦ "መጀመሪያ ስጋት ነበረ። አሁን ላይ በግቢው የተረጋጋ ሁኔታ ነው ያለው። ደህንነታችን ሰላም ነው" ብላለች።

ከጋምቤላ ክልል የመጣችው ተማሪዋ "የመብራት አገልግሎት በዩኒቨርሲቲው መመለሱንም" ገልፃለች።

ሌሎች አስተያየታቸውን የሰጡ ተማሪዎች የስልክና መብራት አገልግሎት እንደተቋረጠ መሆኑ መቸገራቸውን ገልፀዋል።

የትራንስፖርት አገልግሎት በክልሉ የተመለሰ ሲሆን የመብራት አገልግሎት በአንዳንድ አካባቢዎች ተመልሷል። #ቪኦኤ

፨ለጥቆማ 👇
@atc_newsbot
🔔ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇
@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news
የመቐለ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ሰሚስተርን ጨርሰው ከግቢ በመውጣት ላይ ናቸው፡፡ወደ ቤታቸው እየተሸኙ ነው፡፡

መልካም ጉዞ!
There is a need for an update about the travel! Dear all parents and families, we will try to make an update. But everything is fine. They are backed to Campus due to some reason.

Stay Positive!
ርሑስ በዓል! መልካም በዓል! EID-MUBARK!
ተማሪዎች በመምጣት ላይ ናቸው፡፡ሰመራ ደርሰዋል፡፡መቐለ ዩኒቨርስቲ እስከ ኣዋላ እንደሸኘና MoSHE ከደንበሩ እንደተቀበላቸው ነው፡፡

Stay Positive!

መልካም ጉዞ!
2024/09/22 21:34:00
Back to Top
HTML Embed Code: