የሪያል ማድሪድ አሰላለፍ

4:00 | አርሰናል ከ ሪያል ማድሪድ

SHARE @MULESPORT
ያማል እና ሊዋንዶስኪ በልምምድ ላይ

SHARE @MULESPORT
አንቸሎቲ በሉካስ ቫስኬስ ወቅጣዊ አቋም ደስተኛ ነው።

የአሰልጣኝ አባል ቡድኑ እየተቆጠሩ ያሉት ጎሎች በእሱ ምክንያት እንዳልሆኑ ያምናሉ።

✍️ Marca

SHARE @MULESPORT
ሳካ በሻምፒዮንስ ሊጉ በኢሜሬትስ

⚽️🅰️ vs ፒኤስቪ
⚽️🅰️ vs ሌንስ
vs ፖርቶ
⚽️ vs ባየር ሙኒክ
⚽️ vs ፒኤስጂ
⚽️⚽️🅰️ vs ሞናኮ

SHARE @MULESPORT
አርሰናል በሜዳቸው ካደረጉት ያለፉት 10 የሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች ምንም ሽንፈት አልደረሰባቸውም 👀

SHARE @MULESPORT
የማድሪድ ባስ ኤሜሬትስ ደርሷል...

SHARE @MULESPORT
የአርሰናል አሰላለፍ

4:00 | አርሰናል ከ ሪያል ማድሪድ

SHARE @MULESPORT
ኪዊኦር የመሀል ተከላካይ ሁኖ ነው የጀመረው።

SHARE @MULESPORT
ሳካ ከእረጅም ጉዳት ቡሀላ ቋሚ አሰላለፍ ውስጥ ተካቷል

SHARE @MULESPORT
ቪኒ ደርሷል

SHARE @MULESPORT
ምባፔ 🥶

SHARE @MULESPORT
ቤሊንግሀም ስለ አርሰናል ስታዲየም

"ሜዳው አሪፍ እና ቆንጆ ስታዲየም ነው.... ለትልቅ ጨዋታ የሚሆን ስታዲየም ነው"

SHARE @MULESPORT
ሞድሪች ሪያል ማድሪድን በካፒቴንነት የሚመራ ይሆናል።

SHARE @MULESPORT
የ16 አመቱ ኦዴጋርድ በሮናልዶ ተቀይሮ  ወደ ሜዳ ከገባ 10 አመት ሊሞላው ነው.... ከ10 አመት ቡሀላ አርሰናልን በካፒቴንነት እየመራ ያደገበትን ቡድን ይገጥማል።

SHARE @MULESPORT
አርሰናል ለመጨረሻ ጊዜ ከስፔን ቡድን ጋር በኢሜሬትስ ሲጫወቱ አሸንፈው ነበር 👀

SHARE @MULESPORT
የማድሪድ ሰዎች በለንደን

SHARE @MULESPORT
ምባፔ እና ሄነሪ

SHARE @MULESPORT
እስቲ የዛሬ ጨዋታ ግምታችሁን አስቀምጡልን 👇

SHARE @MULESPORT
አንቸሎቲ

"አላባን በጥራ መስመር ተከላካንነት ነው የምንጠቀመው ምክንያቱም ልምድ አለው"

SHARE @MULESPORT
2025/04/08 18:50:07
Back to Top
HTML Embed Code: