Telegram Web Link
ህይወትህን ለመቀየር ለመለወጥ ትፈልጋለህ ነገር ግን ምን ከየት መጀመር እንዳለብህ አታውቅምን?

ከቁርዐን ከሶላትህ ጀመር እሱ ዱኒያ ወል አኼራ ሚፉታሁል ሀያት
🌹•ብዙ ሰዎችን አየሁ ልብስ የሌላቸው ሆነው፤

•ብዙ ልብሶችንም አየሁ፡ሰው የሌለባቸው ሆነው፤
ቁርአን ትልቅ ስጦታና እርጋታ ነው!
ከምትወደው ሰው ጋር ስትቆራረጥ ልብህ ይሰበራል። አላህ ደግሞ በውዴታው የተሰበረ ልብህን ይጠግናል።

💔 + አላህ =
ትልቁ ክስረት ጀነት ስፋቷ ከምድር በላይ ሆኖ አንተ እዛ ውስጥ ቦታ ከሌለህ ነው።
"ከሱረቱል ካህፍ የመጀመርያ አስር አንቀፆች የሸመደደ ሰው ከደጃል ተጠበቀ"
ነብዩ ሙሐመድ ሰ.ዐ.ወ
የእኔ ዑማ ከሁሉም ዑማ በላጭ ነው።
ረሱልﷺ❤️ሰሉ አለ ነቢ
ሰውየው በሚሰራው ወንጀል ምክኛት ሪዝቁን ይነፍጋል
ረሱል ሰ.ዐ.ወ
⚠️ጀነት ውስጥ አንዲት ግዙፍ ዛፍ ትገኛለች
ቅጠሎቿ በፍጥረታት ቁጥር ልክ የበዙ
እያንዳንዱ ቅጠል ላይ የእኔ እና ያንተ ስም ሰፍሯል
የምትሞትበት ሰዐት በቀረበ ጊዜ ስምህን ያዘለችው ቅጠል ትረግፋለች
የሞት መልአክም ከወደቀችበት ያነሳታል
ከመሞትህ ከ40 ቀናት በፊት አዝራኢል ሞትህን ይደግሳል
ღ¸.✻´✻.¸¸ღ
በደካማ ብዕር

እኔማ የተማርኩት
ሁሉም ህያው ሞትን ቢቀምሳትም
ህይወትን የሚያጣጥሟት ግን ጥቂቶቹ ናቸው
♡゚・。。・゚♡゚・。。・゚
ツ ሩሚ

አዎና! ጀላሉዲን ስንቱን አስተማረን! የፋርሱ ነጋሴ
ገሚሱ የተፃፈን ብቻ ይኖራል ከሚኖርበት የኑሮ ክልል ይልቅ የተቸከሉ የህይወት አጥሮች እና የጎረቤት ድንበር ያስጨንቀዋል ካልነቃ ሳይኖር ይሞታል ツ
እኩሉ ደግሞ ፈጣሪ አንቅቶ የፈጠረው ነው ከአቀበት ቁልቁለቱ ይልቅ ሚስጥረ ስሪቱ ደምቆ ይታየዋል የህይወቱን አጋም እየለቀመ የድንበሩን አጥር ያቃናል ! እየኖረ በንቃት ይሞታል ።

ღ¸.✻´✻.¸¸ღ
" አብሽሩ! "

🌹ይህ ቃል የናፈቀው ስንት አለ! በዚህ ቃል ውስጥ እራሳችንን የምናይ ብዙዎች ነን። ምንም ማብራርያም ሆነ ገለፃ አልጠቀምም! ሁላቹም #አ_ብ_ሽ_ሩ!
ላለፈውም ለሚመጣውም፣ ለሆነውና ለሚሆነው ሁሉ #አ_ብ_ሽ_ሩ!
🎈"ከዱንያ ትንሽ ነገር ብቻ ስትፈልግ የበለጠ ነፃነት እያገኘህ ትሄዳለህ"

💚ዑመር ኢብኑል ኸጣብ(ረ.ዐ)

መልካም ቀን🌴
💚💚አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏህ ወበረካትሁ ውዶቼ የጀሊሉ ውዴታ በናንተ ላይ ይሁን💚💚

❤️❤️እንኳን ለተከበረው የኢድ አል አደሀ አረፋ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን! !💖

♻️ በሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጭ ላላችሁ ውድ ሙስሊሞች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ በአሉ የደስታ እና የሰላም ይሁንላችሁ ሁላችንም ሳንዘናጋ ራሳችንን እና ቤተሰባችንን ከአስከፊው በሽታ ራሳችንን እንጠብቅ እናም በዚህ ትልቅ ቀን የተቸገሩትን በመርዳት በመጠየቅ እና ሀገራችንን ሰላም እንዲያረግልን ሁላችንም በደንብ ዱዓ እናርግ ራሳችንን ቤተሰባችንን ሙስሊሙን ሁሉ ከችግር ከድህነት በሽታ አሏህ ይጠብቅልን አሚን🤲
💝💝
ከዚህ በመቀጠል እምወዳችሁ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት ለቤተ ዘመድዎ ፡ ባል ለሚስ : ሚስት ለባል ፡ እንዲሁም ለምንወዳቸው ለጓደኛዎ ፡ ውጭ ሀገር ላሉት ቤተሰብ ፡ እህት ወንድም እና ውጭ ሀገር ያላችሁ ሀገር ውስጥ ላሉት
#የእንኳን_አደረሳችሁ መልእክት ማድረስ ይፈልጋሉን

መልስዎ #አዎ ከሆነ ከ አሁን ሰአት ጀምሮ የእንኳዋን አደረሳቹ መልክታችሁን ማድረስ ትችላላቹ👇👇👇👇

@Amix_d_malik
👆👆 ላይ ያድርሱኝ

ስም .....................
ሀገር ..................
አይርሱ❤️

😍😍በድጋሚ እንኳን አደረሳችሁ ለአላህ ብዬ እወዳችኀለሁ በዱአችሁ አትርሱኝ😍😍



ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇
@Islamic_profile_pichure
@Islamic_profile_pichure
Ed mubarek to you & beioved family!
@amix_d_malik
Forwarded from MAME STAYL VIP
🌙 እንኳን ለኢድ አል አደሀ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። 🌙

@amix_d_malik
عيد مبارك
#EID_MUBAREK

الله ٲڪبر، الله ٲڪبر
لا ٳله ٳلا الله
الله ٲڪبر، الله ٲڪبر
ولله الحمد

Share to your muslim🌙 friends &.Familys❤️

ቀን 1
አሏህ ፆማችንን ይቀበለን🙏
@Islamic_profile_pichure
@Islamic_profile_pichure
#ረመዳን 🎊
🌟share to your muslim friends🌟
ሼር
@Islamic_profile_pichure
@Islamic_profile_pichure
ፆመኛ ሊጠነቀቃቸው የሚገቡ ከፊል ነገሮች

① ሀሜት፣ውሸት ፣ነገረኝነት እና ማንኛውንም አሉባልታ ወሬዎች
ፆመኛ የሆነ ሰው እነዚህን ሊጠነቀቅ ይገባዋል እነዚህን ነገሮች ካልተጠነቀቀ እየተራበ እና እየተጠማ ያለው በከንቱ ነው ማለት ነው ።
የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ በለዋል
"የውሸት ንግግርን እና በእሱ መስራትን ያልተወ ሰው ምግብ እና ፆም በመተዎ ለአላህ ጉዳይ የለውም" [ቡኻሪ 6057]

② ውዱ በሚያደርግ ግዜ በአፍንጫው ውሃ ሲያስገባ(እስቲንሻቅ ሲያደርግ) በደንብ አለመሳብ
የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም "ፀመኛ የሆንክ ግዜ ሲቀር በአፍንጫህ በደንብ ውሀን ሳብ" ብለዋል [ሱነን አቢ ዳውድ 2366]
ከዚህ ሐዲሥ እንደምንረዳው ውሃን የውዱ ግዜ በአፍንጫ በደንብ ወደ ውስጥ በመሳብ ማስገባት ሱና ነው ግን የፆም ግዜ ክልክል ነው ምክያቱም በደንብ ውሃውን ከሳብን ወደ ጉሮሯችን መግባቱ ስለማይቀር ነው በፆም ግዜ የተከለከለው።

③ አብዛሀኛውን ወይን ብዙውን የቀን ክፍል መተኛት ለፆመኛ ጥሩ አይደለም ምክኒያቱም ውድ የሆነውን ግዜ ያለምንም ኢባዳ እንዲያልፍ ያደርግበታል (እንቅልፍም ኢባዳ አይደል ላላችሁኝ አዎ ግን መባል የያዘው ሁሉም በልክ ይሁን ነው)
ታላቁ ዐሊም ኢብኑ ዑሠይሚን (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ:-
"ለፆመኛ በሶላት፣አላህን በማውሳት(በዚክር)፣በዱአና ቁራኣን በመቅራት (ግዜውን ሊያሳልፍ) ይገባዋል። ሰው በፆመ ግዜ ነፍሱን በተለያየ ኢባዳ ካላመዳት ይህ ለሱ ይገራለትል። (ግን በተቃራኒው ነፍሱን)
በስንፍና እና ረፍት(እንቅልፍ) በማብዛት
ከሆነስ ያላመዳት እሄንኑ ስንፍናውን እንጅ ሌላን አይለምድም (ሁኔታው እንዲህ ከሆነች) የፆመ ግዜ በእርሱ ላይ መልካም ስራ እና ዒባዳዎች ይከብዱበታል" [መጅሙኡል ፈታዋ ወረሳኢል 19/171]

④ በራሱ ላይ ስሜቱን የማይተማመን ሰው ሚስቱን መሳም ይህም በፆም ሰአት ሊጠነቀቁት የሚገባ አደጋ ነው።
ኢብኑ አብዲል በር (ረሂመሁላህ)
"ሚስቱን ከመሳም የተነሳ ፆም የሚያበላሽ ነገር የሚመጣበት ለሆነ ሰው መሳምን(ይፈቀዳል) ያለ (ዐሊም) አንድንም አላውቅ" ይላሉ [አት-ተምሂድ 5/114]
ስለዚህ በራሱ ላይ ስሜቱን የማይተማመን ሰው ከንደዚህ አይነት ድርጊት እራሱን ሊቆጥብ ይገባዋል
አላህ ፆማቸውን ከተቀበላቸው ያድርገን

⑤ ፉጡርን ማዘግየት ብዙ ሰዎች ፀሀይ ተገባ በሗላ ፉጡርን የሚያዘገዩ አሉ አንዳዶች አዛንኳ እየተደረገ ከሶላት በሗላ ካልሆነ እንጅ የማያፈጥሩ አሉ ይህ ስህተት ነው። ፀሃይ መግባቱ ከተረጋገጠ ፉጥርን ማቻኮል ሱና ነው። ነቢዩ(ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ይላሉ "ሰዎች ፉጡርን እስካቻኮሉ ድረስ ከመልካም ነገር አይወገዱም" 【ቡኻሪና ሙስሊም】

@Islamic_profile_pichure


[ረመዳን 12 1439ሂ]
@Islamic_profile_pichure
2024/10/02 00:32:33
Back to Top
HTML Embed Code: