This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከአንደኛዉ የአለም ጦርነት ቡሀላ ምን ተፈጠረ??
ለአስተያየት ☞ T.me/Aisuu_bot
https://www.tg-me.com/IslamisUniverstiy_public_group
ለአስተያየት ☞ T.me/Aisuu_bot
https://www.tg-me.com/IslamisUniverstiy_public_group
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እነዚህ ሙነሺድ ተብየዎች አንዳንዴ እንደ አባዉዴ ያረጋቸዋል☺️ ለወደፊት አይታወቅም እያደር አወቃችሁ አወቃችሁ ሲሏቸዉ ዱቤ ይዘዉ ሀድራ ነዉ እያሉ ዱቤ እየመቱ እንደ ጠንቋይ ህልም እንፈታለን ማለታቸዉ አይቀርም😊
አጂብ ነዉ ዲነል ኢስላም የሌሎች ሀይማኖት ተከታዮች....ከኢስላምም ጃሂሉ ማህበረሰብና ብዙ አድናቂ ሴቶች😚 እነዚህን ሞዴላቸዉ አድርገዉ ይዘዋል፡፡ ዲነል ኢስላም በሙነሺዶች የተነሳ ለተመልካች ቀለለ ..ሙነሺዶች ኢስላምን አረከሱት
በተለያየ የቴሌቪዥን ጣቢያ የዲነል ኢስላም ሞዴሌ ተብለዉ ይቀርባሉ .. ግን እስከመቼ????
👌ለፈገግታ ይሄን አጭር Video ሙነሺዶች እንደ አዝማሪ ግጥም ሲቀባበሉት ጋበዝኳችሁ
ይመልከቱት አሁን እነዚህ ሙነሺዶች ነቢይ ናፈኩኝ ..ሙሀመድየ..መዲና..ወዘተ ቢሉ ከአህላቃቸዉ ከሚያሳዩት ባህሪ ነብዩ ሙሀመድ ሰ.ዐ.ወ ወደዉ አላህን የሚፈሩ ይመስላሉ ግን???
ኢሄን ዲን አላህ እኔዉ እጠብቀዋለሁ ብሏል ሙነሺዶች አሁን ባለዉ አየር በባሰ መልኩ ሳያበላሹት አላህ የሚጠብቅ ያርግልን
አሚን
https://www.tg-me.com/Islam_and_Science

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
💐ትዳርዎ እድሜ እንዲኖረዉ ምን ማድረግ አለብን???
ያገባም ያላገባም ሊያዳምጠዉ የሚገባ
https://www.tg-me.com/IslamisUniverstiy_public_group
ያገባም ያላገባም ሊያዳምጠዉ የሚገባ
https://www.tg-me.com/IslamisUniverstiy_public_group
የህይወት ምስቅል ➋➐.mp3
19.4 MB
😔 #የሕይወት_ምስቅልቅል
......ሰብልየ....
ክፍል ☞ #ሀያ_ሰባት 2⃣7⃣
◉ አቅራቢ☞ አሚር ሰይድ
● የጊዜዉ ☞ ቆይታ 20 ደቂቃ
◎ Size ☞ 19 mb
ከበፊት ታሪኮች ከቀረቡ እዉነተኛ ታሪኮች ማህደር ..ሰብልየ በፊት በrecord እንዲህ ቀርቦ ነበር....መቼም የሰብለና የአንዋር ታሪክ ከእእምሮ ሊረሳ አይችልም😔
ጋበዝኳችሁ
ለአስተያየት ☞ T.me/Aisuu_bot
☞ T.me/Aisuu_bot
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
የመጨረሻዉ ክፍል ይቀጥላል.......
join
www.tg-me.com/Islam_and_Science
www.tg-me.com/Islam_and_Science
......ሰብልየ....
ክፍል ☞ #ሀያ_ሰባት 2⃣7⃣
◉ አቅራቢ☞ አሚር ሰይድ
● የጊዜዉ ☞ ቆይታ 20 ደቂቃ
◎ Size ☞ 19 mb
ከበፊት ታሪኮች ከቀረቡ እዉነተኛ ታሪኮች ማህደር ..ሰብልየ በፊት በrecord እንዲህ ቀርቦ ነበር....መቼም የሰብለና የአንዋር ታሪክ ከእእምሮ ሊረሳ አይችልም😔
ጋበዝኳችሁ
ለአስተያየት ☞ T.me/Aisuu_bot
☞ T.me/Aisuu_bot
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
የመጨረሻዉ ክፍል ይቀጥላል.......
join
www.tg-me.com/Islam_and_Science
www.tg-me.com/Islam_and_Science
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በግል ለመመዝገብ
👇👇👇👇
@zikrabot ወይም👇👇
telegram @redwan6910 መመዝገብ ይቻላል
ዋናው ግሩፕ https://www.tg-me.com/+-zHkXQeSZdc4MjY0
👇👇👇👇
@zikrabot ወይም👇👇
telegram @redwan6910 መመዝገብ ይቻላል
ዋናው ግሩፕ https://www.tg-me.com/+-zHkXQeSZdc4MjY0
Forwarded from ISLAM IS UNIVERSITY
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#እኔ_ሆይ_ተይ_በቃ 🤦♀
#የቆራጧ_ሴት_ማስታወሻ_በግጥም ✍
እኔ ሆይ ተይ በቃ እራስሽን አትደልይ
ገብቶሽ እንዳልገባው እውነትን አትከልይ
••• ትናንት •••
ለማይሆንሽ ፍቅር
ይሆናል በማለት ደክመሻል ታመሻል
የራስሽን ትተሽ ስለሰው ኑረሻል
መሳቅ ሲኖርብሽ ተክዘሽ በማልቀስ
እድልሽን ስትረግሚ ወዲህም በመውቀስ
ከደስታ ተጣልተሽ ተላምደሽ ከብሶት
መከረኛ ጎንሽ ናፍቆ ድሎት ምቾት
ከሰው በመገለል በብቸኝነት ጎን
አንገትሽን ደፍተሽ ገፍተሻል ብዙ ቀን
አሁን ያ ቀን አልፏል
አንቺ ግን ቁመሻል
ለምን? ለምን ? ለምን ? 🤔
እንዴትስ በዚህ ልክ እኔነትሽን ጣልሽ
ነቅተሽ እንዳልነቃ ካላንቀላፋሁ አልሽ
•••• ትናንት ••••
መሄድ ቻልኩ ብለሽ መድረሻሽን ሳትለይ
እንዲሁ ስትጓዥ በግምት መንገድ ላይ
ሳደርሽ ሲመሽብሽ ድካም ስታተርፊ
በዋዛ ፈዛዛ እድሜንሽን ስትገፊ
ድሮን አባክነሻል ፈቅደሽም ጥለሻል
አዎን ሀቁ ይህ ነው ልቦናሽም ያውቃል
••• ትናንት ••••
ያለቦታሽ ሁነሽ ከማይሆንሽ ስፍራ
ቅን የዋህነትሽ ተቆጥሮ እንደተራ
እንደ ሞኝ ተስለሽ በጅላጅል ቀለም
ወርደሽ ከደረጃሽ ቁመሽ ከሰው አለም
ሲያወሩሽ እያመንሽ
ሲያዙሽ እያደረግሽ
እንዳሉሽ እየሆንሽ
ያንቺን ሂዎት ጉዞ ሌላ እየወሰነው
አንቺ እንዳንቺ ሳትኖሪ ጊዜን አባከንሽው
ዛሬ ግን ይበቃል
ግቢ ለራስሽ ቃል
ያለፈውን ንቀሽ ቆጥረሽ እንዳበቃ
እንዳዲስ ለመኖር ወስኝ አሁን በቃ
ከመጣሽው መንገድ ይግባሽ ከንቅፋቱ
ንቂ ከቅዠትሽ ተፋጠጭ ከውነቱ
ላንቺ አይመጥንሽም ሳይኖሩ መሞቱ
ተንቀሳቀሽ እኔ ወደፊት ተራመጅ
የተወሽን ትተሽ ከአቻሽ ተሰደጅ
በተኖረ ታሪክ ባለፈ ትዝታ
መጪውን አትጋርጅ
አዎ አሁን ይበቃል 🚶♀
እኔ ሆይ ተይ በቃ እራስሺን አትደልይ
ገብቶሽ እንዳልገባው እውነትን አትከልይ
#ሼን ✍
Join👇