Telegram Web Link
Forwarded from Hayu New President Of Mekelle University Student Union
ሎሚ14/08/2016 ብዝነበረ ናይ ሰኔት ውሳነ ተምሃራይና ይጠቅሞ እዩ ዝበሎም እዞም ዝስዕቡ ይመስል
1.ካብ 2 ክሳብ 5 ዓመት ዘሎ እቲ ተታሕዙ ዘሎ ሲሚሰተር በቲ ዘሎ ግዜ ሰለዳ ይውዳእ ቀፃሊ ስሚስተር ድማ ክሳብ ሓምለ 30 ይውዳእ

2. ንተመረቅቲ ተምሃሮ ድማ ነዞም ዝስዕቡ አማራፅታት ኣቅርቡ ኣሎ በቲ ናይ መውፅኢ ፈተና መሰረት
ካልኣይ ስሚሰተር ምስተመዝገብካ ናይ ካልኣይ ሲሚሲተር ትምህርቲ እናተመሃርካ ጎና ጎን መውፅእ ፈተና ክፍተን እየ ዝደሊ ዝበለ መውፅእ ፈተና ይፍተን ኣነ ኣይደልይን ዝበለ ድማ ኩሉ ናይ exit exam ማተርያል; ትቶርያል ተማልእሉ ጥር ይፍተን ...
exit exam ዘይሓለፈ ተምሃራይ ድማ ናይ ጋቦን ይኹን ዶክመንት አይወስድን ከምኡውን ኣብ ምረቃ ስነ ስርዓት ኣይሳተፍን ሕግን ደንብን ይብል
3.ናይ ጥዕና ተምሃሮን ናይ ዓዲ ሓቂ ተምሃሮ ማኔጅመንት ዲፓርቲመንት ኣብ ግምት ብምእታው ክስራሕ ከም ዘለዎ ።
👍50👎73👏3🖕2
3👍2👎1
ይህ የመጨረሻ ዛሬ የነበረ የሰኔት ዉሳኔ ነዉ። በጉጉት ስትጠብቁት የነበረዉ ተደጋጋሚ የጠየቅነዉ የመማር ፍላግታችን መልስ ያገኘበት ዉሳኔ ነዉ።እናመሰግናለን የመቐለ ዩኒቨርስቲ ሰኔትና ሁሉም ማናጀመንት። ከማይነፍሰዉ የማይ ነፍስ የተማሪያችን ትግስትም መመስገን ኣለበት። ለሁሉም እየተቀራርበን እንፈታዋለን!!!!
14👍5
Mekelle University Student Union
Photo
የኣካዳሚክ ካላንደር ማሻሻል አስመለክቶ በመቐለ ዩኒቨርስቲ ሰኔት የተሰጠ ዉሳኔ

በሰኔ ወር 2016 ዓ.ም ለመስጠት በታቀደዉ የመዉጫ ፈተና ለመዉሰድ ሁኔታ እንዲመቻችላቸዉ ተማሪዎች ያቀረቡትን ጥያቄ ፣ በመስከረም 2017 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ሰለመሰጠቱ እርግጠኛ
መሆን ስላልተቻለ እንዲሁም ለተማሪዎች የተሻለ የመመረጥ ዕድል ለመፍጠር የመቐለ ዩኒቨርስቲ
ሰኔት በ14/08/2016 ዓ.ም. ባካሄደዉ ስብሰባ የሚከተለዉ ዉሳኔ ሰጥተዋል፡፡

ዉሳኔ

1. ተመራቂ ተማሪዎች በሃገር ደረጃ በዚህ አመት ሰኔ ወር (14/10/2016 ዓ.ም ጀምሮ) ወይም በ2017 ዓ.ም የጥር ወር በሚሰጠዉ የመዉጫ ፈተና ለመዉሰድ በግለሰብ ደረጃ እንዲወስኑ እና በዉሳኔያቸዉ መሰረት ለፈተናዉ እንዲቀመጡ ዩኒቨርስቲዉ እድል እንዲፈጥር
ተወስነዋል፡፡

2. በዚህ ዉሳኔ መሰረት በሰኔ ወር መዉጫ ፈተና ለመዉሰድ ፍላጎቱ ያላቸዉ ተመራቂ ተማሪዎች ስም ዝርዝር በአስቸካይ ወደ ትምህርት ሚኒስቴር መላክ ሰላለበት እስከ 17/08/2016 ዓ.ም ስም እና ፊርማቸዉ በሚመለከታቸዉ ትምህርት ክፍል በመቅረብ መመዝገብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ እስከተገለፀዉ ግዜ ድረስ ስማቸዉ ያላስመዘገቡ ተመራቂ ተማሪዎች በሚቀጥለዉ ዓመት (2017 ዓ.ም) ጥር ወር ላይ ለመዉሰድ እንዳቀዱ ተደርጎ
ይወሰዳል፡፡

3. እላይ የተገለፀዉ የተማሪዎች በሰኔ ወር ላይ የሚሰጥ የመዉጫ ፈተና እንዲፈተኑ ዕድል ለመስጠት ታሳቢ በመድረግ ልክ የያዝነዉ ሰሚስተር እንዳለቀ ሁለተኛ ሰሚሰተር ያለምንም እረፍት እንዲቀጥል የኣካዳሚክ ካላንደሩ እንዲሻሻል ተወስነዋል፡፡

4. በዚህ አመት ሰኔ ወር ላይ የሚሰጥ የመዉጫ ፈተና ለመዉሰድ የተመዘገቡ ተመራቂ ተማሪዎች ከፈተና በሃላ ቀሪ የሁለተኛ ሰሚስትር ትምህርታቸዉ በተሻሻለዉ ካላንደር መሰረት ፈተናዉን ካልወሰዱ ተማሪዎች ጋር አብረዉ የማጠናቀቅ ግዴታ ይኖርባቸዋል ፡፡

5. በ2017 ጥር ውር ላይ (ወይም ሌላ ትምህርት ሚኒሰተር በሚያዘጋጀዉ ግዜ) የመዉጫ ፈተና ለመዉሰድ የመረጡ ተማሪዎች በቀጣይ ፈተናዉ ከሚሠጥበት ግዜ በአንድ ወር ቀደም ብሎዉ ወደ ግቢ በመግባት የዝግጅት ስራ እና ተማሪ የማብቃት ስራ እንዲሰራ ተወስነዋል፡፡
👍171🥰1😁1
CamScanner 04-22-2024 16.17.pdf
1.4 MB
19👍15👎4😁2👏1
ስኬጁል!!
👍20🥰52
👍52
Dear students
The current working Mekelle University e-student portal is 10.10.200.2 and it is limited only works locally on campus (wifi/broadband).
11👍2😢2💩2🥰1
ንመላእ ተከተልቲ እምነት ክርስትና እንኻዕ ንበዓለ ሆሳዕና ብሰላም ኣብጸሐኩም።

ለመላው የኦርቶዶክስ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለሆሳዕና በዓል በሰላም አደረሳችሁ::

MUSU
👍3711🙏5
Forwarded from Mekelle University Career Center (KG)
Attention all Mekelle University students, 🌟 Unlock Your Digital Potential with DLS Training! 🌟
Are you ready to conquer the digital landscape like a professional? Join our dynamic Digital Literacy Skills (DLS) training brought to you by Mekelle University Career Center in collaboration with dereja.com. Elevate your digital game to new heights! Join us and learn from seasoned experts who will guide you through practical exercises and real-world scenarios.
Don't miss this opportunity to harness the power of digital literacy skills! Register now using this link: https://forms.gle/KDRnSKserwGYpmf4A and embark on a transformative journey towards digital mastery.
Spaces are limited, so secure your spot today!
2👍1
Forwarded from Mekelle University Career Center (KG)
#2
🚀 Gain Essential Digital Skills and Empower Yourself 🚀
Are you eager to navigate the digital landscape with ease, evaluate online information effectively, and communicate confidently in the digital space? Whether you're a digital novice or seasoned tech enthusiast, our DLS training equips you with the tools and knowledge needed to thrive in today's digital world.
Don't miss this opportunity to harness the power of digital literacy skills! Register now using the QR code provided below and embark on a transformative journey towards digital mastery.
Spaces are limited, so secure your spot today!
👍31🔥1
#3 🔒 Master Online Safety and Foster Digital Citizenship 🔒
Want a to become a responsible and ethical digital citizen, making positive contributions to the online community? Learn crucial strategies from seasoned professionals to protect yourself and your data online including others, ensuring a secure digital experience every time.
Don't miss this opportunity to harness the power of digital literacy skills! Register now and embark on a transformative journey towards digital mastery.
Spaces are limited, so secure your spot today!
👍43👏1
Forwarded from Hagazi Negash
ለሁልም የዩኒቨርስቲያችን ተማሪዎችና ማህበረሰብ ነገ 27/08/2023 በዓሉ ምክንያት በማድረግ ዩኒቨርስቲያችን ያዘጋጀዉ ትልቅ የባንድ ምርኢት ስላለ ሁላቹ ለዚህ ታላቅ የባንድ ምርኢት ታድማቿል።
Forwarded from Hayu New President Of Mekelle University Student Union
7👍1
Forwarded from Hayu New President Of Mekelle University Student Union
7👏2
Forwarded from Mekelle University Career Center (KG)
Are you eager to easily navigate the digital landscape, evaluate online information effectively, and communicate confidently in the digital space?
If you're a digital or tech enthusiast, our Digital Literacy Skill training equips you with the tools and knowledge needed to thrive in today's digital world.
Don't miss this opportunity to increase your digital literacy skills!
Register now and start your exciting path to digital mastery!
Spaces are limited, so secure your spot today!
Click here to register : https://forms.gle/KDRnSKserwGYpmf4A
👍71
ንኩሉኹም ናይ መቐለ ዩንቨርስቲ Exit Exam ተፈተንቲ ተምሃሮ እቲ ዝናፈስ ዘሎ ዘረባ ካብ ሓቂ ዝረሓቀ ስለዝኮነ እቲ ፈተና ብዘለዎ ግዜ ሰለዳ ካብ 14 _21 ሰነ ከም ዝወሃብ ፈልጥኩም ንክትዳለዉ ክነፍልጥ ንደሊ ።

ሓየሎም ስዩም
የኢ/ከ/ት/ተቋ/ እና የመቐለ ዩ/ተ/ህ/ፕረዚዳንት
10👍2
👍122
Mekelle University Student Union
Photo
N.B - everybody who want take the exam must fill the form.if you not fill the form you will not sit for z exam.
👍112😁1
2025/07/08 22:45:21
Back to Top
HTML Embed Code: