This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለእየሱስ ባሪያዎች!
~
የመሲሕ ባሮች ሆይ - አንድ ጥያቄ አለን
የተረዳው ካለ - መልሱን እንሻለን
ጌታ ግፍ አቅቶት - ሰዎች ከገደሉት
አለቀ አከተመ - የታል አምላክነት?!
ሰዎች የሰሩትን - በሱ ላይ ሲያደርሱ
ጌታ ግብራቸውን - ፈቅዶ ነው በራሱ?
እንዲያ ከሆነማ - ምንኛ ታደሉ?!
ፍቅሩን ይቸራሉ - ፈቃዱን ሲሞሉ።
ባደረሱት ሁሉ - አልፎ ከተከፋ
እንግዲህ ምን ይባል?
ሀይሉ ከኮሰሰ - ሀይላቸው ከሰፋ?!
ግን እንጠይቃለን - ለመልስ አትንፈጉ
ማለባበስ ይቅር - ይመለስ በወጉ
"ፈጣሪዋን" አጥታ - ዐለም ስትዋትት
ሰው ወደ ማን ነበር - የሚያስበው ፀሎት?
ፍጡር "ፈጣሪውን" - ካ ~ፈ .ር ሲያደባየው
ሰባቱን ሰማያት - ማን ነበር ያቆየው?
ምስማር ተቸንክሮ - ሲያሸልብ "ፈጣሪ"
ዓለም ቀርታ ነበር - ያለ አስተናባሪ?
የሰማይ መላእክት - ምንኛ ለገሙ?!
እጁ ተቸንክሮ - ዋይታውን ሲሰሙ?
እንጨቱም ታምር ነው - አቅሙ መቋቋሙ
"አምላክ" ያክል ነገር - ችሎ መሸከሙ
ስለቱስ ጭቃኔው - ብረቱ ምስማሩ
አካሉን ሰንጥቆ - ስቃይ ማሳደሩ
ጉድ በሉ እሄን ጌታ - በአ ይ .ሁ ድ የሚርረታ
ማጅራቱን ታንቆ - ታስሮ የሚመታ
ኋላስ ራሱ ነቃ - ከሞት አንሰራራ
ወይስ ጌታ አገኘ - ህይወት የሚዘራ?!
ጉድ በሉ ለቀብር - ጌታ አቅፎ ለያዘ
የባሰም ሆድ አለ - አምላክ ያረገዘ
ዘጠኝ ወር ታሽጎ - ሲኖር በጨለማ
ሐይድ እየተጋተ - ደም እየተጠማ
ብልት ቀዶ ወጣ - አቡሻ ህፃኑ
አፉን ለጡት ከፍቶ - አቤት ማሳዘኑ!
አስቡ እሄን አምላክ - ሲጠጣ ሲበላ
ከዚያም ያስገባውን - ሲያስወጣ በሌላ
ጌታዬ ከፍ አለ - ከነሳራ ቅጥ .ፈት
ሁሉም ይጠየቃል - ለቀባ .ጠረ .በት
የመስቀል ባሮች ሆይ! - ግራ ገባኝ እኔ
ያሽቀነጠረው ሰው - ፅድቅ ነው ኩነኔ
ማ .ቃ .ጠል ሰባብሮ - ፈቃጁን ጨምሮ
ህሊና ከዚህ ውጭ - ይፈርዳል አምርሮ?
"አምላክ" አቅም አንሶት - ለተጠፈረበት
ሰብሮ እንደማቃጠል - ጭራሹን አምሎኮት?!
እውነትም እ ር .ጉ ም ነው - ለምንስ ይዝዘንጋ?
በመሳለም ሳይሆን - በእግር ይሰጥ ዋጋ!
ለተዋረ .ደበት - ጌታህ ከነ ነፍሱ
አንተ ካመለክከው - የሱ ነህ የነሱ?
‘ጌታን ስላዘለ’ - ከሆነ አክብሮቱ
አስተዋሽ ቅርፃቅርፅ - ቢሆን እንጂ እንጨቱ
መስቀሉ ከጠፋ - ሺ ስንት አመታቱ?!
እንዲያ ከሆነማ - ሂሳቡ ቀመሩ
ለመስገድ አትቦዝን - ለየመቃብሩ
ያስታውሳልና - ነገረ ስርኣቱ
"ጌታህ" ካፈር በታች - ለነበረበቱ።
የመሲህ ባሪያ ሆይ! - ንቃ ተረጋጋ
ይሄ ነው እውነታው - ካ'ልፋ እስከ ኦሜጋ፡፡
የኢብኑል ቀዪም አልጀውዚያህ “አዑባደል መሲሒ ለና ሱኣሉን” ድንቅ ግጥም ግርድፍ ትርጉም፡፡ ግጥሙን “ኢጋሠቱል ለህፋን ኪታክ ገፅ: 2/290 ላይ ያገኙታል፡፡ የግጥሙን የቪዲዮ ቅንብር ደግሞ ከ ትርጓሜው ጋር ከስር ይመልከቱ፡፡
(ኢብኑ ሙነወር፣ ጥቅምት 27/2006)
=
ቴሌግራም ቻናል፡-
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor

አንዷ ህይወትን የምትሻ አይን ...
ሌላዋ ህይወትን የምትሰናበት አይን ...
ዱንያ እንዲህ ነች !
-
የተተረጎመ
=
ቴሌግራም ቻናል፡-
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
ሌላዋ ህይወትን የምትሰናበት አይን ...
ዱንያ እንዲህ ነች !
-
የተተረጎመ
=
ቴሌግራም ቻናል፡-
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
የሚሰቀጥጥ የሚገርም ታሪክ!
~
ሙሐመድ ብኑ ሲሪን ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፡-
“በከዕባ ዙሪያ ጦዋፍ እያደረግኩ ነበር፡፡ የሆነ ሰው፡ ‘አላህ ሆይ! ምህረት አድርግልኝ፡፡ የምትምረኝ ግን አይመስለኝም!’ ሲል ሰማሁኝ፡፡
‘አንተ የአላህ ባሪያ ሆይ! አንድም ሰው አንተ እንደምትለው ሲል ሰምቼ አላውቅም’ አልኩት፡፡
በዚህን ጊዜ እንዲህ አለኝ፡-
‘የዑሥማንን ፊት በጥፊ ለመምታት ከቻልኩኝ ልመታው ለአላህ ቃል ገብቼ ነበር፡፡ በተገ ـደለ ጊዜ ቤት ውስጥ አልጋ ላይ ተደረገ፡፡ ሰዎች እየገቡ እየሰገዱ ሲወጡ የምሰገድ መስዬ ገብቼ ብቻዬን ስሆን ከፊቱና ከፂሙ ላይ ልብሱን ገልጬ በጥፊ መታሁት፡፡ በዚህን ጊዜ ቀኝ እጄ ደረቀች፡፡’
ኢብኑ ሲሪን ረሒመሁላህ ቀጥለው እንዲህ ይላሉ፡- እጁን “ልክ እንደ እንጨት ደርቃ አየኋት፡፡”
[አልቢዳያ ወንኒሃያ፡ 4/251] [ታሪኹ ዲመሽቅ፣ ኢብኑ ዐሳኪር፡ 39/447]
=
የቴሌግራም ቻናል፦

Telegram
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
كناشة ابن منور
ዘፈን ሐራም ነው። ሐራምን መፈፀም ወንጀል ነው።
ሐራምን ሐላል አድርጎ መሞገት ሐራምን ከመፈፀም የከፋ ጥፋት ነው።
ሐራምን ዲን፣ ዒባዳ አድርጎ መያዝ ግን የሞት ሞት ነው።
ትኩረቴ የሆነን ግለሰብ ለመንካት አይደለም። ነገር ግን ልንደብቅላቸው በሚገባ ነገር ሰዎችን ማወደስ አንድም ጤነኛ መቆርቆር አይደለም። ሁለትም ሌሎችን ወደ ጥፋት መጣራት፣ የተሳሳቱትንም እንዳይመለሱ መሸንገል ነው የሚሆነው። እና ቆም ብለን በማጤን አላህን እንድንፈራ ለማስታወስ ነው።

ወደፊት እንጂ ወደ ኋላ የለም
~
በዚች ሃገር ላይ ለኢስላም እና ለሙስሊሞች ያለው የተንሸዋረረ እይታ በቀላል የሚስተካከል አይደለም። የማነሳው ሰዎች ለኢስላም ስላላቸው ጥላቻ አይደለም። እቅጩን ለመናገር እንዲወዱን አንጠብቅም። ነገር ግን ሃገሪቷ የጋራ እስከሆነች ድረስ መንግስታዊ ስርአትና መዋቅር ግልፅ የሆነ አድልዎ ሲያንፀባርቁ ማየት ነው ፈተናው። በርግጥ ጭቆናውና አድሎዎው ታሪክ ካመሳከርን ዛሬ ከጥንቱ የባሰ አይደለም። ነገር ግን ቀደም ባለው ዘመን ሙስሊሞች ፍትህ ስለማይጠብቁ በውስጣቸው አንብተው ያሳልፉት ነበር። አሁን ያለው ትውልድ ከነ ብዙ እንከኑ የዛሬውን ጭቆና ሊቀበል ቀርቶ የትናንቱ ያብከነክነዋል። አንገት መድፋቱን ስላልኖረበት በአባት በአያቶቹ ልክ አያውቀውም። "ለምን?" "ምን ሲደረግ?" ይላል። ለዚያም ነው ጩኸቱና ለቅሶው የበረከተው።
እነዚያም ደግሞ ቢያንስ ከፊሎቹ የአባቶቻቸው ልጆች ናቸው። የትናንቱን አፋኝ ስርአት ከነ ምናምኑ መዘርጋት ባይችሉ እንኳ በየ መዋቅሩ ያላቸውን የበላይነት ተጠቅመው የሚችሉትን ሁሉ ማደርግ የሚሹ አሉ። ስልጣን ላይ ያሉ የሙስሊም ስሞች፣ በየሰፈሩ የተገማሸሩ መስጂዶች፣ ከየሚናራው በ 'ኮንፊደንስ' የሚስረቀረቁ ውብ ድምፆች ቀርቶ የሙስሊም ሴቶች አለባበስ፣ የወንዶቹ ፂም እና አጭር ልብስ ሳያቀር ምቾት ይነሳቸዋል። ውጋት ሆኖ ቀስፎ ይይዛቸዋል። ህመማቸውን ለማስታገስም በያቅጣጫው ይጎሽሙሃል። አንዴ በመስጂድህ፣ አንዴ በተማሪዎችህ ይመጣሉ። እነዚህ አደባባይ የሚወጡት ናቸው። በየ ቢሮው ባሉ ግምገማዎች ውስጥ ስንት ሴራዎች ይኖራሉ። በየ መዋቅሩ ውስጥ ስንት ክፋቶች ይጠነሰሳሉ። በየ ቅጥሩ ላይ ስንት ማንጓለል ይኖራል። ብዙ ብዙ።
برتقالي اليوم هو ابن برتقالي الأمس
ይሄ በየሴክተር መስሪያ ቤቱ ያለና የሚኖር ሐቅ ነው። ከባለስልጣን እስከ ተራ ሰራተኛው፣ ከባለሙያው እስከ ፀጥታ ዘርፉ ብዙ ነገር አለ። ምሳሌ ልጥቀስ። በአሁኑ ሰዓት የትጥቅ ትግል ላይ ያሉ አካላት በተለያዩ ጊዜያት ራሳቸውን ከክርስትና ጋር እያስተሳሰሩ፣ ''ህገ መንግስታችን መጽሀፍ ቅዱስ ነው" እያሉ፣ ከቄሶች ጋር በጋራ እየሰሩ ታይተዋል። ከመሆኑም ጋር "አክራሪ ክርስቲያኖች" እየተባለ በኢስላምና በሙስሊሞች ላይ የሚሰራው አይነት ተግባራቸው ሃይማኖትን ለማጠልሸት ሲውል አንሰማም። የነዚህ አካላት ተጨባጭ ከኢስላም ጋር የተሳሰረ ቢሆን ኖሮ ብላችሁ አስቡት። የሚይያዝበት በርግጠኝነት የተለየ ነበር የሚሆነው። ከሁለት ወይም ከሶስት ዓመት በፊት በተለያዩ ቤተ ክርስቲያናት ውስጥ በድብቅ ወታደራዊ ስልጠናና የመሳሪያ ክምችት እንደተገኘ ፖሊስ መግለጫ ሰጥቶ ነበር። ዘገባው ግን ያን ያህል የደመቀ አልነበረም። ክስተቱን ከቤተ ክርስቲያን አውጥታችሁ መስጂድ የተፈፀመ ቢሆን ኖሮ ብላችሁ ውሰዱት። በርግጠኝነት የሚይያዝበት መንገድ ፍፁም የተለየ ነበር የሚሆነው። ሚዲያውም፣ የፀጥታ መዋቅሩም ገና ከቆሻሻው አልጠራም። እንኳን እነሱ እኛ ራሳችን የተፅዕኖው አካል ነን። ራሳችንን ችለን ከመቆም ይልቅ አጀንዳ ተቀባዮች ነን። ይሄ ብዙ ስራ እንደሚጠበቅብን የሚያሳይ ነው።
በርግጥ ማንሳት የፈለግኩት ነገር በጣም አጭር ነው። ተደጋጋሚ ትንኮሳዎችና አድሎዎችን ስንሰማ ሞራላችን ሊቀዘቅዝ አይገባም። አባት አያቶቻችን ካሳለፉት አንፃር ሲታዩ እነዚህ ቀላል ናቸው። በንፅፅር ነው እያወራሁ ያለሁት። እና የፈለገ ቢደርስ ተስፋ ሳይቆርጡ እስከ ጥግ መታገል ይገባል ለማለት ያክል ነው።

Forwarded from قناة دروس فضيلة الشيخ محمد زين بن آدم الحبشي - Sheikh Muhammed Zain Adam - ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም (عبد السلام عبد الله)
ሳምንታዊ የሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም የደርስ ፕሮግራም!
=
ትምህርቶቹን በቴሌግራም ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ:-
https://www.tg-me.com/SheikhMuhammedZainAdam

በመሸነፍ ውስጥ ያለ ማሸነፍ
~
"አላህን ፍራ" ለሚልህ ተሸነፍ። በአላህ ለሚገስፅህ ተሸነፍ። ከጥፋት እንድትመለስ፣ ወደ መልካም እንድትዞር ለሚጎተጉትህ አቀራረቡ ባያምርህም ተሸነፍ። ወንድሜ ሆይ! ለሐቅ እጅ መስጠት ሽንፈት አይደለም። ከመሰለህም ግዴለህም ተሸነፍ። ነፍስያህ እንደዚያ አስመስላ ብታቀርብብህም ነፍስያህን በመርታት አሸንፍ። አስተውል! ከመሙ ጫፍ ላይ ድል ያለበት ሽንፈት ማሸነፍ ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል
www.tg-me.com/IbnuMunewor
~
"አላህን ፍራ" ለሚልህ ተሸነፍ። በአላህ ለሚገስፅህ ተሸነፍ። ከጥፋት እንድትመለስ፣ ወደ መልካም እንድትዞር ለሚጎተጉትህ አቀራረቡ ባያምርህም ተሸነፍ። ወንድሜ ሆይ! ለሐቅ እጅ መስጠት ሽንፈት አይደለም። ከመሰለህም ግዴለህም ተሸነፍ። ነፍስያህ እንደዚያ አስመስላ ብታቀርብብህም ነፍስያህን በመርታት አሸንፍ። አስተውል! ከመሙ ጫፍ ላይ ድል ያለበት ሽንፈት ማሸነፍ ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል
www.tg-me.com/IbnuMunewor
Telegram
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
كناشة ابن منور
Forwarded from مؤلفات د عبدالمحسن القاسم
الأربعون_النووية_تحقيق_الشيخ_عبد_المحسن_القاسم.pdf
3.7 MB
الأربعون النووية
تحقيق
الشيخ عبد المحسن القاسم
تحقيق
الشيخ عبد المحسن القاسم
የደርስ ማስታወቂያ
~
* ኪታቡ፦ አልአርበዑነ ነውዊየህ ከኢብኑ ረጀብ ጭማሬ ጋር
* ቦታ፦ በአሸዋ ሜዳ፣ ዘህራ መስጂድ (ኮንደሚኒየም አጠገብ)
* ጊዜ፦ ሰኞ እና ማክሰኞ
* ሰዓት፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ
* የምትችሉ ኪታቡን ገዝታችሁ ያዙ። የማትችሉ pdf ፋይል በዚህ ሊንክ ታገኛላችሁ፦ https://www.tg-me.com/IbnuMunewor/7390
* ቦታው ላይ መገኘት ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ይተላለፋል፦

በተለያዩ ሃገራት የሑሰይን ቀብር ነው እያሉ ያመልካሉ። የመጀመሪያው በሶሪያ፣ አንዱ በዒራቅ፣ ሌላው በግብፅ። አይዙርብህ ብቻ።
{ أَمۡ تَحۡسَبُ أَنَّ أَكۡثَرَهُمۡ یَسۡمَعُونَ أَوۡ یَعۡقِلُونَۚ إِنۡ هُمۡ إِلَّا كَٱلۡأَنۡ عَـٰمِ بَلۡ هُمۡ أَضَلُّ سَبِیلًا }
"ይልቁንም አብዛኛዎቻቸው የሚሰሙ ወይም የሚያውቁ መሆናቸውን ታስባለህን? እነርሱ እንደ እን - ^ስ -ሳዎች እንጂ ሌላ አይደሉም፡፡ ከቶውንም እነሱ መንገድን የተሳሳቱ ናቸው።" [ አልፉርቃን ፡ 44]
አልሐምዱ ሊላህ ዐላ ኒዕመቲ ተውሒድ!

ኢኽ^ዋንን በጨረፍታ፣ በዑለማዎች እይታ
~
ልብ በሉ! የማቀርበው የዑለማኦችን ንግግር እንጂ የራሴን አይደለም። ይህንን የማሳስበው ኢኽዋን ሲነካ ደርሰው አራስ ነብር ለሚሆኑ አካላት ለአፍታ ቆም ብለው ጉዳዩን እንዲያጤኑት ለማስታወስ ነው። አብዛኞቹ ኢኽዋን ሲነካ የሚንጨረጨሩ የተሸወዱ ወገኖቻችን በተሳሳተ ስብከት ስለተሞሉ እንጂ ለሐቅ ጥላቻ ኖሯቸው አይደለም። ስለዚህ ጉዳዩን ከተለያዩ አቅጣጫዎች እንዲመለከቱ በማገዝ ከሰመመናቸው እንዲነቁ መስራት ያስፈልጋል። ከነዚህ መንገዶች ውስጥ አንዱ ደግሞ የዑለማእ ንግግሮችን ማሳየት ነው። በኢኽዋን ክፉ ስብከት ተበክለው ዑለማኦችን እስከመወንጀል የደረሱ ቢኖሩም ዛሬም ድረስ ለታላላቅ የሱና ዑለማኦች ክብር ያላቸው ወገኖቻችን ቀላል አይደሉም። ወደ ዑለማኦቹ ንግግር አልፋለሁ።
1. አሕመድ ሻኪር (ግብፃዊ)፡-
حركة الشيخ حسن البنا وإخوانه المسلمين الذين قلبوا الدعوة الإسلامية إلى دعوة إجرامية هدامة ، ينفق عليها الشيوعيون واليهود كما نعلم ذلك علم اليقين
“የሸይኽ ሐሰን አልበና እና የሙስሊም ወንድማማቾቹ ንቅናቄ የኢስላማዊ ደዕዋን ወደ አፍራሽ የጥፋት ደዕዋ የገለበጡ ናቸው። ኮሙኒስቶች እና አይሁዳውያን እንደሚረዱት በተጨባጭ እናውቃለን።” [ሹኡኑ ተዕሊም ወልቀዷእ፡ 48]
2. ኢብኑ ባዝ፡-
“አላህ መልካም ይዋልልዎትና ህዝቦቼ ወደ 73 ቡድኖች ይከፋፈላሉ። አንዷ ስትቀር ሁሉም የእሳት ነው የሚለውን የነብዩ ﷺ ሐዲሥ መሰረት በማድረግ ሺርካ ሺርክና ቢድዐዎች ያለባቸው የተብሊግ ቡድን እና ቡድንተኝነትና በመሪዎች ላይ በማመፅ ሰሚና ታዛዥ ባለመሆን ልዩነት የሚፈጥሩት ኢኽዋነል ሙስሊሚን እነዚህ ሁለት አንጃዎች ከጠፊዎቹ አንጃዎች ውስጥ ይካተታሉን?”
መልስ፡- ከ72ቱ ውስጥ ይገባሉ። የአህሉ ሱናን ዐቂዳ የጣሰ ከ72ቱ ውስጥ ይገባል። “ህዝቦቼ” ሲሉ የተፈለገው ለጥሪያቸው አዎንታዊ መልስ የሰጡትና እሳቸውን መከተልን ያንጸባረቁትን ነው። እነዚህም 73 ናቸው። የምትድነዋ ያቺ የተከተለቻቸውና በዲናቸውም ላይ የፀናችው ናት። በ72ቱ ውስጥ ግን ከ ሃ ዲም ይኖራል፤ ወንጀለኛ ይኖራል። ሙብተዲዕም ይኖራል። ብዙ ክፍል ነው።
ጠያቂ፡- ስለዚህ እነዚህ ሁለት አንጃዎች ከ72ቱ (ጠፊ አንጃዎች) ውስጥ ይገባሉ ማለተ ነው?”
ኢብኑ ባዝ፡- አዎ! ከ72ቱ ውስጥ ናቸው።” [ሸርሑል ሙንተቃ የካሴት ቅጂ]
ይሄ ፈትዋ ከመሞታቸው ሁለት አመት ወይም ከዚያ ባነሰ ጊዜ ጧኢፍ ውስጥ የተናገሩት ነው።
3. ሸይኽ ሙቅቢል አልዋዲዒይ (የመናዊ)፡-
ጥያቄ፡- በዘመናችን የሚገኙት የሱሩሪያና የኢኽ^ዋን ቡድኖች ከሱና ከሚወጡ ቡድኖች ውስጥ ናቸውን?”
መልስ፡- ከአህሉ ሱና አይቆጠሩም። ክብረ ቢስ ናቸው። የሚቀረው በተናጠል አባላቶቻቸው ላይ ብይን መስጠት ነው። አባሎቻቸው ላይ በተናጠል ብይን መስጠት አንችልም። ምክንያቱም አላዋቂ መሀይም ሊሆን ይችላልና። የኢኽ^ዋንና የሱሩሪያን ሰበካ የሚያውቅ ወደዚያ የሚጣራና ለነሱ በጭፍን የሚሞግት የሆነው ቁንጮ ግን እሱ ከምትድነዋ አንጃ ውስጥ አይደለም ልንል ይቻለናል።” [ቱሕፈቱል ሙጂብ፡ 10]
ጥያቄ፡- ከኢኽ^ዋን አልሙስሊሚን አንፃር የአህሉ ሱና ወልጀማዐ አቋም ምን ሊሆን ይገባል?”
መልስ፡- ከኢኽ^ዋን አልሙስሊሚን አንፃር የአህሉ ሱና ወልጀማዓ አቋም መንገዳቸው የፈጠራ መንገድ እንደሆነ ይፈርዳሉ። በተናጠል አባላቱ ዘንድ ስንመጣ መንገዱን ካወቀ በኋላ የሚፀናበትም እንዲሁ ሙብተዲዕ ነው። መንገዱን ሳያውቅ እንዲሁ ኢስላምንና ሙስሊሞችን እረዳለሁ ብሎ የሚያስብ ግን እንደ ስህተተኛ ይቆጠራል።” [ቱሕፈቱል ሙጂብ፡ 10]
ሐሰን አልበና እና ሰይድ ቁጥብ ወደ አላህ በሚደረገው ጥሪ ላይ ኢማሞች (መሪዎች) ናቸው የሚል አለ” ተብለው ሲጠየቁ “አዎ ኢማሞች ናቸው። ነገር ግን ኢማምነታቸው ለቢድዐ ባለቤቶች ነው…” ብለው ነው የመለሱት።
4. ሸይኽ ሐማድ አልአንሷሪይ:-
إن الإخوان المسلمين من أنصار الخميني والروافض
"ኢኽዋነል ሙስሊሚን ከኹመይኒ እና ከረዋፊድ ጭፍራዎች ውስጥ ናቸው።" [አልመጅሙዕ ፡ 2/699]
5- ሸይኽ ሷሊሕ አልፈውዛን
ጥያቄ፡- እነዚህ አንጃዎች ከ72ቱ ጠፊ አንጃዎች ውስጥ ይገባሉን?
መልስ፡- አዎ። ወደ ኢስላም ራሱን ከሚያስጠጋ ውስጥ በደዕዋ ወይም በዐቂዳ ወይም በሆነ የኢማን መሰረቶች ውስጥ የአህሉ ሱና ወልጀማዐን ዐቂዳ የሚጣረስ ሁሉ ከ72ቱ አንጃዎች ውስጥ ይገባል። ዛቻውም ይመለከተዋል። በተቃርኖው ልክ ውግዘትና ዛቻም ይኖረዋል።” [አልአጅዊባ]
6. ሸይኽ ዐብዱል ሙሕሲን አልዐባድ
ስለተብሊግና ኢኽ^ዋን ቡድኖች ሲጠየቁ እንዲህ ብለው መልሰዋል፡-
እነዚህ የተለያዩ አዳዲስ ቡድኖች መጤዎች ናቸው። በ14ኛው ክ/ዘመን ነው የተወለዱት። … ለምሳሌ የኢኽዋን ቡድን ከነሱ ዘንድ የገባ ወዳጃቸው ነው። ይወዳጁታል። ከነሱ ያልሆነን ከሱ ተቃራኒ ይሆናሉ። ከነሱ ጋር ከሆነ ግን ቆሻሻ ከሆኑ የአላህ ፍጡሮች ቢሆንም፣ ራ*ፊ*ዳ (ሺዐ) ቢሆንም ወንድማቸው ወዳጃቸው ነው። ለዚህም ነው አካሄዳቸው ያለፈ ያገደመን የሚሰበስበው። ሶሐባን የሚጠላ ራ*ፊ*ዲ ለምን አይሆንም?!...” [ፈታወል ዑለማእ ፊልጀማዓት ወአሠሪሃ ፊ ቢላዲል ሐረመይን]
7. ሷሊሕ ኣሊ ሸይኽ
የኢኽ^ዋን አልሙስሊሚን ቡድንን በተመለከተ ጎላ ካሉ መታወቂያዎቻቸው ውስጥ አንዱ ትክክለኛ ማንነታቸውን መደበቅ፣ መለዋወጥ፣ ይጠቅመናል ብለው የሚያስቡት ዘንድ መቀራረብ፣ ትክክለኛ ገፅታቸውን ግልፅ አለማውጣት ነው። ማለትም በሆነ በኩል ሲታይ ባ*ጢ*ኒ*ያ ናቸው።…
ሌላኛው ኢኽዋኖችን ከሌሎች የሚለያቸው እነሱ ሱናን አያከብሩም። የሱና ሰዎችንም አይወዱም። ምንም እንኳን ይህንን አደባባይ ባያወጡትም። ግና በተጨባጭ ሱናን አይወዱም። ወደሱና ሰዎችም አይጣሩም። ..” [ፈታወል ዑለማእ ፊልጀማዓት ወአሠሪሃ ፊ ቢላዲል ሐረመይን] የቻለ ሙሉውን ይስማ።
ይህንን እንደ ሰደድ እሳት የተሰራጨ ብልሹ አስተሳሰብ የዑለማዎችን ፈትዋዎች በማጣቀስ፣ የኢኽ^ዋኖች ከባባድ የዐቂዳ ጥፋቶችን ሚዛናዊ የሆነና ለዐቂዳው ዋጋ የሚሰጥ ሰው አይቶ እንዲፈርድ በማቅረብ ማጋለጥ ያስፈልጋል። አቡበክር ብኑ ዐያሽ ረሒመሁላህ “ሱኒይ ማነው?” ተብለው ሲጠየቁ ሱኒይ ማለት “ስሜቶች (ቢድዐዎች) ሲወሱ (ሲጋለጡ) ለየትኛዋም ወግኖ የማይቆጣ ነው” ይላሉ። [አሸሪዐህ፡ ቁ.፡ 2112]
=
(ኢብኑ ሙነወር፣ የካቲት 02/2009)
የቴሌግራም ቻናል:-

የሰሞኑ የኪቦርድ ዘማች የት ደረሰ?
~
የሱና ዑለማኦችን ማብጠልጠልን ጂሃድ አድርጎት ነብር፣ ነብር ሲጫወት የነበረው የሚዲያ ጭፍራ ይሄው ቀረርቶው እንኳ ሳምንት አልዘለቀም። ደግሞ የራሱን ግርግር ጂሃድ አድርጎት በጂሃድ አሾፍክ ሊል ይችላል። ይሁና!
የሚያስተውል ያስተውል! የነዚህ ሰዎች የጂሃድ ጩኸት አላማው ቀድመው ቂም የያዙባቸውን ዓሊሞች ክስተቶችን በመጠቀም ማጠልሸት፣ የዋሀንን ማደናገር እንጂ የማህበራዊ መገናኛው ግርግር እንደተለመደው ሳምንትም አይዘልቅም።
ለማንኛውም ረስታችሁት ከሆነ እናስታውሳችሁ! በውስጥም በውጭም ሙስሊሞች ላይ የሚደርሰው በደል አልቆመምና ብትንቀሳቀሱ። ፈለስጢናውያን ላይ እየደረሰ ያለውም ግፍ ምናልባት ካልሰማችሁ እንደቀጠለ ነው። እናንተ ዘንድ የመሳሪያና የአቅም ዝግጅት ያስፈልጋል የሚለው አደራ የፈሪዎች ስብከት ነው አይደል? ያው በየፊናችሁ ዝመቱi መንገዱን ጨርቅ ያርግላችሁ።

በሰዑድ ቤተሰብ የሚደገፈው የሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ዐብዲል ወሃብ ደዕዋ ሳይቆጣጠረው በፊት በከዕባ ዙሪያ ለእያንዳንዱ ሶላት በአራቱ መዝሀቦች የተከፋፈለ አራት ጀማዐ ነበር የሚሰገደው። ምስጋና ለአላህ ይገባውና በሸይኽ ሙሐመድ የሰለፊያ ደዕዋ እና በኣለ ሰዑድ የተባበረ ክንድ ይሄ ከኢስላም አስተምህሮ የራቀ ገፅታ ታሪክ ሆኗል። ከዚህ በላይ ለአንድነት መስራት ምን አለ? የሰለፊያ ደዕዋ ለአንድነት ትልቅ ቦታ ይሰጣል። ያውም ተውሒድንና ሱናን መሰረት ያደረገ አንድነት።
=
የቴሌግራም ቻናል
www.tg-me.com/IbnuMunewor
www.tg-me.com/IbnuMunewor
=
የቴሌግራም ቻናል
www.tg-me.com/IbnuMunewor
www.tg-me.com/IbnuMunewor
የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦
"እናንተ ነጋዴዎች ሆይ! ውሸትን ተጠንቀቁ።"
[ሶሒሑ ተርጊብ፡ 1793]
=
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
"እናንተ ነጋዴዎች ሆይ! ውሸትን ተጠንቀቁ።"
[ሶሒሑ ተርጊብ፡ 1793]
=
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
የኪቦርድ ዘማቾች (ቁጥር - 2)
~
የኪቦርድ ዘማቾች ክስ ማባሪያ የለውም። ቢሆንም ግን የሚያነሱት ሁሉ የራሳቸውን የዐቅል ኸለል የሚያሳይ ተራ የሸረሪት ድር ነው። ለምሳሌ ያህል "የመንን ከሺዐዎች ለማስመለስ የሚደረገውን ጦርነት ጂሃድ ነው እያሉ ለፈለስጢን ሲሆን ግን ዱዓእ አድርጉ ይላሉ" በማለት በሰለፊያ ዑለማኦች ላይ ሲሳለቁ አይተናል።
መልስ፦
1- አዎ ለፈለስጢኖች ዱዓእ እናድርግ እንላለን። የምንችለው ይሄው ነው ብለን ስለምናምን። እናንተ ደግሞ የለም የጦር ሜዳ ጂሃዱ ራሱ የሚቻል ነው የሚል አቋም አላችሁ አይደል? ታዲያ እንዳትዘምቱ ምን ያዛችሁ? በዚህ መጠን ዑለማኦችን በማብጠልጠል ላይ ከመጠመድ ለምን "ጀግንነታችሁን" በተግባር አታሳዩም? "አቅም የለንም"፣ "የእናቴ መቀነት፣ ያባቴ ኮፍያ ..." አይነት ሰበብ እንዳትደረድሩ። "ቁጥርም፣ ዝግጅትም፣ አቅምም መስፈርት አይደለም፤ ዋናው ኢማን ነው" ብላችኋል አይደል? በዚህ በ "ጠንካራው" ኢማናችሁ ፈለስጢንን ነፃ ብታወጡ፣ እነ አሜሪካንንም አከርካሪያቸውን ብትሰብሩ ደስ ይለናልኮ። ሁሉም ከጭንቅ ያርፋል። በሉ ሂዱና እንደሚቻል አሳዩን።
ከውስጣችሁ ያረገዛችሁትን ጥላቻ በዚህ ሰበብ ለማራገፍ እንጂ አንድ እንኳ ከውስጣችሁ ይህንን ማድረግ የሚችል የለም። እንዲሁ ጉራ ብቻ!
2- በተረፈ የየመንና የፊለስጢን ተጨባጭ እንደሚለያይ የእውነት በዚህ መጠን ነው የማታውቁት ወይስ እልህ ነው እንዲህ የሚያደርጋችሁ? ስለማታውቁ ይሆናል ብለን እናስብና ልዩነቱን እንመልከት።
የመን ላይ የሑሢ ቡድን ነው ያለው። ከጀርባው ኢራን እንጂ አንድም ሃገር የለም። ፊለስጢን ላይ ያለው ተጨባጭስ?
1ኛ፦ እ$ ራኤል ዓለም አቀፍ እውቅና ያላት ሃገር ከሆነች በጣም ቆየች። ይሄ ብቻውን ሑሢዮች ዘንድ የሌለ ትልቅ የድጋፍ መሰረት ነው።
2ኛ፦ የሑሢዮች አቅም ከእ$ ራኤል ጋር የሚነፃፀር አይደለም። እ$ ራኤል ብቻዋን አቅሟ ከዐረብ ሃገራት የበለጠ ነው።
3ኛ፦ ዋናው ምክንያት እ$ ራኤል ማለት እነ አሜሪካ፣ እነ ብሪታኒያ፣ እነ ጀርመን፣ ... ማለት ነች። ይህን የሚያውቅ ሰው ሑሢዮችን ከእ$ ራኤል፣ ኢራንን ከነ አሜሪካና አጋሮቿ ጋር ያወዳድራል? ኧረ በዚህ የግንዛቤ ልክ ሆናችሁ ትንታኔ አትዳፈሩ።
እናንተ የምታብጠለጥሏቸው ዓሊሞች መሬት ላይ ያለውን ተጨባጭ በመረዳት ከናንተ ያነሱ አይደሉም። እነዚህን ልዩነቶች ስለሚያውቁ የሑሢዮች ጉዳይ በንፅፅር የሚቻል እንደሆነ ሲያስቡ ዘመቻው ጂሃድ እንደሆነ ገልፀዋል። ሃገሪቱን ሙሉ በሙሉ ሊሰለቅጥ ጫፍ ደርሶ ከነበረበት እንዲያፈገፍግ ተደርጓል። ከመሆኑም ጋር ዛሬም ሰፊ ግዛት በቁጥጥሩ ስር ነው። ይሄ ዋቂዕ በራሱ በኢንሷፍ ለሚመለከት ሰው ዑለማኦቹ በፊለስጢኑ ጉዳይ ያላቸውን አቋም ልክ እንደሆነ አጉልቶ ያሳያል።
3- ደግሞም የማታወቁት ታሪክ አለ። የፊለስጢኑም ቢሆን ተሞክሮ ነበር። ከ1947/48 ጀምሮ ስንት ጦርነት እንደተካሄደ ታሪክ አገላብጡ። ከጊዜ ጊዜ ነገሮች ወደ ባሰ እንጂ ወደተሻለ አይደለም እየሄዱ ያሉት። ጦርነት በተካሄደ ቁጥር ፊለስጢን ይበልጥ እያነሰች ነው የሄደችው። ጦርነት ተከትሎ ነው ከሶሪያ የጎላን ኮረብታ የተወሰደው። ከግብፅም የሲናይ ሰፊ ግዛት ተወስዶ በድርድር ነው የተመለሰው። ጦርነት ተካሂዶ ግብፅ የስዊዝ መተላለፊያ ቦይን ብትዘጋ ፈረንሳይና እንግሊዝ ናቸው ቀጥቅጠው በኃይል ያስከፈቷት። ስለዚህ የሰለፊያ ዑለማኦች መሬት ላይ ያለውን ተጨባጭ በሚገባ አጢነው እንጂ እንደናንተ በምርቃና ተነስተው አይደለም ፈትዋ የሰጡት። ከመጠምጠም መማር ይቅደም።
ስለዚህ አንዴ የየመንን ጉዳይ፣ አንዴ የአልጀሪያን የነፃነት ትግል፣ ሌላ ጊዜ የአፍጋኒስታንን ጉዳይ ለፊለስጢን ትኩሳት ማጣቀሳችሁ ወላሂ የየሃገራቱን መሬት ላይ ያለውን ተጨባጭ፣ በየወቅቱ የነበረውንና ያለውን የዓለም የኃይል አሰላለፍ እንደማታውቁ በሚገባ ያሳያል። ችግሩ ያለው ካለማወቃችሁ አይደለም። ችግሩ ያለው አለማወቃችሁን አለማወቃችሁ ላይ ነው። ችግሩ ያለው ከዑለማኦቹ በላይ እናውቃለን ማለታችሁ ላይ ነው። ችግሩ ያለው እነሱ የንጉሳን ስልጣን አስጠባቂ ናቸው፤ ከነሱ በላይ እኛ ለዲን እንቆረቆራለን ማለታችሁ ላይ ነው። ጥንት ኸ ^ዋ ri - ጆችን በሶሐቦች ላይ እንዲያምፁ ያደረጋቸውም ይሄ አጉል ከኛ በላይ አዋቂና ተቆርቋሪ ላሳር ስሜት ነው።
አሁን ደግሞ ስታፈገፍጉ እያየን ነው። "ዝመቱ" ስትባሉና ጩኸታችሁ ባዶ ምረቃና እንደሆነ ሲጋለጥ ጊዜ "እኛ በየጊዜው ሙስሊሙ ላይ ስጋት እየጨመረ ስለሆነ ስለ ጂሃድ መማማር ይገባል አልን እንጂ ለጂሃድ ዘመቻ ቅስቀሳ አላደረግንም" የሚል። ተው እንጂ! እስከዛሬ አልቀሰቀሳችሁም? ወላሂ የድሮዎቹ ኸ ^ዋ ri - ጆች ከነዚህ በጣም ይሻላሉ። እነዚህ ሲበዛ ዋShoዎች ናቸው።
የሚገርመው እነዚህ ጂሃድን ተቃውመዋል በሚል ማመሀጃ በሱና ዑለማእ ላይ የሚዘምቱ አካላት የተለያየ መስመር የሚከተሉ ሆነው ሳለ የሰለፊያን ደዕዋ እና የሰለፊያን ዑለማእ በማጣጣል ላይ ግን የሚረባረቡ፣ የሚተጋገዙ መሆናቸው ነው።
- ከፊላቸው የኢራን፣ የሒዝበላት፣ የነ ኹመይኒ፣ የነ ኻሚነኢ፣ የነ ሐሰን ነስረ ሸ ^ይ ~ ጣን፣ ደጋፊዎች ናቸው። አስቡት የራፊዷ አወዳሽ እነ ፈውዛንን ሲሳደብ።
- ከፊላቸው የቱርክ አወዳሽ ናቸው። ቱርክ መሪዎቿ በግልፅ ቋንቋ መመሪያቸው ሴኩላሪዝም እንደሆነ የሚናገሩ፣ በአታቱርክ መንገድ ላይ ነን የሚሉ ናቸው። ወደ ዲን የቀረቡ የሚባሉት የማቱሪዲያ አቋም ተከታይ ናቸው። ማቱሪዲያ ሙርጂአዎች ናቸው።
- ከፊላቸው የጣሊባን ደጋፊ ናቸው፡፡ ጣሊባን የማቱሪዲያ 0ቂዳ የሚከተል ቡድን ነው። ማቱሪዲያ ውስጥ ያሉ ኢርጃእን ጨምሮ ብዙ የ0ቂዳ ችግሮች አሉ። ቱርክም፣ አፍጋኒስታንም በቀብር አምልኮ የተጥለቀለቁ ሃገራት ናቸው።
- ከፊላቸው የሐማስ ደጋፊ ናቸው።
- ከፊላቸው የአዲሱ የሶሪያ መንግስት ደጋፊዎች ናቸው። ይህ የሶሪያ መንግስት ዳ * iሽን ይዋጋል። ሴኩላሪዝም ያራምዳል። በዲናዊ ጉዳይ ላይም አሻዒራዎችን ነው እየሾመ ያለው። የአሻዒራ አቋም በኢርጃእ የታወቀ ነው።
- እጅግ ብዙዎቹ የአሻዒራና ማቱሪዲያ መዝሀቦች ተከታዮች ናቸው። እነዚህ ሁለቱም ቡድኖች በኢማን ጉዳይ ሙርጂአዎች መሆናቸው በሰፊው የሚታወቅ ሐቅ ነው።
- ከፊላቸው ዳ ~ i -ሽን የሚኮንኑ የሶማሊያው ሸ ~ ባ ~ብ ደጋፊዎች ናቸው።
- ከፊላቸው እነ ኤርዶጋንን፣ ሃ ~ማ ^sን፣ ኢኽዋንን ጣ ^Oታውያን ናቸው እያሉ ከኢስላም ጭምር እስከማስወጣት የሚሄዱ የዳ ~ * iሽ ደጋፊዎች ናቸው።
ይሄ ሁሉ ሰልፈኛ ታዲያ መንገዱ የተራራቀ ከመሆኑ ጋር በየ ፖስቱ ስር ይወዳደሳል። ለምን? የጋራ ጠላት ስላለው። እሱም የሰለፊያ ደዕዋ እና የሰለፊያ ዑለማኦች ናቸው። ኢርጃእ ውስጥ እየዋኙ፣ ከሙርጂአዎች ጋር እጅ ለእጅ ተያይዘው "መውላዬ" "ሽታዬ" እየተባባሉ ሲወዳደሱ ይቆዩና ዞር ብለው የሰለፊያን መንገድ በኢርጃእ ይወርፋሉ። ጠወልዋሌ ጭፍራ!
አካም ጠወልዋሌ ~ አካም ጨበርበርቱ
ጧት ኻሚነኢ ነሽ ~ ማታ አልቃ ^ዒዳ *ይቱ!