Telegram Web Link
ንኩልኩም ኣባላትናን መላእ ህዝብናን ብሓፈሻ ፅንዓት ይሃበና ምእንተ ህዝቢ ኢሎም ክቡር መስዋእቲ ዝከፈሉ ጀጋኑና ድማ እግዚአብሔር ኣምላክ ብየማናይ ኢዱ ይቀበሎም!!!
👆the above list are for Arid campus(engineering,computational,
agriculture) Students block -[lucy 1-4 && hdasie 7],we try to post other campus dorm lists
Dear sts
Some of you may not be on the list its absolutely fine.you can make right by going to department and asking a paper that describe that ur are student after that u can get every acess(dorm,cafe)
Have you ever felt
✔️Your facebook account is hacked and never knew what to do?
✔️A post on facebook is against your identity?
✔️You want to know which are important and which are not from links shared to us?
✔️You are insecure online?
and more....

This training is for you. Come and join at MAC.

You will be certified from Meta and Kemmcom.
# Today at 12:30 we had a memorial of our beloved martyrs
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
Mekelle University Student Union
Photo
[ Album ]
#GAT የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ።

" 62 (50%) እና በላይ ጥያቄዎችን የመለሱ / 80 ፐርሰንታይል ያገኙ በሚፈልጉበት ተቋም ገብተው መማር ይችላሉ "

የትምህርት ሚኒስቴር ለሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና ለሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በፃፈው ደብዳቤ የአገራዊ የድህረ ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና (National GAT) የመቁረጫ ነጥብ አሳውቋል።

በዚህም መሠረት ፤ አጠቃላይ ከተፈተኑት ጥያቄዎች ውስጥ 62 (50%) እና በላይ ጥያቄዎችን የመለሱ ወይም 80 ፐርሰንታይል (80 Percentile) ያገኙ ተፈታኞች #ብቻ ለመማር በሚፈልጉበት ተቋም አመልክተው መማር የሚችሉ እንደሆነ ተገልጿል።

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አመልካቾች ለማመልከት ሲመጡ ውጤታቸውን እንዲያቀርቡ በማድረግ እንዲሁም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ https://portal.aau.edu.et/Web/ApplyForAdmission/TestingStatus በመግባት እና የተማሪውን የመግቢያ ስም (Username) እና የይለፍ ቃል (Password) በመጠቀም ማረጋገጥ ይቻላሉ ተብሏል።

በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ መሰረት ፤ በሁሉም የድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች በመንግስትና በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ገብተው ለመማር የሚፈልጉ አመልካቾች በሙሉ በአገር አቀፍ ደረጃ የሚሰጠውን የድህረ ምረቃ የመግቢያ ፈተና (National Graduate Admission Test-NGAT) ተፈትነው ያለፉ ብቻ መሆን እንዳለባቸው አቅጣጫ መቀመጡ ይታወሳል።

(ዛሬ ጥቅምት 12 ቀን 2016 ዓ/ም በትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ተፈርሞ የተላከው ደብዳቤ ከላይ ተያይዟል)

* ቲክቫህ ኢትዮጵያ የደብዳቤውን ትክክለኝነት ከትምህርት ሚኒስቴር አመራር ማረጋገጡን በዚሁ አጋጣሚ ያሳውቃል።

via @tikvahethiopia
ለሁሉም የ12ኛ መልቀቅያ ፈተና ኣልፋቹህ በተለያዩ ዩንቨርሲቲዎች ተመድባችሁ ትምህርት ያልጀመራቹ ተማሪዎች

በርእሱ ላይ እንደተገለፀው የ12ኛ መልቀቅያ ፈተና አልፋቹህ በተለያዩ ዩንቨርሲቲዎች ተመድባችህ ትምህርት ያልጀመራቹህ ተማሪዎች ከዛሬ ጥቅምት 26/2016 ጀምሮ ለተከታታይ 5 ቀናት በEiT-M ተማሪዎች ሕብረት ቢሮ ምዝገባ ስለሚካሄድ የማትሪክ ውጤታቹህ የሚገልፅ ሰርትፊኬት ይዛቹህ እንድትመዘገቡ በጥብቅ እናሳስባለን::

N.B- 1.ከዚህ በፊት በRegistrar ተመዝግባችሁ ለነበራችሁ አያጠቃልልም::
2.ይሄ ማስታወቂያ 2016 ዓ.ም ለተፈተኑ አያጠቃልልም::
አድራሻ - ዋና ግቢ አርክ Building ፊትንፊት L17-107
ሎሚ 29/02/2016ዓ/ም ኣብ ኣሪድ ካምፖስ ብGc ኮሚቴ ዝተዳለወ ናይ Gc Cup ኩዕሶ እግሪ ወድድር ሎሚ ብዕሊ ተጀሚሩ ኣሎ።ኣብ ኣሪድ ካምፖስ ዘለኩም ተምሃሮ ኹልኩም እቲ ፀወታ ንክትከታተሉን ጋንታታኩም ንክትድግፉን ብክብሪ ንዕድመኩም።
ቦታ-አሪድ ስታዲየም
2024/09/21 22:47:07
Back to Top
HTML Embed Code: