Forwarded from Tolera Mulugeta Kebede (Tolera Mulugeta️ ️)
#Opportunity_Alerts📣
🚀 VOLUNTEER at ETHIOPIAN BLOCKCHAIN WEEK 2025! 🇪🇹
🌟 Are you passionate about technology, innovation, crypto, or community building? Be Part of History! Shape Ethiopia's digital future by volunteering at this major international tech event.
WE NEED YOU! Seeking volunteers in:
🎯 Event Registration & Guest Support
🎯 Media & Content Creation
🎯 Technical & Workshop Support
🎯 Logistics & Coordination
🎯 VIP & Speaker Liaison
🎯 Cultural & Hospitality Support
Benefits:
✨ FREE Access to the Full 2-Day Event
✨ Certificate of Participation
✨ Pre-Conference Volunteer Training
✨ Networking with Industry Leaders
✨ Swag, Lunch & More!
Let's build Ethiopia's Web3 future together! 🚀🌍
📅 Dates: September 6-7, 2025
📍 Addis Ababa Science Museum
🔗 Apply Now: https://lu.ma/pns6h4en
"If this isn't for you, please share it with others who might be interested."🙏
🚀 VOLUNTEER at ETHIOPIAN BLOCKCHAIN WEEK 2025! 🇪🇹
🌟 Are you passionate about technology, innovation, crypto, or community building? Be Part of History! Shape Ethiopia's digital future by volunteering at this major international tech event.
WE NEED YOU! Seeking volunteers in:
🎯 Event Registration & Guest Support
🎯 Media & Content Creation
🎯 Technical & Workshop Support
🎯 Logistics & Coordination
🎯 VIP & Speaker Liaison
🎯 Cultural & Hospitality Support
Benefits:
✨ FREE Access to the Full 2-Day Event
✨ Certificate of Participation
✨ Pre-Conference Volunteer Training
✨ Networking with Industry Leaders
✨ Swag, Lunch & More!
Let's build Ethiopia's Web3 future together! 🚀🌍
📅 Dates: September 6-7, 2025
📍 Addis Ababa Science Museum
🔗 Apply Now: https://lu.ma/pns6h4en
Forwarded from የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC) (Ruth)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✨የምስራች ✨
እንኳን ደስ አላችሁ
ተናፋቂዋ ቅዳሜያችን ከነ ሞቅታዋ በእያንዳንዳችን በስክሪን ከተፍ ልትል ነው።
ከሰኔ 21/2017ዓ.ም ጀምሮ ሞቅ ደመቅ ያሉ መሰናዶዎችን በመያዝ በ Google meet መተግበሪያ በቀጥታ መተላለፍ ይጀምራል።
ከርሶ የሚጠበቀው ሰዓቱን ጠብቀው የሚለቀቀውን መስፈንጠሪያ (link) መጫን ብቻ ።
✨በጉጉት እንጠብቃችኋለን
📍🗺 አድራሻችን RVC Telegram channel ።
🕰 ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ
የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።
📌 ሰዓት ማክበር የምክንያታዊ ባለራዕይ ወጣት መገለጫ ነው።
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub

Forwarded from Ethio NGO Jobs
🇬🇧Ellison Undergraduate Scholars Program 2026 in the UK 🇬🇧 (Fully Funded)
Fully Funded Undergraduate Scholarship at the University of Oxford. The Scholarship Covers Airfare, Accommodation, Striped, Tuition, Insurance.
Visit: https://carraadesk.com/ellison-undergraduate-scholars-program-2026-in-the-uk/
🇺🇸Duke University Karsh Scholarship 2025/26 in USA 🇺🇸 (Fully Funded)
Visit: https://carraadesk.com/duke-university-karsh-international-scholarship-2025-26-in-usa/

Calling all 2025 graduates! Join our Telegram channel to access curated job opportunities from various companies — your career starts here.
አዲስ ተመራቂ ቤተሰብ ያላቹ ወደዚህ Channel Invite አድርጉ
አዲስ ተመራቂ ቤተሰብ ያላቹ ወደዚህ Channel Invite አድርጉ
Forwarded from Tolera Mulugeta Kebede (Tolera Mulugeta️ ️)
Our Young Leaders Development Program (YLDP) 2026 is now open!
Are you a fresh graduate ready to unleash your potential & become a leader?
Apply now and gain practical knowledge, professional coaching, and the chance to make a real impact on Ethiopia's development: https://forms.gle/9dd5PXTCvhJu2dEb7
Application Deadline July 18

Forwarded from Tolera Mulugeta Kebede (Tolera MKG)
Interview Questions.pdf
600.1 KB
Forwarded from Tolera Mulugeta Kebede (Tolera Mulugeta️ ️)
⚙ The Mastercard Foundation Scholars Program is specifically targeted towards young people whose access to higher education is impeded by economic and social barriers. The Program places a particular emphasis on reaching young women, refugees and forcibly displaced youth, and persons with disabilities, who are encouraged to apply.
🔗 Read details here: https://www.uwc.ac.za/study/partnerships/mastercard-foundation-scholars-program

Forwarded from HULSA (HU Law Students Association)
*ማስታወቂያ*
በክረምት ወቅት በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ነጻ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት (free legal aid service) በመስጠት ነዋሪዎችን ለማገልገል የምትፈልጉ የሕግ ምሩቃን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ በሚያሰማራችሁ ክፍለ ከተማ ወይም ወረዳ አስተዳደር በመገኘት አገልግሎቱን ለመስጠት ፈቃደኛ የሆናችሁ ከሰኔ 25 እስከ ሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ በየክፍለ ከተማው ፍትህ ጽህፈት ቤት ቀርባችሁ እንድትመዘገቡ ጥሪ እናቀርባለን፡፡
ማሳሰቢያ፡ ለምዝገባ ስትመጡ የዩኒቨርስቲ መመረቂያ የሚያረጋግጥ ሰርተፍኬት እና መታወቂያ መያዝ ይኖርባችኋል።
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ
https://www.facebook.com/share/p/1GACHKoLWH/
@Hulsa

📢 የዋጋ ማሻሻያ ማስታወቂያ
ውድና የተከበራችሁ የAMIKET Design ቤተሰቦች 🙏
አሁንም እንደቀድሞው በላቀ ጥራትና በትክክለኛ አገልግሎት እንድንቀጥል
የCV አገልግሎት ዋጋዎች ከሰኞ ጀምሮ ይሻሻላሉ 📈
📅 ዛሬ ሐሙስ ነው፣ ከዛ በፊት 3 ቀናት አሉት!
ውበት ና ጥራትን ያሟሉ Cvዎችን በቀድሞ ዋጋችን አሁኑኑ ይዘዙ
✅ አገልግሎታችን:
☑️ CV ከመጀመሪያ መጻፍ (From scratch)
☑️ Cover Letter እና Application Letter ማዘጋጀት
☑️ ዘመናዊ ዲዛይኖች (Modern Templates)
💬 ልብ ይበሉ:
“ሁሉም ሰው ሲቪ መስራት ይችላል፤ ግን ሁሉም ሲቪ ተቀጣሪ አያደርግዎትም።”
That’s the difference Amiket makes. 💼✨
We don’t just design CVs we make them impressive.
Because you know...
first Impression matters
ከብዙ በጥቂቱ እነዚህን ይመልከቱ
📞 Contact Us | ያግኙን
@anuta_cv | @cvwriting_and_design
#cv_writing #cvwriter #cv #cover_letter

Telegram
AMIKET Design || Cv writing and design
Forwarded from Tolera Mulugeta Kebede (Tolera Mulugeta️ ️)
በስማርት ስልክ ብዛት መጠቀም ሳቢያ የአንገት መታጠፍ ህመም ያጋጠመው ወጣት‼️
የ25 ዓመት ወጣት ከመጠን በላይ ስማርት ስልክ በመጠቀሙ ምክንያት "የአንገት መታጠፍ ሲንድረም"/Neck bending syndrome/ የሚባል የማይቀለበስ ህመም አጋጥሞታል ነው የተባለው።
የአንገቱ ጡንቻዎች በመድከማቸው እና በጠባሳ ሕብረ ሕዋሳትና የአከርካሪ አጥንት መዛባት ምክንያት ጭንቅላቱን ማንሳትም ሆነ ምግብ በአግባቡ መዋጥ አልቻለም ነው የተባለው።
https://www.tg-me.com/Tolera_Mulugeta_Kebede
የ25 ዓመት ወጣት ከመጠን በላይ ስማርት ስልክ በመጠቀሙ ምክንያት "የአንገት መታጠፍ ሲንድረም"/Neck bending syndrome/ የሚባል የማይቀለበስ ህመም አጋጥሞታል ነው የተባለው።
የአንገቱ ጡንቻዎች በመድከማቸው እና በጠባሳ ሕብረ ሕዋሳትና የአከርካሪ አጥንት መዛባት ምክንያት ጭንቅላቱን ማንሳትም ሆነ ምግብ በአግባቡ መዋጥ አልቻለም ነው የተባለው።
https://www.tg-me.com/Tolera_Mulugeta_Kebede
Forwarded from የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC) (Ruth)
በዚህ ሳምንት በምክንያታዊ ባለራዐዮች ስብስብ :-
ማንበብ ለምን ?
1.የምናነበው ለምን አላማ ብለን ነው? እውን ወደ አላማችንስ እየወሰደን ነው ብላችሁ ታስባላችሁ?
2.ስናነብ መረጃውን ለመያዝ ብቻ ወይስ ችግር ለመቅረፍ ተጠቅመንበት እናውቃለን ?
3. እስከመቼ ነው ማንበብ ያለብን ብላችሁ ታስባላችሁ ? (እስክንሞት ከሚለው ውጪ በምክንያት )
4. የንባብ ቅደም ተከተል ካለው ብናነሳው። ለምሳሌ ከልብወለድ-ፍልስፍና የቱ ይቅደም
5, ለእናንተ የምንዜም ምርጥ 3 መፅሃፍት የትኞቹ ናቸው ?
( ከሃገር ውስጥም ከውጪም )
✨በጉጉት እንጠብቃችኋለን
📍🗺 አድራሻችን RVC Telegram channel ።
🕰 ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ
የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።
📌 ሰዓት ማክበር የምክንያታዊ ባለራዕይ ወጣት መገለጫ ነው።
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
ማንበብ ለምን ?
1.የምናነበው ለምን አላማ ብለን ነው? እውን ወደ አላማችንስ እየወሰደን ነው ብላችሁ ታስባላችሁ?
2.ስናነብ መረጃውን ለመያዝ ብቻ ወይስ ችግር ለመቅረፍ ተጠቅመንበት እናውቃለን ?
3. እስከመቼ ነው ማንበብ ያለብን ብላችሁ ታስባላችሁ ? (እስክንሞት ከሚለው ውጪ በምክንያት )
4. የንባብ ቅደም ተከተል ካለው ብናነሳው። ለምሳሌ ከልብወለድ-ፍልስፍና የቱ ይቅደም
5, ለእናንተ የምንዜም ምርጥ 3 መፅሃፍት የትኞቹ ናቸው ?
( ከሃገር ውስጥም ከውጪም )
✨በጉጉት እንጠብቃችኋለን
📍🗺 አድራሻችን RVC Telegram channel ።
🕰 ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ
የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።
📌 ሰዓት ማክበር የምክንያታዊ ባለራዕይ ወጣት መገለጫ ነው።
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
BOOK AWARD 🏆
ወዳጆቼ ላሳያችሁኝ ድጋፍና ማበረታታት በጣም አመሰግናለሁ 🙏 ድምፅ መስጠት ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም በማጋራት ከጎኔ ለሆናችሁ በሙሉ እ/ር ያክብርልኝ🙏🙏
ክቡር ልጆች መጽሐፌ እንዴት እንዴት ብላ የመጨረሻ ዙር እንደደረሰች አግራሞት ጭራብኛለች። አሁን የእናንተን ድጋፍ ትፈልጋለች።
የመጨረሻ ዙር ደርሶማ ....የለም ወደኃላ!!
እናንተ እያላችሁ እንደምታኮሩኝ አምናለሁ! አልያ ተኗኗርናታ 😂😂😂
ድምፅ ለመስጠት 30 ሰከንድ ብቻ፤ ሊንኩን ተጫኑ ፣ 5 ቁጥር ላይ ክቡር ልጆች ይምረጡ Submit የሚለውን መጫን አበቃ።
👇
https://docs.google.com/forms/d/1YDUXGpLnx-mlnK1ipGyhkQeiEtjx-Al10rYepswpdjI/
አመሰግናለሁ🙏
ብርሃኑበላቸው አሰፋ

Google Docs
የ2017 ዓ.ም. የሕንጸት የመጽሐፍ ዕውቅና ሥነ ሥርዐት ድምፅ መስጫ
ውድ የሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ ቤተ ሰብ፤
ከዚህ በታች ያሉት መጻሕፍት፣ ለ2017 ዓ.ም. የሕንጸት የመጽሐፍ ዕውቅና ሥነ ሥርዐት፣ ከየዘርፉ ለመጨረሻው ዙር ዕጩ ሆነው የተመረጡ ናቸው። ከርስዎ የሚጠበቀው ድምፅ መስጠት ነው።
ድምፅ ሲሰጡ በዘርፉ ዕጩ ኾነው የተመረጡትን መጻሕፍት በሙሉ ማንበብዎን ርግጠኝ ይሁኑ።
ካላነበቡ የግድ በሁሉም ዘርፍ ድምፅ መስጠት የለብዎትም።
የመጻሕፍቱ አቀማመጥ በፊደል ቅደም…

Hawassa University Students' Information Center pinned «BOOK AWARD 🏆 ወዳጆቼ ላሳያችሁኝ ድጋፍና ማበረታታት በጣም አመሰግናለሁ 🙏 ድምፅ መስጠት ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም በማጋራት ከጎኔ ለሆናችሁ በሙሉ እ/ር ያክብርልኝ🙏🙏 ክቡር ልጆች መጽሐፌ እንዴት እንዴት ብላ የመጨረሻ ዙር እንደደረሰች አግራሞት ጭራብኛለች። አሁን የእናንተን ድጋፍ ትፈልጋለች። የመጨረሻ ዙር ደርሶማ ....የለም ወደኃላ!! እናንተ እያላችሁ እንደምታኮሩኝ አምናለሁ! አልያ ተኗኗርናታ…»
Forwarded from Tolera Mulugeta Kebede (Tolera Mulugeta️ ️)
Financial Intelligence Service/ የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት
✅Number of Positions: 67 -positions
✅Professions: Accounting/Finance/Banking and Finance /Management/Economics/ Governance and development studies, /human right,/ international relations,/ law, /peace security,/ political science, public international law ./ public administration/ electrical engineering, communication engineering/ electronics, /Electrical Technology/ Electronics/Computer Engineering/Marketing/ Computer Science /Information Technology / Computer Engineering and related fields.
https://www.tg-me.com/Tolera_Mulugeta_Kebede
✅Number of Positions: 67 -positions
✅Professions: Accounting/Finance/Banking and Finance /Management/Economics/ Governance and development studies, /human right,/ international relations,/ law, /peace security,/ political science, public international law ./ public administration/ electrical engineering, communication engineering/ electronics, /Electrical Technology/ Electronics/Computer Engineering/Marketing/ Computer Science /Information Technology / Computer Engineering and related fields.
https://www.tg-me.com/Tolera_Mulugeta_Kebede
Forwarded from የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC) (Ruth)
BOOK AWARD 🏆
መልዕክት ከቤተሰባችን
"ወዳጆቼ ላሳያችሁኝ ድጋፍና ማበረታታት በጣም አመሰግናለሁ 🙏 ድምፅ መስጠት ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም በማጋራት ከጎኔ ለሆናችሁ በሙሉ እ/ር ያክብርልኝ🙏🙏