Telegram Web Link
ለሚመለከተው ሁሉ
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
በዚህ ቻናል
የ9
የ10
የ11
እና
የ12ኛ ክፍል

➚የመማሪያ መጽሐፍት
➚የአጋዥ መጽሐፍት
➚የመምህራን ጋይድ መጽሐፍት
➚አጫጭር ማስታዎሻዎችን
➚ጥያቄ እና መልሶችን የያዙ መጽሐፍትን
➚እና ሌሎችንም የሚያገኙበት ቻናል ነው!!

https://www.tg-me.com/merawi_school
#AmharaRegion

የጠቅላላ ሀኪም የቋሚ ቅጥር ፦

የአማራ ክልል ጤና ቢሮ በክልሉ ስር ባሉ ጤና ተቋማት ጠቅላላ ሀኪሞችን መድቦ ማሰራት ይፈልጋል።

👉 የስራ መደቡ መጠሪያ - ጠቅላላ ሀኪም
👉 ደመወዝ - 9,056 ብር (ዘጠኝ ሺ ሃምሳ ስድስት ብር)
👉 ብዛት - 631 (#ስድስት_መቶ_ሰላሳ_አንድ)
👉 የስራ ቦታ - በክልሉ ባሉ የጤና ተቋማት ክፍት ቦታዎች
👉 ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት - በጠቅላላ ሀኪም የመጀመሪያ ዲግሪ እና 0 (#ዜሮ) ዓመት የስራ ልምድ
👉 የሞያ ፍቃድ ያለው / ያላት

የመመዝገቢያ ቦታ በአብክመ ጤና ቢሮ እና በሁሉም ዞን ጤና መምሪያዎች ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ ትችላላችሁ ተብሏል።

የዞን ጤና መምሪያዎች ምዝገባው ከተጠናቀቀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 3 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በሶፍት ኮፒ እና በሃርድ ኮፒ እንዲልኩ ማሳሰቢያ ተሰጥቷል።

ማሳሰቢያ ፦

1ኛ. በማንኛውም ጤና ተቋም ዕጣ በደረሰው ቦታ ላይ ለመስራት ፍቃደኛ የሆነ/የሆነች
2ኛ. ከዚህ በፊት በመንግስት ጤና ተቋም በቋሚ ቅጥር ያልተቀጠረ/ያልተቀጠረች

#ሼር #Share
የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ
ለደ/ዙ/ወ/ገጠር መሬት አስተዳደር ጽ/ቤት ቅየሳ ባለሙያ
ለደ/ዙ/ወ/ገ/መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ጽ/ቤት ለመሬት ምዝገባ ባለሙያ የወጣ የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ
ለደ/ዙ/ወ/ገጠር መሬት አስተዳደር ጽ/ቤት ለዳታ ኢንኮደር ባለሙያ የወጣ የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ
2024/11/17 01:49:44
Back to Top
HTML Embed Code: