Telegram Web Link
የሰላም ሚኒስቴር ለመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎች
ህብረቶችና እና የሰላም ፎረሞች ተወካዮች ለአራት ተከታታይ ቀናት ስልጠና እና
የምክክር መድረክ አመቻችቶ በርካታ የጋራ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ውይይት ሲካሄድ
ቆይቷል።
ዛሬ ጥቅምት 5 ቀን 2013 ዓ.ም የመዝጊያ ስነ ስርዓቱ ላይ ተገኝተው የሰላም
ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ለተማሪዎች የህይወት ልምዳቸዉን
አካፍለዋል።
''ዩኒቨርስቲዎች የተማሪዎች የህይወት ቅርፅ የሚቀየርበት ወደ ቀጣይ ኃላፊነት
የሚታጩበት ቦታ ነዉ። ሀገር በዜጎች ልቦና ዉስጥ ነዉ የምትሰራዉ ፤ የሀገር
ግንባታ ሂደት የማያልቅ ከትዉልድ ትዉልድ በቅብብሎሽ የሚሰራ ነዉ።
ዩኒቨርስቲዎች የዕዉቀት ጅረት የሚፈስባቸው ቦታዎች ናቸው። ተማሪዎች
ችግሮች ሲያጋጥሟችሁ ቆም ብላችሁ በውይይትና በድርድር የመፍታት ባህልን
ማሳደግ ይኖርባችኋል” ብለዋል።
የሰላም ሚኒስቴር በመላዉ ሀገሪቱ የሚገኙ ወጣቶችንና ተማሪዎችን ለውይይት
በቅርበት የሚያገኝበትን ሁኔታ እያመቻቸና በቅርበት እየሰራ ይገኛልም ብለዋል
ሚኒስትሯ።
የተማሪዎች ህብረቶችና እና የሰላም ፎረሞች ተወካዮች ለክብርት ሚኒስትሯ
እዚያው በጥቂት ደቂቃዎች የተሳለ ምስላቸውን በስጦታ አበርክተውላቸዋል።
ተማሪዎቹ "የዩኒቨርሲቲ ተማሪ በነበሩ ጊዜ የተማሪዎች ህብረት መሪ (በእርስዎ
አባባል ደግሞ የተማሪዎች አገልጋይ) አሁን ደግሞ የሰላም እናት በመሆንዎ
አድናቆታችንን፤ አክብሮታችንን እና ፍቅራችንን መግለጫ እንዲሆን ያበረከትነው
ማስታወሻ ነው።" ብለዋል።
Source: Peace Minister
@WCUSU
As part of Community service & mentoring programs, our anesthesia team from Mekelle University delivers simulation-based training on safe anesthesia and safe surgery at various hospitals in the Tigray Region.
Let us spare a minute to show appreciation to those who make sure that we do not hurt during an operation. Happy World Anesthesia Day [October 16]!!!

https://twitter.com/VUMCglobalanes/status/1316501711540883456?s=09

https://www.youtube.com/watch?v=jeO3uq7MJwk&feature=share
Forwarded from Haramaya University Students Union(HUSU)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ለዘላቂ ሰላም መስራት አለባቸው፡-የሰላም ሚኒስቴር
Forwarded from Eyerusalem Rezene
Hello dears we have almost finished the preparation to accept GC students by arranging all the campus (cafeteria, dormitory, library, classroom etc....) with covid protocol
Forwarded from Eyerusalem Rezene
Hawassa , finall discussion
Getting call from Moshe to participate for the finall Covid and Education based discusion , we all Students Union President are Safely landed at Hawasaa Air port. #OurDearStudens we will come with an Update.

Join @MUSUofficalchannell
Forwarded from Deleted Account
Forwarded from Deleted Account
The people at Hawassa and all invited guests are welcoming
Our exhibition was visited by many guests in the presence of his excellency Tadesse Chafo Chair of the house of Federation and Dr. Samuel the Minister of ministry of science and higher education
I would like to appreciate Prof. Fetien also who made very nice explanation for the above mentioned higher officials
Update||Hawassa Meeting
አንደኛው ጠርቶ ሌላኛው የማይጠራ ዩኒቨርሲቲ ስለማይኖር በዝግጅት ግምገማ #ቀይና #ቢጫ የተሰጣቸው ዩኒቨርሲዎች በሁለት ሳምንት ዝግጅታቸው ጨርሰው ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ከጥቅምት 23/02/13-30/02/13ዓ.ም ድረስ በዩኒሲሲቲ የቦርድ አመራር እየተገመገመ በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስተር በሚያጣው ፕሮግራም መሰረት ተመራቂ ተማሪዎች እንዲገቡና ያልተጠናቀቁ ዝግጅቶች በፍጥነት እንዲጠናቀቁ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስተር ዶክተር ሳሙኤል ኡርካቶ አቅጣጫ ሰጥተዋል።

Join @EHEISUOfficialChannell
2024/09/24 03:30:38
Back to Top
HTML Embed Code: