Telegram Web Link
#Raya University

Dear sts,
I want to inform you that the entrance date for all year 1-3rd will be on 15-16/5/2013 E.c Well come back our students.

Regards,
Haftamu kahsay
Raya university students Union president
ለመቐለ ዩኒቨርስቲ ነባር ተማሪዎች በሙሉ:-

በቅድሚያ ለውድ ተማሪዎቻችን ከልብ የመነጨ ሰላምታችን እያቀርበን በነበረው የኮኖና መረርሽኝ ና ከዛም ኋላ ባጋጠመው አለመረጋጋት ተማሪዎች ረዘም ላሉ ጊዚያት በቤታችሁ ሁናችሁ እያስለፍችሁ መሆናችሁ ግለፅ ነው ፡፡ በተጨማሪ ተማሪዎች በውስጥ መስመር ያላችሁበት ሁኔታ እና መች እንደምትጠሩ ጥያቄ እያቀረባችሁ ተገኛላችሁ። እኛም ያለችሁበት ሁኔታ እና የቀረበው ጥያቄ ተገቢ መሆኑን እየገለፅን :: የተማሪ ህብረቱ ከ ዩኒቨርስቲያው ጋ በመሆን ተማሪዎችን ለመቀበል አስፈላጊ የሚባሉትን ዝግጅቶችን በማረግ ላይ እንገኛለን ::ስለዚህ ተማሪዎች ዝግጅቶቻችን ስንጨርስ ህጋዊ በሆነ ማስታወቂያ እና ባሉን ማሕበራዊ ሚድያ ገፆች እንደምንጠራችሁ በመገንዘብ እንድትታገሱ እናሳስባለን።

የመቐለ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ህብረት
ፅሕፈት ቤት
To all existing students of Mekelle University,

First of all, we would like to express our sincere greetings to our dear students, expressing the fact that you have been staying at home for a long time due to the concussion and the unrest that ensued and also by the covid-19 pandemic. Students are also asking about your in-line situation and when to call.We would like to inform you that your situation and the request are appropriate. The Student Union is working with the university to make the necessary arrangements to receive students. Therefore, we encourage students to be patient, recognizing that we will be calling you with legal notice and on our social media pages.

Mekelle University Students' Union Office
ለሁሉም የመቐለ ዩኒቨርስቲ ነባር ተማሪዎች

ዩኒቨርስቲያችን አስፈላጊውን የሚባሉትን ዝግጅቶችን በመጨረሱ ለሁሉም ነባር ተማሪዎች ፤

ጥር 29 -30/05/13 ዓ.ም ጥሪ አድርጓል:: ስለዚ ወድ ተማሪዎች አስፈላጊውን ዝግጅት እድታረጉ እንጠይቃለን። እንዲሁም Day One class One ለካቲት 01/06/13 ዓ.ም መሆን እናሳስባለን።

"እንኳን ደስ አላችሁ "


የመቐለ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ህብረት
ፅሕፈት ቤት
To all existing students of Mekelle University

Our University has completed the necessary preparations and called on all existing students on January 29 -30/05/13 E.c. Therefore, we ask students to make the necessary arrangements. We also recommend Day One class One for February 01/06/13 E.c.
"Congratulations"

Mekelle University Students'
Union Office

የመቐለ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ህብረት
ፅ/ቤት
።።።።
ለመቐለ ዩኒቨርስቲ ሰራተኞችና ተማሪዎች እንዲሁም ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!!
በዓሉ የሰላም ፤ የፍቅር ፤ የደስታ እና የመተሳሰብ እንዲሆን ከወዲሁ ምኞታችን እንገልፃለን::

"በዓሉን ስናከበር ራሳችን ከ Covid-19 እንጠብቅ " መልካም በዓል
ለሁላችንም !!!

አብርሃለይ አረፋይኔ
የኢት/ከፍ/ትም/ተቋ/ተማ/ህብረት ም/ፕሬዝዳንት እና የመቐለ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ሕብረት ፕሬዝዳንት
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
For all student who asks when is the entrance date in #European Calendar.
The date is on feb 6-7/2021.
day one class on on feb 8/2021.
ዝውውርን በተመለከተ

የተከበራችሁ ተማሪዎች በቅደሚያ ሰላምታችን እያቀረብን፤ ተማሪዎቻችን በመውስጥ መስመር አልያም በስልክ ካነሳችሗቸው ጥያቄዎች ኣንዱ እና በብዛት የተነሳው ስለ # ዝውውር (Transfer) ነው። እኛም ወደ ሚመለከትዉ ኣካል በመሄድ ጥያቄ አቅርበን ነበር።
# የዚህም ጥያቄ ምላሽ በዚህ ዓመት ምን ዓይነት ዝውውር እንደሌለ ለማወቅ ችለናል :: ስለዚ ተማሪዎች ይህን በመገንዘብ ጥሪ በተደረገላችሁ ቀን በአካል በመገኘት እንድትመዝገብ እናሳስባለን።

የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት
ፅሕፈት ቤት
#about transfer

First of all, we would like to express our sincere greetings to our dear students.
You raised questions but we give this more focus,because it is one of the most frequently asked questions by our students through inbox or over the phone. We went to the appropriate body and asked a question.
~They give us the answer,that is
'' there isnt any transfer in this year. ''
therefore,we encourage students to be aware of this and to register in person on the day of your call.

Mekelle University Students' Union Office
#ለአክሱም ዩኒቨርስቲ ተመራቂ ተማሪዎች

ለሁላችም የአክሱም ዩኒቨርስቲ ተመራቂ ተማሪዎች ወደ ኲሓ ካምፓስ እንድትገቡ የተገለፀ ቢሆንም በተደረገ ማስተካከይ ወደ ዋና ጊቢ እንድትገቡ ተወስኗል :: ስለዚ ይህን ተገንዘባችሁ በዋና ግቢ ተገኝታችሁ report እንድታረጉ እናሳስባለን ::

ከመቐለ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ህብረት
ፅህፈት ቤት
# For Axum University graduates

All Axum University graduates have been told to enter the kuha campus, but an amendment has been made to be in the main campus. We urge you to be aware of this and report to the main campus.

Mekelle University Students' Union Office
የአክሱም ዩኒቨርስቲ ተመራቂ ተማሪዎች ወደ ዋና ጊቢ (አሪድ)እየገቡ ይገኛሉ።
የዶርም ምደባም
   ሴቶች = ህዳሴ ሰፈር
  ወንዶች = ገዳም ሰፈር
እንደተመደባችሁ እንድታቁ እናሳስባለን ::

የመቐለ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ህብረት
ፅ/ቤት
አንድ እሽግ ቆሎ(1kg) ለወገኔ

ውድ የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አንጋፋው ዩኒቨርሲቲያችን በብዙ ውጣ ውረድ ውስጥ ተማሪዎችን መልሶ ለመቀበል በቅ ዝግጅት አድርጎ መጥራቱ በጣም የሚያስደስት ነው ደግሞም እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን ።

ሁላችንም እንደምናውቀው በትግራይ ክልል እንደኛ ተምረው ለመለወጥ አላማ ያላቸው ብዙ እህት ወንድሞች ተሰደዋል ፤ ለረሃብም ተዳርገዋል።

እኛም ወደ ግቢ ስንሄድ ለወገኔ 1kg ቆሎ በሚል የቻልነውን ያህል፦ ቆሎ፣ ሞኮሮኒ፣ ሩዝ፣ ፖስታ፣ ኩኪስ ...ወዘተ ቶሎ የማይበላሽ ማንኛውንም ምግብ ሆነ መጠጥ እና የሚቻል ከሆነ የሴቶች እና ህፃናት የንፅህና መጠበቂያዎች እንደ (ሞዴስ፣ዳይፐር፣ሳሙና፣ኦሞ....የመሳሰሉ) ይዘን ብንሄድ፤

ሁሉም ካምፓስ በር ላይ የሚረከብ አካል አመቻችተናል፤ ወይም የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት እየሄዳችሁ መስጠት ትችላላችሁ ።
       ዋና ግቢ
1. Titina Tedros 0913133678
.Teacher Eyuel 0914768256
.Teacher Betelhem 0914857638
2. Eyerusalem - 0960706053
        ዓይደር ግቢ
1.Abraham Awoke 0935212853
2.Gedam  090 984 9699
          ኲሓ ግቢ
1.Temesgen Bayu 0966034877
2.-Tsion tadelle 0932000884
               MIT ግቢ
1. Goitom 096 685 2127
          ዓዲ ሓቂ ግቢ
1.091 493 8723 Aredom
        Veterinary Campus
1. 092 672 8579 Gere

ከ መቐለ ዩኒቨርስቲ በጎ አድራጎት
አስተባባሪዎች
One pack of roasted grain/ቆሎ/
(1 kg) for our brothers and sisters
.

Dear Students of Mekelle University, It is very gratifying to announce that our  university is ready to accept students in the face of many challenges, and we say congratulations.

As we all know, many brothers and sisters have migrated from Tigray and displaced from one area to other . They are like us who wants to study & change their life improve but now they are migrating and starving. So, we come up with this idea and We hope that all the student will volunteer for this.
When we come to campus , we can do as much as we can for our relatives(family) by slogan of ''1kg of roasted grain for our people"
Having what we can get such as
: corn, macaroni, rice, pasta, cookies ... etc. .).and take any Indestructible food or drink and, if possible, women's and children's hygiene items (modes, diapers, soaps, omo, etc.);
We have arranged for all campus our volunteers sts; Or you can give it to the Student Union offices around you.
Main campus
1. Titina Tedros 0913133678
.Teacher Eyuel 0914768256
.Teacher Betelhem 0914857638
2. Eyerusalem - 0960706053
          Ayder  campus
1.Abraham Awoke 0935212853
2.Gedam  090 984 9699
              Kuha  campus
1.Temesgen Bayu 0966034877
2.-Tsion tadelle 0932000884
              MIT campus
1. Goitom 096 685 2127
          Adi-haki campus
1.091 493 8723 Aredom
        Veterinary Campus
1.+251 92 672 8579 Gere

From Mekelle University Charity Coordinators
ለመላዉ ጥሪ ለተደረገላችሁ የመቐለ ዩኒቨርስቲ  ተማሪዎች በቅድሚያ ከልብ የመነጨ ሰላምታችን እያቀረብን፤ ዩኒቨርስቲያውና የ ዩኒቨርስቲው ማሕበረሰብ በቅንጅት ሁሉንም ቅደመ ሁኔታዎችን እና ዝግጅቶቹን በማገባደድ ተማሪዎች ለመቀበል በጉጉት ላይ ይገኛል፤ እንዲሁም ዩኒቨርስቲናችን ከዚ ቀደም እንደሚታወቅበት የሰላም ደሴትነቱን ጠብቆ ተማሪዎቹን ለመቀበል ዝግጁ ነው :: በመሆኑም ተማሪዎች ይህን ተገንዝባችሁ ያለምንም ስጋትና ጥርጣሬ እንደ እናት እቅፍ ሆኖ ወደ ሚንከባከባችሁ የኒቨርስቲያችን እንድትመጡ እናሳስባለን ።
✍️በተጨማሪ EIT-M የነበራችሁ ተማሪዎች ኲሓ ካምፓስ መሆናችሁ ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን።
✍️ሌሎቻችሁ በነበራችሁበት ትቀጥላላችሁ ፣

ከ መቐለ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ህብረት ፅ/ቤት
We extend our heartfelt greetings to all the students of Mekelle University who have been invited. The University and its community are eager to welcome students by completing all the prerequisites and arrangements; and our university is ready to accept students while maintaining the peace and stability as it has been known before. Therefore, we urge students to understand this and come to our university, which will take care of you like a mother without any worries or doubts.
✍️In addition, we would like to inform you this, the students of EIT-M, are on Kuha campus.
✍️ sts without EIT-M will stay as they were.

Mekelle University Students' Union Office
"... ከዩኒቨርሲቲ ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚደረግ የተማሪዎች ዝውውር በጊዜያዊነት ታግዷል" - ሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር

የተማሪዎች ከመንግሥት ዩኒቨርሲቲ ወደሌላ ዩኒቨርሲቲ የሚያደርጉት ዝውውር በጊዜያዊነት መታገዱን የሳይንስ እና ከፍተኛ የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።

ውሳኔው የተላለፈው የዩኒቨርሲቲዎች አከዳሚክ ካላንዳር በመዛባቱ እንደሆነ MoSHE ለኢትዮጵያ ቴሌቪዥን አሳውቋል።

የሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርት አሰጣጥ ሂደት እኩል እንዳልነበረ የተገለፀ ሲሆን በኮቪድ-19 ስርጭት ምክንያት ዩኒቨርሲቲዎች ባለፈው ዓመት የተቆራረጠ ትምህርት ሲሰጡ ነበር።

ከሁለት ዓመታት በፊት በዩኒቨርሲቲዎች ይከሰቱ በነበሩ አለመረጋጋቶችም ከተቋም ተቋም የአከዳሚክ ካላንዳር እንዲዛባ ማድረጋቸው ተገልጿል።

በእነዚህ ክስተቶች ምክንያት ዩኒቨርሲቲዎች ዘንድሮ ተማሪዎችን ያስመረቁበት እና የጠሩበት ጊዜ የተለመደውን መደበኛ የአዳሚክ ካላንደር እንዳዛባ ተነግሯል።

ይህን ለማስተካካል ሲባል የተማሪዎች ከዩኒቨርሲቲ ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚያደርጉት ዝውውር በጊዜያዊነት መታገዱ ተገልጿል።

አሁን የወጣው ጊዜያዊው የዝውውር መመሪያ ዩኒቨርሲቲዎች የትምህርት አቀባበል ካላንደር ሥርዓት እስከሚይዝ ድረስ ላልተወሰነ ጊዜ ይቆያል።

ነገር ግን ተማሪዎች ከፍተኛ ችግር ካጋጠማቸው ለአብነት የቤተሰብ ፣ ማኅበራዊ፣ የጤና ችግር ካጋጠማቸው እና አስገዳጅ ሁኔታ ካለ በሸኚው እና በተቀባዩ ተቋም ተማሪውን ማስተናገድ የሚችልበት ሁኔታ ካለ ዝውውሩ ሊፈቀድ እንደሚችል ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ለኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ገልጿል።

@tikvahethiopia
Registration Information
-----------------
MU has finalized its preparation to enroll all students on Feb. 6 - 7, 2021. Registration will take place for
✍️Bachelor's Degree,
✍️Master's Degree,
✍️Ph.D. and
✍️Continuing Education Programs.

From Mekelle University Official twitter
Page
2024/09/23 17:23:05
Back to Top
HTML Embed Code: