Telegram Web Link
Sure, 23-24 is the entry date of gratuating class , we will come with details by tomorrow.

Join @MUSUofficalchannell
Forwarded from Mekelle University Student Union (Ab®ish Ⓐ 🔐)
Sure, 23-24 is the entry date of gratuating class , we will come with details by tomorrow.

Join @MUSUofficalchannell
Update! መቐለ ዩኒቨርስቲ
ለሁሉም የ2012ዓም ተመራቂ ተማሪዎቻችን ግቢ የምትገቡበት ጥቅምት 23 እና 24 ሲሆን ጥቅምት 25 day one class one ወይም ክላስ የምጀመርበት ቀን ይሆናል።የትራንስፖርት ኣገልግሎት በመናህርያ እና ኣየርፖርት ይዘጋጃል። በ45 ቀናት ውስጥ የትምህርት ገበታችሁ የምታጠናቅቁ ስለሁነ ኣስፈላጊ የሚባል ዝግጅት ማድረግ ኣለባቹ።
Note!
1.የ4ኛ ኣመት የ MIT ተማሪዎች ኣያጠቃልልም ( only Gc 2012)
2. የ Veternary campus የ2013 ተመርቂ ተማሪዎች ኣያጠቃልልም
3. ዶርሚቶሪ በ online ተለቀዋል E-student እንድታዩ(ያልመጣላቹ ካላችሁ በቀሩት ቀናት ይጠናቀቃል)።

መቐለ ዩኒቨርስቲ ረጂስተራር ጽ/ቤት

Join @MUSUofficalchannell
ሓንቲ ላፕቶፕ/ታብሌት ንሓደ ተምሃራይ/ሪት ፍሉይ ካልኣይ ብርኪ ቤት ትምህርቲ ቓላሚኖ ብዝብል ቴማ ኣብ ውሽጥን ወፃኢ ዓድን ንዝርከቡ ተጋሩ ሓገዝ ንክገብሩ ማልት ህፁፅ ፃውዒት ሓገዝ ኣቕሪባ
=========================================

ብምኽንያት ኣብ ሃገርና ኣጋጠሙ ዝነበረ ሓደጋ ተላባዲ ሕማም ቫይረስ ኮረና ተቛሪፁ ዝነበረ ከይዲ ምምሃር ምስትምሃር ፍሉይ ካልኣይ ብርኪ ቤት ትምህርቲ ቓላሚኖ ብምጅማሩ ሓጎስና እናገለፅና ሓንቲ ላፕቶፕ/ታብሌት ንሓደ ተምሃራይ/ሪት ፍሉይ ካልኣይ ብርኪ ቤት ትምህርቲ ቓላሚኖ ብዝብል ቴማ ኣብ ውሽጥን ወፃኢ ዓድን ንዝርከቡ ተጋሩ ሓገዝ ላፕቶፕ ንክትገብሩ ማልት ህፁፅ ፃውዒት ሓገዝ ኣቕሪባ።

ኣብ ቀፅሪ ፍሉይ ካልኣይ ብርኪ ቤት ትምህርቲ ቓላሚኖ ዋይፋይ ምህላው ብምርዳእ ወለንታውያን ግዱሳት ምሁራን ተጋሩ ኣብ ቓላሚኖ ዲጂታል ትምህርቲ ንምትእትታው ምንቅስቓስ ብምጅማር ምምሃርን ምስትምሃርን ንምምሕያሽ ከምኡ’ውን ምስ ኣብ ወፃኢ ዝርከቡ ኣብያተ ትምህርቲ ብኦንላይን ርክብ ክፈጥሩ ብምግባር ተሞክሮን ፍልጠትን ዝለዋወጥሉ ዕድል ንምምችቻው ብወለንታውያን ዝተጀመሩ ዓበይቲ ስራሕቲ ከምዘለው እናሓበርና ነዚ ናብ ተግባር ንምሽራፍ ዘኽእል ህፁፅ ሓገዝ ላፕቶፕን ታብሌትን ንክትገብሩልና ማልት ፃውዒታ ተቕርብ። ንዝግበረልና ልሙድ ሓገዝኩም ድማ ብሽም ማልትን ተረባሕቲ ተምሃሮ ቓላሚኖን ኣቐዲምና ነመስግን።

ፍሉይ ካልኣይ ብርኪ ቤት ትምህርቲ ቓላሚኖ ከባቢ 140 ዝኾኑ ተምሃሮ 12 ክፍሊ ተቐቢላ ከይዲ ምምሃር ዝጀመረት እንትኾን ናብ ቤት ትምህርቲ ቓላሚኖ በብዓመቱ ንዝኣትው ተምሃሮ ዝኸውን ከባቢ 800 ላፕቶፓት ከምዘድልያ ተሓቢሩ።

Via #TDA

Join @MUSUofficalchannell
ለነገ የነበረውን የፈተና ጊዜ የመውሊድ በዓል በመሆኑ ለዓርብ 20/2013 ዓ/ም የተቀየረ መሆኑን እንገልጻለን።
The 40th Ethiopian Public Universities Students Union Annual Conference is Happening at Jigjiga University, Jigjiga , Ethiopia.
Forwarded from Ethiopia Check
#InfoCheck

ይህ በብዛት ሼር እየተደረገ ያለ መረጃን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር እንደማያውቀው ለኢትዮጵያ ቼክ አሳውቋል።

ባልተረጋገጠ መረጃ እንዳይደናገሩ በሶሻል ሚድያ ከሚተላለፉ የሀሰተኛ መረጃዎች ራስዎን ይጠብቁ።

@EthiopiaCheck
በተማሪዎች አቀባበል ዙርያ አዲስ መረጃ
[English Version of Story Added Below]
------
በትግራይ ክልል በሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አመራሮች ከክልሉ የኮቪድ-19 መከላከል እና መቆጣጠር ኮማንድ ፖስት ጋር ባደረጉት ውይይት የሚከተሉት ውሳኔዎች ተላልፈዋል፣

1. ተማሪዎች በቀጥታ ወደየ ካምፓሶቻቸው የሚገቡ ይሆናል፣
2. በሚገቡበት ወቅት የሙቀት ምርመራ ይደረጋል፣
3. በትንሹ ለ7 ቀናት በየካምፓሶቻቸው ተለይተው ይቆያሉ፣
4. ምልክቶች የሚታዩባቸው ተማሪዎች ካሉ በመመርያው መሰረት ለይቶ የማቆየት እና የማከም ተግባራት ይከናወናሉ።

ከላይ የተቀመጠው አሰራር በሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በላከው መመርያ መሰረት የተደረገው ኮቪድ -19 እየተከላከልን የማስተማር ዝግጅት አካል ነው!

——-—--------------

Information on arrival of students!
------
Following a consortium meeting of Tigray based universities with the Tigrai Region Covid-19 Command Post, a decision has been made to:

1. Recieve students in their respective campuses,
2. Use temperature screening at the entrance,
3. Quarantine students in their respective campuses for a minimum of 7 days,
4. Follow isolation and treatment protocol when there are any symptomatic cases.

This is part of the all rounded preparation the institutions have implemented in compliance with the Covid-19 prevention mandatory protocols circulated by the Ministry of Science and Higher Education.

Join @MUSUofficalchannell
ውድ ተማሪዎቻችን እንኳን በደህና መጣችሁ!
፨፨፨ ፠፠፠ ፨፨፨ ፠፠፠ ፨፨፨ ፠፠፠
በሚኖራችሁ ቆይታ መልካም የትምህርት ጊዜ እንዲሆንላችሁ እየተመኘን ከሁሉም በላይ ለጤንነታችሁ ትኩረት በመስጠት በተለይ ከኮሮና ቫይረስ ራሳችሁን እንድትጠብቁ እንመክራለን።
• የኮሮና ቫይረስ ዋና ዋና ምልክቶች፦ ትኩሳት፣ ሳል፣ ትንፋሽ ማጠር፣ የጉሮሮ ህመም፣ የጡንቻ ህመም፣ ቁርጥማት እና የመሳሰሉ ናቸው።
• የበሽታው መከላከያ መንገዶች፦ ሰው በሚበዛባቸው ቦታዎች ማለትም ስብሰባዎች፣ መዝናኛ ቦታዎች፣ ሆቴሎች ለጊዜው ከመሄድ መቆጠብ፡ ካልተቻለም ርቀታችን መጠበቅ፣
• በወሳኝ ጊዜ እጃችን በውሃ እና በሳሙና መታጠብ፥ ባልታጠበ እጅ አፍና አፍንጫ አለመንካት፣
• የአፍ እና የአፍንጫ ጭንብል በአግባቡ ማድረግ፣
• ኮሮና መፍትሄው መከላከል እንጂ መጨናነቅ አይደለም። ስለዚህ ማንኛውም ጭንቀት እና የተለየ ስሜት በሚሰማን ጊዜ ለሰዎች ማካፈልና መፍትሄ ማፈላለግ ለምሳሌ የኮሮና መንስኤው፣ መተላለፍያው፣ ምልክቶቹ፣ ህክምናውና መከላከያው የሚሉ ጥያቄዎችን በቂ እና አስተማማኝ መልስ ለማግኘት ጥረት ማድረግ እና በበሽታው ምክንያት የሚመጣ ጭንቀት መቀነስና ማስወገድ፣
• የባለሙያዎች ምክር ተግባራዊ ማድረግ፣
• አሁንም ኮሮና ገዳይ በሽታ መሆኑን ሳንዘነጋ ተገቢ ጥንቃቄ ማድረግ፣
• የተጣራ መረጃ ከጤና ባለሙያዎች እና ከታማኝ ምንጮች ብቻ መጠቀም፣
• የኮሮና በሽታ ምልክት ወይም የተለየ ስሜት በሚሰማን ጊዜ ለሚመለከተው አካል ማሳወቅ ወይም በ6244 ደውሎ ማሳወቅ።
ኮሮናን እየተከላከሉ ዓላማዎን ማሳካት ይችላሉ!
መልካም የትምህርት ጊዜ
በመቐለ ዩኒቨርሲቲ እና ዓይደር ግቢ የበጎ አድራጎት ማህበር በመተባበር የቀረበ የግንዛቤ
ማስጨበጫ መልእክት
Mekelle University Student Union pinned «በተማሪዎች አቀባበል ዙርያ አዲስ መረጃ [English Version of Story Added Below] ------ በትግራይ ክልል በሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አመራሮች ከክልሉ የኮቪድ-19 መከላከል እና መቆጣጠር ኮማንድ ፖስት ጋር ባደረጉት ውይይት የሚከተሉት ውሳኔዎች ተላልፈዋል፣ 1. ተማሪዎች በቀጥታ ወደየ ካምፓሶቻቸው የሚገቡ ይሆናል፣ 2. በሚገቡበት ወቅት የሙቀት ምርመራ ይደረጋል፣ 3. በትንሹ…»
Welcome all! Welcome our GC!!
our Students Union is ready to welcome you from both bus stations and General Alula Abanega International Airport starting from Tomorrow (Monday) Morning.

#BonVoyage

#NiceFlight

#መልካም_ጉዞ

#ሰናይ_ጉዕዞ

የመቐለ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት

Join @MUSUofficalchannell
Forwarded from Deleted Account
የ2012 ተመራቂ ተማሪዎች ለመቀበል በፀደቀልን ፕሮፖዛል ወደ እያንዳንዱ ግቢ በረሾ ሲካፋፈል
Forwarded from Deleted Account
Forwarded from Deleted Account
Forwarded from Deleted Account
Forwarded from Deleted Account
main campus students union arrangement
Forwarded from Deleted Account
2024/09/23 21:32:37
Back to Top
HTML Embed Code: