Telegram Web Link
የመውጫ ፈተና ወስደው ለወደቁ ተማሪዎች Special Diploma ሊሰጥ ነው።"

1.ከትምህርት ሚኒስቴር አመራሮች ጋር ያደረግነውን ተከታታይ ውይይት ተከትሎ የመውጫ ፈተና መሰጠት ከተጀመረበት ሐምሌ 2015 ዓ.ም ጀምሮ ፈተናውን ወስደው ለወደቁ ዕጩ ተመራቂዎች ልዩ ዲፕሎማ ሰርተፊኬት በቅርቡ መሠጠት ይጀምራል።


2.ተማሪዎቹ ሥራ እየሠሩ በማንኛውም ጊዜ የመውጫ ፈተናውን በድጋሜ መውሰድ የሚችሉበት ዕድል ክፍት እንዲሆን ተደርጓል ።

3.ፈተናውን ወስደው የሚያልፉ ተፈታኞች በስፔሻል ዲፕሎማው ምትክ ዲግሪ ይሰጣቸዋል ።

4.የስፔሻል ዲፕሎማ የደመወዝ ስኬል እንዲወጣለት ከትምህርት ሚኒስቴር እና ከስቪል ሰርቪስ ጋር እየተወያየን ነው።
source
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት ፅ /ቤት
View of main campus at night
Checklist for Exit Exam follow up doc.pdf
117.2 KB
Attention!!
For every exit exam taker of june 2025.
Forwarded from Natnael G/s
🔥 ዓብዪ ፅምብል 🔥

ሓደ ካብቶም ደመቅቲ ዓበይት ዝግጅታት ተመረቅቲ ተምሃሮ ዝኮነ 100 መዓልቲ  (100 day left celebration ) ብደመቕትንን ፍሉያት ትሕዝቶታትን ብብረክት ዝበለ ሽልማት ተዓጂቡ ሰንበት መጋቢት 14  ክክበር እዩ ።

🔶 🔊 ካብቶም ዝህልዉናመደባት ገሊኦም ንምጥቃስ ዘኣክል...

👉 ዓብዪ ጉያ🏃‍♂️🏃‍♀️ 2 ኪሎሜትር ዝሽፍን በቢ ዲፖርትመንት ምስ ሽልማቱ 🎖
👉 ዝተፈላለዩ መዘናጋዕቲ ፀወታታት 🤹‍♂️
👉ስነ-ስርዓት ምልዓል ፎቶግራፍ 📸🎞
👉 ሙዚቃን 🎺🎸ካልኦትን


🎙 በዚ ኣጋጣሚ ድማ ኩሉኹም ተመሃሮ ዩኒቨርስትና ብክብር ተዓዲምኹም አለኹም።
🚨 ብፍላይ ድማ ተመረቅቲ ተምሃሮ በቢ ክፍሊ ትምህርትኹም ዘሰራሕክምዎ ቲሸርትታት ብምግባር አብቲ በዓል ደሚቁም ክትርከቡ ብክብሪ ንዕድም ።


🕺😎 ደስ ዝብል ዘይርሳዕ መዓልቲ ክነሕልፍ ኢና!! 💃🧨
        
🔥" ከይትቀርዩታ ፤ ከየምልጠኹም! "📢


🏷 መዳለዊ
🎓 Gc ኮሚቴ 2017 ዓ.ም
Forwarded from Natnael G/s
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ማስታወቅያ አሪድ.pdf
23.6 KB
ለአሪድ (ዋና) ግቢ አንደኛ አመት ተማሪዎች በሙሉ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የ100ቀን ቀረኝ ፕሮግራም
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
2025/07/07 10:50:54
Back to Top
HTML Embed Code: