🎉 ውድ አዲስ 2018 ባች ተማሪዎች!
የመግቢያ ቀናቱን በፌስቡክ ገፃችን ላይ ኣጋርተነዋል ገብተው ይመልከቱ።
https://www.facebook.com/MUStudentUnion
  
  የመግቢያ ቀናቱን በፌስቡክ ገፃችን ላይ ኣጋርተነዋል ገብተው ይመልከቱ።
https://www.facebook.com/MUStudentUnion
Facebook
  
  Log in or sign up to view
  See posts, photos and more on Facebook.
❤5🔥5🙏4🍌1
  Dear Adi-haki students,
We would like to inform you that you can collect your ID from your registrar starting at 3:00 LT.
We would like to inform you that you can collect your ID from your registrar starting at 3:00 LT.
❤11
  Attention: 2018 EC New Freshman Students
We are excited to welcome you this coming weekend, 25–26 October 2025. To complete your registration, please visit portal.mu.edu.et and click on “Get Username and Password.” Enter your 12th Grade Registration Number and your grandfather’s name to receive your system credentials. Next, log in to estudent.mu.edu.et and complete your profile by uploading your photo, Grade 8 and Grade 12 certificates, and Grade 11 and Grade 12 transcripts, among other required details. Once your profile is complete, go to the Academics section to finalize your registration.
For latest updates additionally
Join Us -https://www.facebook.com/MUStudentUnion

❤14🤝2⚡1👏1
  ውድ የ2018 ዓ/ም ኣድስ የተመደባችሁ ተማሪዎች እንኳን ወደ መቐለ ዩኒቨርስቲ በደህና መጣችሁ ። መቐለ ዩኒቨርሲቲ የትራንስፖርት ዝግጅት ጨርሶ በተለያዩ ቦታዎች ልጆቹ ለመቀበል ተሰማርቷል ።
ቦታ
1.ላጪ መናሃርያ (0909844685)
2.ነባር መናሃሪያ (0968886511)
3.ኣሉላ ኣባ ነጋ ኤርፖርት (0954159673)
መለያ
ሀ.የመቐለ ዩኒቨርስቲ ሎጎ ያላቸው መኪናዎች
3.ብጫ ልብስ የለበሱ የተማሪዎች ህብረት ኣባላት
ቦታ
1.ላጪ መናሃርያ (0909844685)
2.ነባር መናሃሪያ (0968886511)
3.ኣሉላ ኣባ ነጋ ኤርፖርት (0954159673)
መለያ
ሀ.የመቐለ ዩኒቨርስቲ ሎጎ ያላቸው መኪናዎች
3.ብጫ ልብስ የለበሱ የተማሪዎች ህብረት ኣባላት
💯19👏11🤝5❤1🤗1
  Adihaqi Campus Computer Labs ready for registration use:
1. Lab for disabilities -room
2. Geography Lab
1. Lab for disabilities -room
2. Geography Lab
❤3😭3👍2
  For all main campus new 2018 students
#about ID
  #about ID
To: EITM -  Student Representatives 
Subject: Discussion on Learning Issues
From each section, one male and one female student must attend a meeting to discuss learning-related issues.
The meeting will be held at the Management Building(with Academic V/President )at 8:00 LT Tomorrow afternoon .

❤5🤝5
  
  Mekelle University Student Union
To: EITM -  Student Representatives   Subject: Discussion on Learning Issues  From each section, one male and one female student must attend a meeting to discuss learning-related issues. The meeting will be held at the Management Building(with Academic V/President…
Dears,
Please note that this is scheduled for tomorrow.
Please note that this is scheduled for tomorrow.
👍3
  በወርሃ ሰኔ 2017ዓ/ም የወርቅ ሜዳሊያ ተሸላሚዎች 
የወርቅ ሜዳልያ ተሸላሚ ተማሪዎች በሙሉ መቐለ ዩኒቨርስቲ የማስተር ትምህርት ወጪ ሽፍኖ ለማስተማር ዛሬ በይፋ ወስኗልና እንኳን ደስ ኣላችሁ ። ከነገ ዕለተ ዕሮብ NGAT ካለፉ ሬጅስትራር ሂደው መመዝገብ ይችላሉ ። መልካም የትምህርት ዘመን ይሁኑላችሁ ።
የመቐለ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ህብረት ፅ/ቤት
የወርቅ ሜዳልያ ተሸላሚ ተማሪዎች በሙሉ መቐለ ዩኒቨርስቲ የማስተር ትምህርት ወጪ ሽፍኖ ለማስተማር ዛሬ በይፋ ወስኗልና እንኳን ደስ ኣላችሁ ። ከነገ ዕለተ ዕሮብ NGAT ካለፉ ሬጅስትራር ሂደው መመዝገብ ይችላሉ ። መልካም የትምህርት ዘመን ይሁኑላችሁ ።
የመቐለ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ህብረት ፅ/ቤት
👏43❤11🤝5❤🔥1
  ውድ የመቐለ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች
  
መቐለ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎቹ ለማስደሰት ያላሰለሰ ጥረት እያደረገ ይገኛል÷ከነዚህ መቐለ ዩኒቨርስቲ
1. ከማንም ዩኒቨርስቲ በላይ ለተማሪዎቹ በሚመች ከዲፓርትመንት ምርጫ ጀምሮ በፈለጉት በምርጫቸው እንድገቡ ኣድርጓል።
2. ንፅህናው የጠበቀ የተማሪዎች መኝታ እንዲሁም ኣንድ ዶርም ለኣራት ተማሪ(4) ለማድረግ ቆርጦ ተነስቷል።
3.የinternet access በተቻለ መጠን እስከ ዶርም ለመዘርጋት ሌትና ቀን እየሰራ ይገኛል።
4. በተጨማሪ የተማሪ ኣገልግሎት ሰጪዎች ጨረታው ባሸነፉት መሠረት እንዲሰሩና ለተማሪዎች እንቅፋት ለሚሆኑ ኣገልግሎት ሰጪዎች እርምጃ ለመውሰድ ቁርጠኛ መሆኑን ያሳስባል÷ ይህ ማለት ሱቆች :ምግብ ቤቶች: እንዲሁም ሌሎች ለተማሪዎች ኣገልግሎት የሚሰጡ በሙሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የምግብ ኣይነትና የብሩ መጠን የተገለፀ ሲሆን ማንኛውም ተማሪ ከዚህ ውጭ እንዳይከፍል በጥብቅ እናሳስባለን ።
ዝርዝር ብር
1.ጥብስ 150
2.ቀይወጥ 100
3.ምንቸት 70
4. ቅቅል 100
5.ጥብስ ፍርፍር እና ስጋፍርፍር 100
6.ቋንጣ ፍርፍር 100
7.ዱለት 70
የፆም
1.ሽሮ ተጋሚኖ 55
2.ሽሮ ፈሰሰ 50
3.እንጀራ ፍርፍር 50
4.በየአይነት 55
5.ፓስታ 50
6.መኮረኒ 50
7.ሩዝ 50
8. ሰላጣ 50
9.ፉል በ3 ዳቦ 50
10.ስልስ በዳቦ 45
11.ስፔሻል ፋታ 60
12.ስፔሻል ፉል 55
13.ዳቦ ፍርፍር 45
ለስላስ መጠጦች
1. ለስላሳ 30
2.ኣምቦ ጠበል(ውሃ) 30
3.የታሸገ ውሃ ትንሹ 15
4. " " መካከለኛ 25
5." " ትልቁ 35
6.ሻይ 5
7.ቡና 7
8. ወተት 20
9.ማክያቶ 15
10.ለውዝ 15
11.ቀሽር 5
12.ስፕርስ ሻይ 10
NB - መፈርፈርያ 40
ይህ ከላይ የተገለፁት ቦታቸው
1.EITM CAMPUS ላዉንጅ
2.AGRECULTURE COLLEGE ላዉንጅ
3. ADIHAQI CAMPUS ( EXCLUDING TDF CAFE )
4.kalamino campus
የተማሪዎች ህብረት የሰላም ፎረም ወይም የኣቻ ለኣቻ ሃላፍነት ሳይሆን የሁላችን ሃላፍነት በመሆኑ ለሁሉም ተማሪ ከተዘረዘሩት ውጭ እንዳትይከፍሉ ልናሳውቃችሁ እንወዳለን::
ከዚህ ውጪ ካሳከፈሏችሁ የመቐለ ዩኒቨርስቲ ገቢ ማመንጫ ቢሮ በመደወል እና በኣካል በመገኘት ማሳወቅ ይችላሉ።
0914704824

❤42🫡10❤🔥5😁4👏3🤝3✍1🍌1🏆1🤗1