Forwarded from Mekelle University Student Union (Ab®ish Ⓐ 🔐)
እንኳን ደስ አላችሁ
የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ቦርድ በዛሬው ዕለት ፦
- ለዶክተር አፈወርቅ ሙሉጌታ
- ለዶክተር ኢብራሂም ፍትዊ
- ለዶክተር ክንፈ አብርሃ
- ለዶክተር ምሩፅ ሓጎስ
- ለዶክተር ገብረህይወት ታደሰ
- ለዶክተር መሃመድ እስማኤል
- ለዶክተር አለማየሁ ባይራይ እና ለዶክተር ሃፍቱ በርሄ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጥቷል።
Via Mekelle University

ዩኒቨርስቲዎችን መልሶ ለመክፈት የሚያስችል የዝግጅት ምዕራፍ ግምገማ በሁሉም ዩኒቨርስቲዎች እየተካሄደ ነው
ዩኒቨርስቲዎችን መልሶ ለመክፈት ውሳኔ ላይ መደረሱን ተክትሎ የዩኒቨርስቲዎቹ የዝግጅት ሁኔታ እየተገመገመ መሆኑን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ዩኒቨርስቲዎቹ ያሉበትን የዝግጅት ሁኔታ በመገምገም ቀጣይ አቅጣጫ የሚያስቀምጥ ግብረ ኃይል ማቋቋሙን ያስታወቀው ሚኒስቴሩ ግብረ ኃይሉ የመስክ ግምገማ እያካሄደ ይገኛል ብሏል።
ግብረኃይሉ ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመሆን በተዘጋጀው የዝግጅት ፕሮቶኮል መሰረት የዩኒቨርስቲዎቹን የዝግጁነት ሁኔታ ይገመግማል፡፡
ማንኛውም ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን መቀበል የሚያስችል ሁኔታ ላይ መሆን አለመሆኑ የሚታወቀው በመስክ ግምገማው በተጠናቀረው መረጃ መሰረት ነው እንደ ሚኒስቴሩ ገለጻ፡፡
ውጤቱ ግምገማው ከተጠናቀቀ በኋላ ይገልጻልም ብሏል፡፡
Join @MUSUofficalchannell

በድጋሜ!MU Is making good preparations to accept Students, we will update you.
Forwarded from Mekelle University Student Union (Ab®ish Ⓐ 🔐)
መቐለ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን ለመቀበል ኣስገላጊ የሚባል ዥግጅት ላይ ነው።ዝግጅቱን ሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ባረጋገጠለት መሰረት በታቀደው መጀመሪያ ተመራቂ ተማሪዎችን የሚጠራ ይሆናል።ሙሉ መረጃ በዩኒቨርስቲው ድረ ገጽ ፡ማህበራሚ ሚድያ እና በህብረቱ ማህበራዊ ሚዲያ እናሳውቃለን።
"በያላችበት መልካም ቆይታ"
Join @MUSUofficalchannell
"በያላችበት መልካም ቆይታ"
Join @MUSUofficalchannell
Forwarded from Mekelle University Student Union (Ab®ish Ⓐ 🔐)
በድጋሜ!MU Is making good preparations to accept Students, we will update you.
ለከፍተኛ ት/ት ተቋማት ተማሪዎች @EHEISUOfficialChannell በመቀላቀል ኣስፈላጊ የሚባል መረጃ ስለ ከፍተኛ ት/ት ተቋማት ማግኘት የምትችሉ መሆናቹ እያሳወቅን ለማነኛው ጥያቄ በbot እንድትጠይቁን እና ከሓሴተኛ መረጃ እንድትርቁ ስንል በኣክብሮት እንጠይቃለን፡፡ሌሎች ተማሪዎቻችን እንዲቀላቀሉ ቻነሉ እናካፍላቸው።
||ቻነሉ በከፍተኛ ት/ት ተቋማት የተማሪዎች ህብረት ስራ ኣስፈጻሚዎች እንዲሁም የሁሉም ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ህብረት ፕሬዝዳንቶች የሚመራ ነው።||
Join @EHEISUOfficialChannell
Join @MUSUofficalchannell
||ቻነሉ በከፍተኛ ት/ት ተቋማት የተማሪዎች ህብረት ስራ ኣስፈጻሚዎች እንዲሁም የሁሉም ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ህብረት ፕሬዝዳንቶች የሚመራ ነው።||
Join @EHEISUOfficialChannell
Join @MUSUofficalchannell
about "MU-MIT" campus
Thanks Guesh Berhe for sharing and dedication of MIT mgts but not officiall , Waiting for approval. As Mekelle University we will come with a final decision. "Stay safe"
A message from #MIT_Vice_dean 🙏🙏
"Dear, All
As per the direction given from MOSHE, our University is preparing to resume the teaching-learning process.
As MIT:
Ø We are ready to admit 5th and 4th Years (of total number = 340) during the first round (from Tikimt 15 - 20, 2013 E.C).
Ø Classrooms should be arranged with the maximum size 25 students in each class.
Ø Dormitory should be arranged as 2 students per dormitory.
Ø Instructors should be assigned in advance by considering the load distribution and the specializations for 2012 Sem II and 2013 Sem I & II. Such preparations and course assignments should consider all batches.
Ø Teaching materials should be prepared in advance for three semesters (2012 Sem II and 2013 Sem I & II).
Ø Things to be fulfilled before Tikmit 15, 2013 E.C: WiFi, Reading rooms, Desktops and Services and other necessary facilities.
Ø Teaching-learning process will be 60:30:10 (Face to face: technology (web)based: assignment/home based) method.
Please, act accordingly."

የመቐለ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ህብረት ግቢ ይገኛሉ።ዛሬ ከሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከመጡ የሱፐርቪዥን ብዱን እና ከዩኒቨርስቲው ኣመራር በተማሪውች ቅበላ ዝግጅት በተመለከተ ውይይት ያደርጋሉ። ውይይቱ በተመለከተ እና ሌሎች ኣዳዲስ ውሳኔዎች ካሉ እናሳውቃለን፡፡we miss you a lote but recently you will join us.
"Stay safe"
Join @MUSUofficalchannell
"Stay safe"
Join @MUSUofficalchannell
#MoSHE
የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር ሳሙኤል ኡርቃቶ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ተከታዩን ብለዋል ፦
- በዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች በየደረጃው ወደ ትምህርት ገበታቸው ለመመለስ የሚያስችል ዝግጅት እየተጠናቀቀ ነው።
- በቅርቡ ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች በየተራ ተማሪዎቻቸውን ይቀበላሉ።
- በሀገሪቱ ሁሉም ክልል የሚገኙ ተማሪዎች ወደዩኒቨርሲቲ ለማምራት #ዝግጅት ማድረግ አለባቸው።
- በ44 ዩኒቨርሲቲዎች በተደረገ ግምገማ አብዛኛዎቹ ኮሮና ቫይረስን በመከላከል የመማር ማስተማሩን ሂደት ማከናወን በሚችሉበት ደረጃ ላይ ይገኛሉ።
- የቀሩ ጥቂት ዩኒቨርሲቲዎች በቀጣይ ሳምንት ዝግጅታቸውን እንዲያጠናቅቁ አቅጣጫ ተሰጥቷል።
- የጤና ፕሮቶኮል እና የሰላም ሁኔታውን የሚያስጠብቅ መመሪያ ተዘጋጅቷል።
- በተጨማሪም በአመቱ ከክህሎት እና እውቀት በተጨማሪ የስብእና ግንባታ ላይ ያተኮሩ ትምህርቶችን በስርአተ ትምህርቱ ይካተታል።
(ኤፍ ቢ ሲ)

Forwarded from Deleted Account
💢ሰበር ዜና💢
ነፃ ኢንተርኔት ኢትዮጵያ ውስጥ መሥራት ጀምሯል። 😱 Setting በማስተካከል ብቻ ነፃ ኢንተርኔት ይጠቀሙ።👇👇👇
🌐 መረጃው #ከቴሌ ሠራተኞች የወጣ ነው።
ለማንበብ👇
https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAFdQbmPiHLb3P_Rj6Q

ውድ ተማረወቻችን ጊቢያችን እናንተን ለመቀበል ከተማረዎች ህብረት ጋር በመሆን እየሠራ ይገኛል ነገር ግን አንዳንድ department የመግቢያ ቀን ለተማሪዎች እየተናገሩ እንደሆነ ለማወቅ ችለናል በመሆኑም ትክክለኛዉ የመግቢያ ቀን ገና ያልተወሰነ ሲሆን የመግቢያው ቀን ሲወሰን የተማሪዎች ህብረት እንደሚያሳውቅ ለመግለፅ እንፈልጋለን፡፡
Join @MUSUofficalchannell
Join @MUSUofficalchannell
||C2 የሕክምና ተማሪዎቻችን || ለአይደር ጊቢ C2 ተማሪዎች
ጊቢው ለዳግም ቅበላ ዝግጅት እያደረገ ሲሆን እንደሁኔታው ከተመራቂውች ጋር ወይም ከነሱ ቀጥሎ የምትገቡ ይሆናል።
ለተጨማሪ መረጃ #DesaleGn 0942176774 -MK Uni Students Union Academic Head