Forwarded from 🇪🇹ዑመር የዲሽና የሪሲቨር ቴክኖሎጂ መረጃ
እንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ🇬🇧 እና ስፔን ላሊጋ🇪🇸 በቀጥታ በምርጦቹ
✅ በ24 H SPORT 1HD
✅ በ24 H SPORT 2HD ቻናሎች ከኢትዮ ሳት ጋር በ2 LNB ብቻ ስለ ጥራቱ ፎቶው ምስክር ነው።
✅ ይህ ቻናል ቀጣይ አመትንም ሁሉንም ሊጎች የምንመለከትበት ፀዴ ቻናል ነው Jam ይደረጋል ብላችውም የማትሰጉበት ምርጥ የቻይና ሳተላይት እና ቻናል ነው 😉።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሁሌም ቢሆን ምርጥ ምርጡን ለናንተ ነውና
ከስር ለምጠቅሳቸው ሳተላይቶች የሚሆን ምርጥ LNB ልጠቁማችው👇
✅ 1ኛ ለAMOS 4w📡 ይህ ሳተላይት ብዙ ጊዜ Quality እየቀነስ የሚያስቸግርበት ጊዜ አለ በተለይ HDዎቹ
ሀገራችን ላይም ወደ ምስራቁ ክፍል በጣም የወረደ ከቨሬጅ እንዳለው ይታወቃል ለዚህም ብቸኛ መፍትሄው ይህ LNB ነበር የተጠቀሙበትም ሰዎች ምስክር ናቸው
😉እንደ ምክር ይህንን ምርጥ የኳስ ቻናል ለመጠቀም LNB ስትገዙ ሁሌም ቢሆን LEG 4k LNB ተጠቀሙ
Quality ቀነስ ብላችውም አትሰጉም
✅ 2ኛው Blinter Sat 51.5 ወይም 24H Sport ሲሆን
ይህ ቻናል በተመሳሳይ መልኩ ልክ እንደ amos ሲሆን
ይህ ቻናል ጧትና ማታ Quality ይለያያል በተለይ መጋቢትና ሚያዚያ ላይ ( ሌሎቹን ወራቶች ደግሞ ከቫርዚሽ ጋር ሁሉ አብሮ በ1 LNB የሚሠራበት ጊዜ አለ Qualityም በጣም ይጨምራል LEG 4k LNB ደግሞ 0.1db ስለሆነ Quality እያለው የመቆራረጥ ነገሮችን ይቀረፋል
✅ 3ኛ ለቫርዚሽ ይህ ቻናል ወደ ምስራቅ ጥሩ Quality ስላለው በየትኛውም ሀሪፍ በተባለ LNB ይሠራል ጥሩ ነው
ከቨሬጅ በሚቀንሰባቸው ቦታዎች ግን ሌሎች
እንደ EUROSTAR ነጩ ሰማያዊ ክዳን እና Sparta LifeStar ብትጠቀው መልካም ነው
✅ 4ኛ ለEthioSat ሁሉም LNB ይሆነዋል ግን መሆኑ ሳይሆን ሁሌ እየተበላሽ የሚያስቸግር እንዳይሆን ተጠንቀቁ ለትንሽ ብር ልዩነት ብላችው ቅናሽ የሆነ LNB አትግዙ Water Proof LNB ግዙ ለምሳሌ LEG 4k Balck LNB
✅ የኤሌክትሮኒክስ ሱቅ ባለቤቶችም ይህንን Orgnal LNB በመያዝ ደንበኛዎ በገዙት እቃ እንዲደሰቱ ያድርጉ
ከስር ለምጠቅሳቸው ሳተላይቶች የሚሆን ምርጥ LNB ልጠቁማችው👇
ሀገራችን ላይም ወደ ምስራቁ ክፍል በጣም የወረደ ከቨሬጅ እንዳለው ይታወቃል ለዚህም ብቸኛ መፍትሄው ይህ LNB ነበር የተጠቀሙበትም ሰዎች ምስክር ናቸው
😉እንደ ምክር ይህንን ምርጥ የኳስ ቻናል ለመጠቀም LNB ስትገዙ ሁሌም ቢሆን LEG 4k LNB ተጠቀሙ
Quality ቀነስ ብላችውም አትሰጉም
ይህ ቻናል በተመሳሳይ መልኩ ልክ እንደ amos ሲሆን
ይህ ቻናል ጧትና ማታ Quality ይለያያል በተለይ መጋቢትና ሚያዚያ ላይ ( ሌሎቹን ወራቶች ደግሞ ከቫርዚሽ ጋር ሁሉ አብሮ በ1 LNB የሚሠራበት ጊዜ አለ Qualityም በጣም ይጨምራል LEG 4k LNB ደግሞ 0.1db ስለሆነ Quality እያለው የመቆራረጥ ነገሮችን ይቀረፋል
ከቨሬጅ በሚቀንሰባቸው ቦታዎች ግን ሌሎች
እንደ EUROSTAR ነጩ ሰማያዊ ክዳን እና Sparta LifeStar ብትጠቀው መልካም ነው
✅ የኤሌክትሮኒክስ ሱቅ ባለቤቶችም ይህንን Orgnal LNB በመያዝ ደንበኛዎ በገዙት እቃ እንዲደሰቱ ያድርጉ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from 🇪🇹ዑመር የዲሽና የሪሲቨር ቴክኖሎጂ መረጃ
Now እንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ🇬🇧
✅በ24 H SPORT 1HD
ቻናሎች ከኢትዮ ሳት ጋር በ2 LNB ብቻ ስለ ጥራቱ ፎቶው ምስክር ነው።
Next ስፔን ላሊጋ🇪🇸
✅በ24 H SPORT 2HD
✅ ይህ ቻናል ቀጣይ አመትንም ሁሉንም ሊጎች የምንመለከትበት ፀዴ ቻናል ነው Jam ይደረጋል ብላችውም የማትሰጉበት ምርጥ የቻይና ሳተላይት እና ቻናል

Forwarded from 🇪🇹YONI አሌክትሮኒስ መሸጫ (UMER ኡመር)
የተለያዩ Orgnal ፋይንደሮች
Smart Tv
ቲቪ Smart ማድረጊያ Orginal android TV Box
USB WIFI አንቴናዎች
እኛ ዘንድ በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ
☎️
0912692664 ዮኒ
@Yoniwg
Telegram channel https://www.tg-me.com/+a9NCxY8L1hY3NWE0 https://www.tg-me.com/+a9NCxY8L1hY3NWE0
Smart Tv
ቲቪ Smart ማድረጊያ Orginal android TV Box
USB WIFI አንቴናዎች
እኛ ዘንድ በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ
☎️
0912692664 ዮኒ
@Yoniwg
Telegram channel https://www.tg-me.com/+a9NCxY8L1hY3NWE0 https://www.tg-me.com/+a9NCxY8L1hY3NWE0
Forwarded from 🇪🇹ዑመር የዲሽና የሪሲቨር ቴክኖሎጂ መረጃ
ዛሬ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች በነፃ ቻናሎች ይመልከቱ
12:00
Liverpool🇬🇧 vs 🇬🇧 Wolves
📺 Sport 1
12:00
Man City🇬🇧 vs 🇬🇧 West ham
📺 24H SPORT 2HD
📺 Sport 2
12:00
Arsenal🇬🇧 vs 🇬🇧 Everton
📺 24H SPORT 1HD
📺 Sport 3
12:00
Brighton🇬🇧 vs 🇬🇧 Man Untd
📺 Sport 4
✅ Gshare plus ✅ Funcam✅ forever✅ 24H SPORT✅ SPTV
✅ ETV Pro ለApk እና ለStb
ኢትዮጽያ ንግድ ባንክ
1000 127 384 588 | ኡመር ንጉስ
አስገብታቸው የተላከበትን ደረሰኝ
ፎቶ በማንሳት ወይም በሞባይል ባንኪንግ ከሆነ screen shot በማድረግ ወደ @Umer4k በመላክ ማስሞላት ትችላላቸው ::
☎️ 0911590613
ዑመር የዲሸና ሪሲቨር ቴክኖሎጂ
12:00
Liverpool
12:00
Man City
12:00
Arsenal
12:00
Brighton
ኢትዮጽያ ንግድ ባንክ
1000 127 384 588 | ኡመር ንጉስ
አስገብታቸው የተላከበትን ደረሰኝ
ፎቶ በማንሳት ወይም በሞባይል ባንኪንግ ከሆነ screen shot በማድረግ ወደ @Umer4k በመላክ ማስሞላት ትችላላቸው ::
☎️ 0911590613
ዑመር የዲሸና ሪሲቨር ቴክኖሎጂ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from 🇪🇹ዑመር የዲሽና የሪሲቨር ቴክኖሎጂ መረጃ
💥💥24H SPORT server የ6 ወርና የ1 አመት መሙላት ጀምረናል
የ6 ወር 600 ብር
የ1 አመት 1000 ብር
😵💫 Update ካደረግናቸው ነገሮች አንዱ ደግሞ
🦅 24H SPORT 1HD እና 2HD የሚያሳዩትን ጨዋታዎች ከ3 ቀን በፊት ማወቅ የምትችሉበት EPG ሲስተም ተደርጎበታል ።
24H Sport 1&2 ከኢትዮ ሳት ጋር ለመስራት የሚያስፈልጉ ነገሮች
✅1 LEG N24 PRO IRON ሪሲቨር
✅1 ባለ 90 cm ዲሽ
✅2 ሀሪፍ Quality ያላቸው LNB 0.1db ቢሆኑ ይመረጣሉ
✅1 swicth ከኮኔክተር ጋር
🛠 አሰራሩ
መጀመሪያ ቫርዚሽን እንሰራለን ከዛ ቫርዚሽ ከመጣ በኋላ 10971 Ver 25000 አድረገን finder ላይ እንሞላለን እዛው Quality በተወሰነ መልኩ ይመጣል በመቀጠል ከሰሃኑ ጀረባ እንሆንና በጣም የተወሰነ ቀና እና በጣም ትንሽ ደግሞ ወደ ቀኝ ሰናደርገው Quality ዘጭ ይላል ከዛ የመጨረሻውን Quality ከመጣ በኋላ ዋናውን ቻናል 11077 ver 02500 ሞልተን Quality ቼክ አድርገን እንወርዳለን ።
📌 ለዲሽ ባለሙያዎች
በአንዳድ Findsat 8620 ፋይንደር ላይ 11077 Quality አይመጣም ስለዚህ በstrong tp10971 = 71+ አድርጋችው ሰርታችሁ ውረዱ 🫡
⚠️ማሳሰቢያ ይህ ቻናል Quality ቀንና ማታ ስለሚለያይ ቀን ላይ ስትሰሩ በሪሲቨሩ ከ79+ ለማምጣት ሞክሩ ።
ይህንን ቻናል ወደ ሀረር ጅጅጋ ድሬ+ ሰመራ ትግራይ አንዳንድ ቦታዎች ( ወደ ምስራቁ ክፍል ከቨሬጅ ስለሌለው ) አይገቡም ።
⭐️ አማራ ክልል እና ሌሎች ኢንተርኔት የሌለበት ቦታ ያላችው ይህንን ቻናል መጠቀም ከፈለጋችው ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልግ እኛ online active እናደርግላችኃለን ከናንተ የሚጠበቀው software መጫንና ቻናሉን አሠርታችው መጠበቅ ብቻ ነው ይህ System የሚሠራው LEG N24 PRO IRON ላይ ብቻ ነው
እነዚህን ወርቅ ቻናሎች ማሰራት ለምትፈልጉ
https://www.tg-me.com/c/1246451185/7724