መስከረም 02/2017 ዓ.ም በዚህች ቀን የተመረጠ የቅዱስ ዮሐንስን የንግስ በዓል በዚህ መልኩ በእግዚአብሔር ፈቃድ አክብረናል።
የዓመት ሰው ይበለን
📸 @weguu1996 @wina_k
የዓመት ሰው ይበለን
📸 @weguu1996 @wina_k
የሰንበት ትምህርት ቤቶች ከመዘመር ባሻገር መሠረተ ሃይማኖት ላይ ትኩረት ሊያደርጉ ይገባል ሲሉ የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ ገለጹ።
መስከረም 2 ቀን 2016 ዓ.ም (ተ.ሚ.ማ/አዲስ አበባ)
የወልድያ ከተማ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ትናንት መስከረም 1 ቀን የዘመን መለወጫ በዓልን በማስመልከት ለሀገረ ስብከቱ ብፁዓን አባቶች የእንኳን አደረሳችሁ መርሐ ግብር አካሂዷል።
በዕለቱ የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ በመርሐ ግብሩ ለተገኙ የሰንበት ት/ቤት አባላት አባታዊ መልእክትና የአገልግሎት መመሪያ አስተላልፈዋል።
አቡነ ቄርሎስ የሰንበት ትምህርት ቤቶችን ለማጠናከር የደከሙት ድካም ከፍተኛ መሆኑን የጠቀሱት ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ የብፁዕነታቸውን ህልም ለማሳካት ሀገረ ስብከቱ አቅዶ እየተንቀሳቀሰ መሆኑንም አብራርተዋል።
መሪ ዕቅዱ ለይስሙላ ሳይኾን በትክክል ተግባራዊ እንዲሆን ሰንበት ትምህርት ቤቶችን የሚያጠናክር የሐዲሳት መጻሕፍት ትርጓሜ መምህር የሀገረ ስብከቱ የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ ክፍል ኀላፊ አድርጎ ከመመደብ ባሻገር 5 አሠልጣኝ መምህራን በጠቅላይ ቤተ ክህነት መሠልጠናቸውንና ሥርዐተ ትምህርቱን ለመተግበር ጥረት እየተደረገ መሆኑንም ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ ተናግረዋል።
በተጨማሪም የሀገረ ስብከቱና የወረዳዎች የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ተግባራዊ እንቅስቃሴ በማድረግ ለሚስተዋሉ ክፍቶች የመፍትሒ አካል እንድሆኑና አባላቱም እንድያግዟቸው አሳስበዋል።
ክርስትናችንን ማስፋት የምንችለው መሠረተ እምነቱን ማወቅ ስንችል ነው ያሉት ብፁዕነታቸው የጸሎተ ሃይማኖትን 12 ቱን አንቀጾች መያዝና ማብራራት መቻል፣ በትምህርተ ሃይማኖት፥ በነገረ ቅዱሳን፣ በምሥጢረ ሥላሴና በምሥጢረ ሥጋዌ ትውልድን ለመቅረጽ መዘጋጀት እንዳለባቸው አባታዊ መመሪያ አስተላልፈዋል ሲል የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ሚዲያ ገልጿል።

መሠረተ ህይወት ሰ/ት/ቤት ❤️
መስከረም 02/2017 ዓ.ም በዚህች ቀን የተመረጠ የቅዱስ ዮሐንስን የንግስ በዓል በዚህ መልኩ በእግዚአብሔር ፈቃድ አክብረናል። የዓመት ሰው ይበለን 📸 @weguu1996 @wina_k
የዛሬውን የመጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ የንግስ በዓል በምስል📸 ላጋራችሁን ወንድምና እህቶች እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን።🙏.
መሠረተ ህይወት ሰ/ት/ቤት ❤️ pinned «የዛሬውን የመጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ የንግስ በዓል በምስል📸 ላጋራችሁን ወንድምና እህቶች እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን።🙏.»
ሠንበት ትምህርት ቤታችን "መሠረተ ህይወት ዘደብረ መንክራት" ብሎ የከፈተው Tiktok አካውንት እነሆ:: ሁላችንም ፎሎው እና ሼር በማድረግ ደብራችንን ምናስተዋውቅ ይሁን::
https://vm.tiktok.com/ZMh2Xwa7x
https://vm.tiktok.com/ZMh2Xwa7x