Telegram Web Link
100 days left GC 2025
👍40❤‍🔥65
ከኮተቤ ዩኒቨርስቲ ትራንስፈር ያልመጣላቹ ኣናግሩኝ
👍4
ቀልጢፍካ ደውለልና !!
Mukot guesh mlash
Mizantepi ትራንስፈር
attention !!
Last registration date for second semester
specially 1st and 2nd year that final date for 2nd semester registration is tomorrow 26 March 2025
Thanks
10👍8
ለሁሉም የኣሪድ ካምፓስ ተማሪዎች
1.ዛሬ ቅዳሜ ከሰዓት(8:30) የሚጀምረዉ የGC ተማሪዎች Football ዉድድር እሁድ ጠዋት (3:00 )ፍፃሜዉ ይደረጋል።
2.ዋናዉ እና ገራሚዉ ግን የ እሁድ ማታዉ COME FIRE  በሙዚቃ *ግጥም እና ጭፈራን ጨምሮይካሄዳል።
እሁድ ጠዋት እስከ ማታ የሚገራርሙ ፉክክር የተሞላቸዉ ኣዝናኝ ዉድድሮችን እና ጌሞችን
Football ,ገመድ መጓተት,funny ሩጫ ኣሉን።ሁላችሁም ታድማቹኋል
ኣሪድ Campus GC committee ኣስተባባሪዎች #
🥱7🤝6👍2🔥1🙈1
👍126
Mekelle University Student Union
Photo
Mekelle University Hosts Iftar Dinner

Mekelle University hosted an Iftar dinner for over 200 students, attended by university leaders and religious elders. Dr. Abdulkadir Kidir , academic vice president, emphasized unity and inclusivity, while students appreciated the support for religious traditions. The event featured a communal meal, followed by prayers and reflections, reinforcing the spirit of Ramadan and community togetherness.
😭4🙏2👍1
List_of_1st_and_2nd_year_Mu_Students_who_didn't_register_in_SSS.xlsx
161.4 KB
ቀን ᎓ 20/07/2017ዓ.ም
ማስታወቅያ
ለአሪድ (ዋና) ግቢ አንደኛና ሁለተኛ አመት ተማሪዎች በሙሉ
የኢለርኒነግ ትምህርት ( Student Success Suit) እስካሁን ድረስ ያልተመዘገባቹህ ስማቹህ በተያያዘዉ ስም ዝርዝር ያላቹህ የአንደኛና ሁለተኛ አመት የአሪድ ግቢ ተማሪዎች በሙሉ። ሰኞ 22/07/2017 ከጥዋቱ 3 ሰአት እስከ 6 ሰአት ፈተና በምትፈተኑበት የኮምፒተር ላቦች ባሉት ህንፃዎች( C- 7, C - 8, C - 9) መጥታቹህ ለመጨረሻ ጊዜ እንድትመዘገቡ እናሳሰባለን።
ከሰላምታ ጋር

መስፍን እዮብ (ዶ/ር)
የመቐለ ዩኒቨርስቲ ኢለርኒነግ አስተባባሪ
👍3
MUSU
🥰14👍11
እንኳን ኣደረሳቹ!!]
የሁሉም ግቢ የመቐለ ዩኒቨርስቲ ሙስልም ተማሪዎች በዓዲ ሓቂ ግቢ በዓል ዒድ ሙባረክ ስያከብሩ ዉለዋል።የመቐለ ዩኒቨርስቲ ኣመራርም በ በዓሉ ተገኝተው የእንኳን ኣደረሳቹ መልእክታቸው ኣስተላልፈዋል።

እንኳን ኣደረሳቹ!!
6👍5
2025/07/09 13:26:12
Back to Top
HTML Embed Code: