Telegram Web Link
የኢትዮጵያ ተማሪዎች ህብረት መልካም ምኞት
በመጀመሪያ እንኳን ለ2017ዓ/ም በሰላም በጤና ኣደረሳቹህ ።
2017 ዓ/ም
የሰላም የፍቅር የመቻቻልና የብልፅግና እንዲሆን ተመኘን።
ተማሪ የኣንዲ ሃገር ምስ፣ ዋልታና ማእገር፣ የጀርባ ኣጥንት ናቸው በዚህም በ2016ዓ/ም የታዩና የተሰሩ መልካም ነገሮች በመያዝ ልሰሩ የሚገባቸው ግን ያልተሰሩ የሚናተኩሩበትና የሚንሰራባቸው ይሆናል
1.ሁሉም የመንግስት ዩኒቨርስቲ በት/ት ሚኒስትር በወጣው ፕሮግራም መሰረት ተማሪዎቻቸው እንዲያስገቡና እንዲያወጡ እናደርጋለን( የፀጥታ ምክያት እና ሌላ ኣሳማኝ ሃሳብ ከለለ)
2.የኢትዮጵያ ተማሪዎች ደህንነታቸው ተጠብቆ በሰላምና በነፃ እንዲ ማሩ ከሚመለከታቸው የፀጥታ እና ደህንነት ኣካላት ጋ በመሆን እንሰራለን።
3.የልዩ ፍላጎት ተማሪዎች
በኣካዲሚክ ትምህርታቸውን እንዳይደክሙ ለነሱ የምመጥን የመማር ማስተማር ፣ ትቶርያል በመስጠት የላቀ ውጤት እንዲያመጡ ማድረግ እንዲሁም የምማሩበት ክፍል ፣ካፌ ፣መኝታ ክፍል(ከሚመለከታቸው የዩኒቨርስቲ ict ባለሞያዎች በመነጋገር wifi እንዲገጠምላቸው ማድረግ
4.ሴት በኣንዲ ሃገር መሠረት እንደሆነች በት/ትም መሠረት ናት። በ2017ዓ/ም በየዩኒቨርሲቲው ህብረት እና በጎ ኣድራጎት የሴቶች ተሳትፎ ከነበረው በ30% በማሳደግ በዩኒቨርስቲው የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች እና በመሪነት ማሳደግ እንዲሁም ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ሴት ተማሪዎች እውቅናና ድጋፍ መስጠት
5.ከፍተኛ ውጤት ኣምጥተው የሚመረቁ ተማሪዎች በየዩኒቨርሲቲው የማስተር ዕድል እንዲሰጣቸው ከዩኒቨርስቲው ኣካላት ጋር በመነጋገር እንሰራለን ።
6.exit exam (መውጫ ፈተና) መውጫ ፈተና ማለት ኣንድ ተማሪ ከማረው መሰረታዊ ነገሮች ይዟል ወይ ኣልያዘም ተብል የምሰጥ ፈተና ነው ነገር ግን በዚህ ዙርያ የተለያዩ ጥያቄዎች በየዓመቱ ይስተናገዳሉ ከነሱም blue print ፣
core competency ፣ኣገር ኣቀፍ ሞዴል ፈተና፣ በወቅቱ ኣለመስጠት የፈተና ኣወጣጥ እና ፈተና መውጣት በዚህ ዓመት ተስተናግደዋል እናም እነዚህ በ2017 እንዳይደገሙ ከት/ት ሚኒስትር ጋር በመሆን ኣብረን ለመፈታት እንሰራለን።
7.የኢኮኖሚ ድጋፍ የሚሹ ተማሪዎች ከዩኒቨርስቲው ፕረዚዳንት ፣ማህበረሰብ ፣ባለ ሃብት ፣ት/ትሚኒስቴር እና NGO በመተባበር የበታችነት ተሰሚቶባቸው በት/ታቸው እንዳይደክሙ ኢኮኖሚ ድጋፍ እንዲደረግላቸው እናደርጋለን ።
8.በየዩኒቨርስቲ ስካሄድ የነበረው ለ ሁለት ሶስት ዓመት ተቋርጦ የነበረ የስፖርት ውድድር በ2017ዓ/ም ከኢትዮጵያ ስፖርት ኮሚሽን ሃላፍዎች በመነጋገር እንዲካሄድ የበኩላችን ኣስተዋፅኦ እናደርጋለን።
ደግሜ መልካም ኣዲስ ኣመት
"ህብረት ተማሪ የተማሪዎች እና የዩኒቨርስቲ ማህበረሰብ ድልድይ ነው"
ሓየሎም ስዩም የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት ፕሬዝዳንት
ተማሪዎቻችን እየገቡ የምያሳይ ፎቶ
እንኳን በደህና መጣቹህ🙏🙏
Pls share for ur comrades
Forwarded from Mekelle University Career Center (Gebru Gebrehiwot)
Date: September 19, 2024
Notice to All Mekelle University Students (2024/2025 Academic Year)
The Mekelle University Career Center is excited to announce exclusive specialized training programs for MU students. We invite you to take part, but please be aware that spaces are limited, so early registration is encouraged.
Available Training Programs:
1.Life Skills Training and Personal Development Plan
2.Employability and Work Habits Training
3.Digital Literacy Training
To secure your spot in any of these programs, registration at the MU Career Center office is required. You can also send your details via our institutional email [email protected] . In doing so, Please provide the following information to facilitate your registration.

•Full Name
•Gender
•Education Level
•Marital Status
•Phone Number
•Date of Birth/Age
•Email Address
•Disability Status
•Residence

For any further inquiries, please contact the Mekelle University Career Center.
Best regards,
Mekelle University Career Center
2024/09/21 05:55:55
Back to Top
HTML Embed Code: