የኣክሱም ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እየወጡ ነው።
የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን የማስወጣት ስራ ከተጠናቀቀ በኃላ በኣክሱም ዩኒቨርስቲ የሚማሩ ተማሪዎችን የማስወጣት ስራ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ።
በዩኒቨርሲቲው ትምህርታቸው ሲከታተሉ ከቆዩ ተማሪዎች መካከል፤ ግማሽ ያህሉ ትላንት ምሽት በአፋር ክልል ወደሚገኘው ሰመራ ዩኒቨርስቲ መግባታቸውን ተማሪዎችን ዋቢ አደርጎ "ኢትዮጵያ ኢንሳይደር" ዘግቧል።
ከተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች በኣክሱም ዩኒቨርስቲ ተመድበው ሲማሩ የቆዩ ተማሪዎች ብዛት 3,500 እንደሆነ የተገለፀ ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ ትላንት 1,820 ተማሪዎች አፋር ገብተዋል ተብሏል።
ተማሪዎቹ አፋር እና ትግራይን በምታዋስነው “መዝአለት” በተባለች አነስተኛ ወረዳ ላይ ሲደርሱ ተማሪዎቹን ለማስመለስ የተቋቋመው ቴክኒካል ኮሚቴ አባላት ተቀብለዋቸዋል።
የአብኣላ ከተማ ነዋሪዎችም ተማሪዎችን የጫኑ ከ20 የሚበልጡ አውቶብሶች ትናንት ማምሻውን ከተማውን ሲያቋርጡ መመልከታቸውን ለድረገፁ ተናግረዋል።
በሰመራ ዩኒቨርሲቲ ያሉ የዓይን እማኞችም የኣክሱም ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በ28 አውቶብሶች ተጭነው ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ትላንት ደርሰዋል ብለዋል።
ተማሪዎችን ለማስመለስ የተቋቋመው ኮሚቴ በኣክሱም ዩኒቨርስቲ ያሉ ተማሪዎችን በሁለት ዙር ለመመለስ 60 አውቶብሶችን አዘጋጅቶ ሲጠባበቅ እንደነበር ተነግሯል።
የማስመለስ ሂደቱን ከተቻለ በሁለት ቀን ለማጠናቀቅ እቅድ እንዳለ ተጠቁሟል።
ምንጭ፡ ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
®tickatc

👍1
ከመቐለ ዩኒቨርሲቲ የተመለሱ ተማሪዎች ጉዳይ
የመከላከያ ሠራዊት መቐለ ከተማውን ለቆ መውጣቱን ተከትሎ በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን ይከታተሉ የነበሩ ተማሪዎች ትምህርታቸውን በማቋረጥ ተቋሙን ለቀው መውጣታቸው ይታወቃል።
ተማሪዎቹ በተለይ ደግሞ የዘንድሮ ተመራቂ የነበሩ ተማሪዎች መንግሥት ትምህርታቸውን የሚቀጥሉበት ሁኔታ እንዲያመቻች ጠይቀዋል።
በተማሪዎቹ ጉዳዩ ላይ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴርን ጠይቀናል።
"እነዚህ ተማሪዎች በተለይም ተመራቂ ተመራቂዎቹ የገጠማቸው ጉዳይ የሚያሳዝን ነው።...ለተማሪዎቹ ብቻ ሳይሆን ለሀገርም ክስረት ነው" ብሏል ሚኒስቴሩ።
"የደህንነት ጉዳይ ይቀድማል" ያለው ሚኒስቴሩ፤ በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ያሉ ሌሎች ተማሪዎችን ሙሉ ለሙሉ ማስወጣት ላይ ቅድሚያ ሰጥቶ እየሠራ መሆኑን ገልጿል።
"የተመለሱ ተማሪዎች ምን ይሁኑ" በሚለው ጉዳይ ላይም "እየተሠራበት" እንደሆነ ነው ሚኒስቴሩ ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ የገለፀው።
የተማሪዎቹን ቀጣይ እጣ ፈንታ በተመለከተ ከተለያዩ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች እና ተቋማት ጋር በጋራ እየተሠራ መሆኑን ጠቁሟል።
በተማሪዎቹ ጉዳይ ላይ በጥንቃቄ ሥራዎች እየተሠሩ መሆኑንና ጊዜው ሲደርስ ሁሉንም በይፋ እንደሚገልፅ ሚኒስቴሩ አሳውቋል።
አክሱም ዩኒቨርሲቲ የሚገኙ ተማሪዎችን የማስወጣቱ ሥራ ሐምሌ 26/2013 ዓ.ም መጀመሩ ይታወቃል።
® @tikva

40 buses University Students from Tigray are now arrived in Semera.
®Semera Uni Stu Union
Bon Voyage!
Be Positive!
®Semera Uni Stu Union
Bon Voyage!
Be Positive!
"በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ይማሩ የነበሩ ተማሪዎች ትምህርታቸውን የሚያጠናቅቁበት ሁኔታ አመቻቻለሁ።"
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር
ተመራቂ እና ያልተጠናቀቀ የትምህርት ተግባር ያላቸው ተማሪዎች ትምህርታቸውን የሚያጠናቅቁበትንና የሚመረቁበትን ሁኔታ እንደሚያመቻች የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡
ሚኒስቴሩ ትግራይ ክልል ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች 10 ሺህ 164 ተማሪዎችን ማስወጣቱን አሳውቋል።
ሚኒስቴሩ ዛሬ ባወጣው መግለጫ እንዳለው ተማሪዎቹ እስከ ነሐሴ 06/2013 ዓ.ም በሠመራ ዩኒቨርሲቲ በኩል ወደ አዲስ አበባ ተጓጉዘዋል፡፡
የክረምት ተከታታይ ትምህርት ያላቸው እና በፀጥታ ችግር ወደቦታው መሄድ ያልቻሉ በቀጣይ በሚቀመጥ አቅጣጫ መሰረት ትምህርት የመከታተል እድል ይመቻቻላቸዋል ብሏል፡፡
#MoSHE

የተወደዳችሁ የ ዩኒቨርሲቲያችን ተማሪዎች፦
ለ አለፉት 19 ወራት(~2 years) በ ሀገራችን ገጥሞን በነበረዉ የ ሰሜኑ ጦርነት ምክንያት ከናንተ ከተማሪዎችን እንዲሁም ከ መላዉ አለም የግንኝት መረብ ርቀን መቆየታችን ይታወቃል::እንሆ አሁን በተፈጠረዉ የ Pretoria ዉ የሰላም ስምምነት ዳግም ከናንተ ጋር ለመገናኘት ልንበቃ ችለናል። ስለሆነም ለ ተወደዳችሁ ተማሪዎቻችን እና የ ዩኒቨርስቲዎችን ማህበረሰብ ሰላማታችን እያደረሰን መጪዉ ግዜ
የፍፁም ሰላም÷ ፍቅር እና አብሮነት እንዲሆን እንመኛለን።
ወደፊት ለሚኖሩን አዳዲስ መረጃዎች
Join @MUSUofficalchannell

👍46❤14
Dear students of our university:
It is known that for the past 19 months (~2 years) we have been away from you our student and the whole world
because of the war in the northern part ethiopia(Tigrai-Ethiopia War).Now because of the pretoria peace agreemen we are Reconnected to You and we wish for our beloved people, students and the university community to be in perfect peace, love and togetherness in the coming time.
for future updates

👍56❤11🔥8🙏7
Mekelle University-Quiha Campus❤
Credit:Mikiyas haftamu
Credit:Mikiyas haftamu
👍20❤7
Credit: For all MU-Quiha Melse zenawi Campus Students 👍
👍34❤11😁1