Telegram Web Link
Forwarded from 🇪🇹ዑመር የዲሽና የሪሲቨር ቴክኖሎጂ መረጃ
በቅርብ ቀን ገብያ ላይ ይውላሉ
LEG H14
LEG M18
LEG M18 PRO (ባለ RF System )
Forwarded from 🇪🇹ዑመር የዲሽና የሪሲቨር ቴክኖሎጂ መረጃ
ብራይተን🇬🇧 vs 🇬🇧ማን ሲቲ
ሁሉንም ጨዋታ በቀጥታ ያለ ኢንተርኔት በቫርዚሽ አቅጣጫ
ያለ መቆራረጥ በአስተማማኙ LEG N24 PRO IRON ሪሲቨር ይመልከቱ
📺24H SPORT  1HD
📺 SPORT 2HD
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from LEG Receiver ሶፍትዌየር (UMER ኡመር)
LEG M18 H14 New sw 20240426.bin
4 MB
ዛሬ 26/04/24 የተለቀቀ አዲስ ሶፍትዌር
ለLEG H14
ለLEG M18
ለLEG N24 old

📹fix youtube
🛒fix GShare Plus server
🛒fix wifi and all bugs

በውስጡም ሁሉም አይነት የቻናል ድርድር ያያዘ ነው
🌎Nile sat 7W
🌎AMOS 4w
🌎Etho Sat NSS 57E
🌚Yahasat 52.5E የእነዚህን ሳተላይቶች Update ቻናል ድርድር ያያዘ ነው ።

እየጫናችው መብራት ቢጠፋባችው የሶፍትዌየሩን ስም ወደ Auto_burn.fac በመቀየር ፈላሹን በመሰካት ብቻ ማስነሳትና መጫን ትችላላችው


@LEG_Software
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from 🇪🇹ዑመር የዲሽና የሪሲቨር ቴክኖሎጂ መረጃ
እለተ ቅዳሜ ሚያዝያ 19 ቀን የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ጨዋታዎች

      08:30
ዌስተሀም
🇬🇧🇬🇧ሊቨርፑል
🏟️ ስታድየም - ለንደን ስታድየም
📺24H SPORT  1HD
📺 SPORT 1SD

      ቀን 11:00
ፉልሀም
🇬🇧🇬🇧ክሪስቲያል ፓላስ
🏟️ ስታድየም - ክራቨን ኮቴጅ
📺24H SPORT  2HD


      ቀን 11:00
ኒውካስትል ዩናይትድ
🇬🇧🇬🇧ሼፊልድ
🏟️ ስታድየም - ሴንት ጀምስ ፓርክ
📺24H SPORT 
📺 SPORT 1SD

      ቀን 11:00
ማንቸስተር ዩናይትድ
🇬🇧🇬🇧በርንሌ
🏟️ ስታድየም - ኦልድትራፎርድ
📺24H SPORT  1HD
📺 ETV መዝናኛ

      ማታ 01:30
ኤቨርተን
🇬🇧🇬🇧ብሬንትፎርድ
🏟️ ስታድየም - ጉዲሰን ፓርክ
📺24H SPORT  1HD
📺 SPORT 1sD

      ማታ 04:00
አስቶንቪላ
🇬🇧🇬🇧ቼልሲ
🏟️ ስታድየም - ቪላ ፓርክ
📺24H SPORT  1HD
📺 SPORT 1SD

ሁሉንም ጨዋታ በቀጥታ ያለ ኢንተርኔት በቫርዚሽ አቅጣጫ
ያለ መቆራረጥ በአስተማማኙ LEG N24 PRO IRON ሪሲቨር ይመልከቱ


ሰርቨር ለማስሞላት
CBE (ንግድ ባንክ )
1000127384588
Umer nigus

@UMER4K
0911590613
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from 🇪🇹ዑመር የዲሽና የሪሲቨር ቴክኖሎጂ መረጃ
LIVE ON
📺 24H SPORT 1HD
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from 🇪🇹ዑመር የዲሽና የሪሲቨር ቴክኖሎጂ መረጃ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
😎ውድ ቤተሰቦቼ እስኪ ስለዚህ ቻናል ሀሳብ አስተያየት ስጡበት በተለይ ተጠቃሚዎች
እውነተኛ አስተያየቶን እንፈልጋለን 🙏
🙏
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from 🇪🇹ዑመር የዲሽና የሪሲቨር ቴክኖሎጂ መረጃ
እለተ እሁድ የሚደረጉ ተጠባቂ እና አጓጊ ጨዋታዎችን በሁሉም LEG BRAND ሪሲቨሮች በነፃ ይመልከቱ

ቀን 10፡00
Tottenham vs Arsenal
LIVE ON 24H SPORT 1HD
SPORT 1SD

ቀን 10፡00
Bournemouth vs Brighton
LIVE ON   SPORT 2HD

አመሻሽ 12፡30
Nottingham vs Manchester City
LIVE ON  24H SPORT 1HD
                 SPORT 1SD

በተጨማሪም ዛሬ የሚደረጉትን ሁሉንም
🇪🇸የላለጋ ጨዋታዎች በቀጥታ ይተላለፋል ።

24H Sport 1&2 ከኢትዮ ሳት ጋር ለመስራት የሚያስፈልጉ ነገሮች
1 LEG N24 PRO IRON ሪሲቨር
1 ባለ 90 cm ዲሽ
2 ሀሪፍ Quality ያላቸው LNB 0.1db ቢሆኑ ይመረጣሉ
1 swicth ከኮኔክተር ጋር

🛠 አሰራሩ
መጀመሪያ ቫርዚሽን እንሰራለን ከዛ ቫርዚሽ ከመጣ በኋላ 10971 Ver 25000 አድረገን finder ላይ እንሞላለን እዛው Quality በተወሰነ መልኩ ይመጣል በመቀጠል ከሰሃኑ ጀረባ እንሆንና በጣም የተወሰነ ቀና እና በጣም ትንሽ ደግሞ ወደ ቀኝ ሰናደርገው Quality ዘጭ ይላል ከዛ የመጨረሻውን Quality ከመጣ በኋላ ዋናውን ቻናል 11077 ver 02500 ሞልተን Quality ቼክ አድርገን እንወርዳለን ።

📌 ለዲሽ ባለሙያዎች
በአንዳድ Findsat 8620 ፋይንደር ላይ 11077 Quality አይመጣም ስለዚህ በstrong tp10971 = 71+ አድርጋችው ሰርታችሁ ውረዱ 🫡

⚠️ማሳሰቢያ ይህ ቻናል Quality ቀንና ማታ ስለሚለያይ ቀን ላይ ስትሰሩ በሪሲቨሩ ከ79+ ለማምጣት ሞክሩ ።
ይህንን ቻናል ወደ ሀረር ጅጅጋ ድሬ+ ሰመራ ትግራይ አንዳንድ ቦታዎች ( ወደ ምስራቁ ክፍል ከቨሬጅ ስለሌለው ) አይገቡም ።

⭐️ አማራ ክልል እና ሌሎች ኢንተርኔት የሌለበት ቦታ ያላችው ይህንን ቻናል መጠቀም ከፈለጋችው ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልግ እኛ online active እናደርግላችኃለን ከናንተ የሚጠበቀው software መጫንና ቻናሉን አሠርታችው መጠበቅ ብቻ ነው ይህ System የሚሠራው LEG N24 PRO IRON ላይ ብቻ ነው

እነዚህን ወርቅ ቻናሎች ማሰራት ለምትፈልጉ
https://www.tg-me.com/c/1246451185/7724
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from 🇪🇹ዑመር የዲሽና የሪሲቨር ቴክኖሎጂ መረጃ
ሁሉንም ጨዋታ በቀጥታ ያለ ኢንተርኔት በቫርዚሽ አቅጣጫ
ያለ መቆራረጥ በአስተማማኙ LEG N24 PRO IRON ሪሲቨር ይመልከቱ
📺24H SPORT  1HD
📺 SPORT 2HD
በስልክ ለማየት
https://www.808scoretv.com/
0911590613
@UMER4K
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ተወዳጁ LEG M18HD ሪሲቨር ገበያ ዋለ
ጥራቱን ጠብቆ በጣም ተመጣጣኝ ዋጋ ለገብያ ቀርቧል በየትኛውም ኤሌክትሮኒክስ ሱቆች ያገኙታል
ሪሲቨሩ Gshare Plus server ስለሚቀበል AMOS ላይ ያሉ HD እና SD ቻናሎችን በጥራት ይከፍታል ።
በዚህም አማካኝነት ሁሉንም
🇬🇧የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ
🇪🇺የአውሮፓ ሻንፒዮስ ሊግ
🧡ኢሮፓ ሊግ እና ሌሎች ተወዳጅ ሊጎችን መመልከት ይችላሉ ።
📺TV VARZISH እና
📺FOOTBAL HD ያለሶፍትዌር ወይም Biss Key ሳትሞሉ እንዲሰራ ተደርጓል
📺Youtube ይሠራል
ተወዳጁንና 1ኛውን ETV Pro Iptv እንደቀበል እያደረግን ነው

💥አሁን ላይ ያሉ ሁሉንም Channel List ድርድር ተጭኗል ይህም ለባለሙያዎች ስራን ያቀላል ።
የተሞሉ ሳተላይቶች List
NileSat 7w
ETHOSAT 57E
AMOS 4w
YHASAT 52.5 እነዚህ ሁሉ ሳተላይቶች የተሞሉ እና በሰርዓት የተደረደሩ ናቸው

💥ይህን ሪሲቨር  ሶፍትዌርር እየጫን መብራት ቢጠፋ እና ኮራፕት ቢያደርግ የሶፍትዌር ስሙን ወደ Auto_burn.fac በመቀየር ብቻ ማስነሳት እንችላለን  ( በፍላሽ ብቻ ማስነሳት እንችላለን )
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2024/10/02 16:26:24
Back to Top
HTML Embed Code: