Telegram Web Link
Forwarded from 🇪🇹ዑመር የዲሽና የሪሲቨር ቴክኖሎጂ መረጃ (UMER ኡመር)
የምንፈልገውን ብቻ መርጠን የምንጠቀምበት ምርጥ ቻናል 24H Sport😍

ችግር ሲፈጠር ወዲያው fix እያደረግን አመቱን ሙሉ እንጨርሳለን
Forwarded from 🇪🇹ዑመር የዲሽና የሪሲቨር ቴክኖሎጂ መረጃ (UMER ኡመር)
ዛሬ የሚደረጉ የሻንፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች

1:45 Feyenoord vs Bayer Leverkusen
📺⫸  24H Sports 1HD

4:00 Monaco
🇫🇷 vs 🇪🇸Barcelona
📺⫸  24H Sports 1HD
📺SPTV 2HD

1:45 Crvena Zvezda vs Benfica
📺⫸ 24H Sports 2HD
📺5LIVE amos

4:00 Atalanta
🇮🇹 vs 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Arsenal
📺⫸ 24H Sports 2HD
📺5 PLUS HD amos
📺 SPTV 1HD

4፡00
Atlético Madrid vs RB Leipzig
📺5 STAR amos

ከጨዋታ በኋላ 24 Sport server ለጥገና ለ2 ሰዓት ሊቆም ስለሚችል ምንም አይነት ሀሳብ እንዳይገባዎት
🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
https://www.tg-me.com/+AOo4MkcmsxE1NjE8
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from 🇪🇹ዑመር የዲሽና የሪሲቨር ቴክኖሎጂ መረጃ (UMER ኡመር)
📺 ON
📡ALL SS Package
📡ALL AMOS Package
📡SPTV ሁሉም ነፃ ባለውና👇
በዚህ ሰዓት አለ በሚባለው በLEG FOREVER ሪሲቨር 🫡
11050 H 04000 Sptv
10973 H 25000 SS ALL
10971 V 3000 Amos 5Plus
📡24H SPORT 1HD
📡24H SPORT 2HD
ይህንን ቻናል ደግሞ በLEG N24 Pro Iron ሪሲቨር በጥራት ይመልከቱ
11074 H 02915
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from 🇪🇹ዑመር የዲሽና የሪሲቨር ቴክኖሎጂ መረጃ (UMER ኡመር)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በምስል
Forwarded from 🇪🇹ዑመር የዲሽና የሪሲቨር ቴክኖሎጂ መረጃ (UMER ኡመር)
24H ለተወሰነ ደቂቃ ሌሊቱን ለጥገና ዝግ ሊሆን ይችላል

ያሉበትን ችግሮች 👉 ,, service not Available,, የሚለው ችግር እንደሚቀርፉ ተስፋ እናደርጋለን 😉
Forwarded from 🇪🇹ዑመር የዲሽና የሪሲቨር ቴክኖሎጂ መረጃ (UMER ኡመር)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እለተ እሁድ የሚደረግ ታላቅ ፍልሚያ
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ማን ስቲ ከ አርሰናል🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
📺 24H SPORT 1HD AND 2HD
📺SPTV
📺SS🇬🇧
📺IRIB VARZISHE ወደ ትግራይ እና ምስራቅ ኢትዮጵያ አካባቢዎች
📺PTV SPORT ( C-band LNB ) እነዚህ ከላይ የተጠቀሱ ቻናሎች በአነስተኛ ወጭ መጠቀም የምችሉት ናቸው

በከፍተኛ ወጭ ደግሞ ከ3 ወር እስከ 1 አመት ደግሞ
ALL BEIN SPORT 🇶🇦
ALL DS 223+ 😉 ይህ አቅም ላላችው ሰዎች በአመት 6000 ብር ድረስ የማውጣት አቅሙ ያላችው አስተማማኝ እና ሁሉንም ፅድት አድርገው በሚያሳዩት 1ኞቹ serverኦች VIP & AF VIP እና Nashare2 & Nashare V2 ሰርቨሮች ይመልከቱ እነዚህ ሰርቨሮች የሚሠሩት በብዙ አይነት ሪሲቨሮች ነው በሁሉም LEG ዲኮደር ደግሞ ተመራጭ ናቸው

በዚህ ጨዋታ ውጤት በትክክል ለገመተ ለ20 ሰው የ25 ብር ካርድ እሞላለው
ልብ በሉ ሳስጀመር ነው መገመት የሚቻለው ከዛ ውጭ አይቻልም

እስከዛው ግን ጓደኞቻቸውን ወደ ግሩፑ ጋብዟቸው ። add ላደረገ ሰው ደግሞ + ይደረግለታል🤩https://www.tg-me.com/+AOo4MkcmsxE1NjE8
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ዛሬ የሚደረግ ምርጡ የጣለያን ሴሪአ ታላቁ ደረቢ
AC MILAN
🇮🇹🇮🇹INTER MILAN
በቀጥታ 24H SPORT 2HD ይመልከቱ


እኛ የምናስተዋውቀውን ማንኛውንም ቻናሎች ማስራት ለምትፈልጉ 0911590613
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from 🇪🇹ዑመር የዲሽና የሪሲቨር ቴክኖሎጂ መረጃ (UMER ኡመር)
ዛሬ ከሚደረጉ🇪🇺🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ጨዋታዎች መካከል እነዚህ ሁለቱ ተጠባቂ እና ብዙሃን ደጋፊ ያላቸው ስለሆኑ 2ቱም 24H SPORT ላይ እንዲተላለፉ ወስነናል

4:00 PM
Man United
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 vs 🇳🇱Twente
24H SPORT 1HD
SPTV HD
SPORT 4HD በamos

3:45 PM
Arsenal
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 vs 🇬🇧Bolton
24H SPORT 2HD
SS EPL HD
SPTV HD
SPORT 3HD በamos

4:00
ሊቨርፑል
🇬🇧🇬🇧ዌስትሀም
SPORT 2HD በAMOS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from LEG Receiver ሶፍትዌየር (UMER ኡመር)
SPTV_LEG M18_H14_N24_V1.11.13545_27092024 (1).bin
4 MB
የLEG M18 HD ፣ LEG H14 ፣ LEG M18Pro LEG NurstarN24 አዲስ software ነው ።
🫥ይህ ከGshare ወደ Funcam መቀየሪያ ሶፍትዌየር SPTV በነዚህ ሪሲቨሮች መጠቀም ያስችለናል ።

⚠️ ይህንን ከመጫናችው በፊት ጊዜው ያላለቀ ሰርቨር ካለ ወስናችው ጫኑ ምክንያቱም ካሁን በፊት የምትጠቀሙት ሰርቨር ስለማይኖር ።

📹youtube በጥራት እንዲሰራ ተደርጓል

ሁሌም አዳዲስ የLEG ሪሲቨር ሶፍትዌየር ሲፈልጉ👇👇
@LEG_SOFTWARE

አጫጫኑ እና ሙሉ ማብራሪያ ከፈለጉ
https://vm.tiktok.com/ZMh6auNWX/

የእኛን እርዳታ ከፈለጉ ደግሞ መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ወረድ ብሎ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ ያገኙናል
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from 🇪🇹ዑመር የዲሽና የሪሲቨር ቴክኖሎጂ መረጃ (LEG Receiver ሶፍትዌየር)
ዛሬ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግና ስፔን ላሊጋ ጨዋታዎች በቀጥታ በተለያየ ነፃ ቻናሎች ይመልከቱ

10:00 Ipswich Town
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 vs 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Aston Villa
📺ON 24H SPORT 1HD
📺SPTV
📺 SS EPL

12:30 Manchester United
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 vs 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Tottenham Hotspur
📺 ON 24H SPORT 1HD
📺 ON 24H SPORT 2HD
📺SPTV
📺 SS EPL🇬🇧
☝️ ይህ ጨዋታ በ2ቱም 24H ቻናሎች እንዲተላለፍ ተደርጓል
🫡

4:00 Atlético Madrid
🇪🇸 vs 🇪🇸Real Madrid
📺 ON 24H SPORT 1HD
     
📺SPTV
          
📺 SS LALIGA🇪🇸

ሰርቨር እና ማንኛውም አገልግሎታችንን ከፈለጉ @umer4k ወይም 0911590613 ላይ ደውለው ያናግሩኝ
የሰርቨር ዋጋ ዝርዝር
እና ባንክ አካውንት👇
https://www.tg-me.com/c/1246451185/8837
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2024/10/03 04:27:55
Back to Top
HTML Embed Code: