Telegram Web Link
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስላወጣው የሥራ ማስታወቂያ ሆነ ተያያዥ ወቅታዊ ስለባንኩ አጠቃላይ መረጃ የባንኩን ኦፊሻል የፌስቡክ ገጽ(Blue badge) ያለውን ብትከታተሉ ተሳስተው ከሚያሳስቱ እና ተስፋ ከሚያስቆርጡ ሶሻል ሚድያዎች ራሳችሁን መጠበቅ እናንተም በተሳሳተ መረጃ ሌሎችን ከማሳሳት ትቆጠባላችሁ። አንዳንዴ የሶሻል ሚዲያ አጠቃቀም እጅግ ፈታኝ ነው፤ እነርሱ ተሳስተው ሊያሳስቷችሁ ይችላሉ። ማንኛውንም መረጃ አሜን ብሎ ከመቀበልና ከማሰራጨት በፊት አንደኛ ስለጉዳዩ ትክክለኛነት የማጣራት ስራ መስራት፣ ሁለተኛ እንደዚህ የሚል መረጃ አለ እውነት ይሆን እንዴ እስኪ አጣሩ ብለን ለምንቀርባቸው ስለጉዳዩ ማሳወቅ ይጠበቃል። በተለይ ግለሰብን፣ ቤተሰብን፣ አካባቢን፣ አገርን የሚጎዳ ከሆነ ግን መረጃው ምንም ይሁን ምን አምኖ አለመቀበል ለሌሎችም አለማሰራጨት ይመረጣል። ስለሆነም በሚመለከተው አካል ስለጉዳይ በይፋ እስኪገለጽ ድረስ በትእግስት መጠበቅ ይጠበቃል። መልካም ዕድል ለተፈታኞች🙏🙏🙏
ለሚመለከተው ሁሉ
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
በዚህ ቻናል
የ9
የ10
የ11
እና
የ12ኛ ክፍል

➚የመማሪያ መጽሐፍት
➚የአጋዥ መጽሐፍት
➚የመምህራን ጋይድ መጽሐፍት
➚አጫጭር ማስታዎሻዎችን
➚ጥያቄ እና መልሶችን የያዙ መጽሐፍትን
➚እና ሌሎችንም የሚያገኙበት ቻናል ነው!!

https://www.tg-me.com/merawi_school
#AmharaRegion

የጠቅላላ ሀኪም የቋሚ ቅጥር ፦

የአማራ ክልል ጤና ቢሮ በክልሉ ስር ባሉ ጤና ተቋማት ጠቅላላ ሀኪሞችን መድቦ ማሰራት ይፈልጋል።

👉 የስራ መደቡ መጠሪያ - ጠቅላላ ሀኪም
👉 ደመወዝ - 9,056 ብር (ዘጠኝ ሺ ሃምሳ ስድስት ብር)
👉 ብዛት - 631 (#ስድስት_መቶ_ሰላሳ_አንድ)
👉 የስራ ቦታ - በክልሉ ባሉ የጤና ተቋማት ክፍት ቦታዎች
👉 ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት - በጠቅላላ ሀኪም የመጀመሪያ ዲግሪ እና 0 (#ዜሮ) ዓመት የስራ ልምድ
👉 የሞያ ፍቃድ ያለው / ያላት

የመመዝገቢያ ቦታ በአብክመ ጤና ቢሮ እና በሁሉም ዞን ጤና መምሪያዎች ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ ትችላላችሁ ተብሏል።

የዞን ጤና መምሪያዎች ምዝገባው ከተጠናቀቀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 3 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በሶፍት ኮፒ እና በሃርድ ኮፒ እንዲልኩ ማሳሰቢያ ተሰጥቷል።

ማሳሰቢያ ፦

1ኛ. በማንኛውም ጤና ተቋም ዕጣ በደረሰው ቦታ ላይ ለመስራት ፍቃደኛ የሆነ/የሆነች
2ኛ. ከዚህ በፊት በመንግስት ጤና ተቋም በቋሚ ቅጥር ያልተቀጠረ/ያልተቀጠረች

#ሼር #Share
የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ
2024/11/17 10:51:27
Back to Top
HTML Embed Code: