Telegram Web Link
የመቐለ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የስፖርት ልኡካን ኣኣ በሰላም ገብተዋል ።
የመቐለ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የስፖርት ልኡኳን በመክፈቻ ፕሮግራም ያሳዩት ትእይንት
ኣድስ ኣበባ
መቐለ ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ የወርቅ ሜዳልያ በ100 m ድል ኣደረገ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Friday Mu EXIT EXAM PROGRAM Update.pdf
353.8 KB
Schedule for exit exam from Monday to Friday
3000 from college 650 from Mu and total=3650 candidates will take the exam.Good luck
ማሳሰቢያ
በመቐለ ዩኒቨርስቲ የመዉጫ ፈተና ነገ አርብ ተፈታኞች የሰአት ለዉጥ ስለማሳወቅ
አርብ ጥር 30/2017 ዓ/ም ጠዋት 5፡30 ይጀምር የነበረው ፈተና ወደ ከሰዓት በኋላ 7፡ 30 እንዲሁም ከሰዓት በኋላ 8፡30 ይጀምር የነበረው ፈተና ወደ 10፡30 የተቀየረ መሆኑን ገልጿል።
 የመጀመርያ ፈተና ( ከ2: 30 - 5;00 ) ባለበት ይቀጥላል !!!
 የመፈተኛ ቦታው በነበረበት ይቀጥላል !!!
መልካም ፈተና
ውጤት የመጣላቹህ የትራንስፈር ተማሪዎች
ዲላ ዩኒቨርስቲ
ወሎ
ድሬዳዋ
በከፊል ኣርባምንጭ
EXIT EXAM RESULT WILL BE RELEASED TODAY AFTERNOON (MOE)
GOOD LUCK!.
ውጤት ተለቋል
result.ethernet.edu.et
2025/07/07 10:37:40
Back to Top
HTML Embed Code: