Telegram Web Link
#ExitExam

" ፈተናው የሚሰጠው ከሰኔ 2-10/2017 ዓ.ም መሆኑን እንገልጻለን " - ትምህርት ሚኒስቴር

በ2017 ዓ.ም በሰኔ ወር የሚሰጠው የመውጫ ፈተና መመዝገቢያ ጊዜ እስከ ግንቦት 14 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ብቻ የተራዘመ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

እስከ አሁን ያልተመዘገቡ የድጋሚ ተፈታኞች (resitters) ከዚህ በፊት ለምዝገባ በተከፈተውና በተገለጸው መመዝገቢያ ፕላትፎረም https://exam.ethernet.edu.et በኩል ገብተው ምዝገባቸውን እንዲያጠናቅቁ ብሏል።

ለመጀመሪያ ጊዜ ለመውጫ ፈተና የሚቀመጡ ተፈታኞችም በተቋሞቻቸው በኩል መመዝገባቸውን እንዲያረጋግጡ ትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል።

ፈተናው ከሰኔ 2-10/2017 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን ገልጿል።

ለመውጫ ፈተናው የሚያመለክቱ አመልካቾች ለመመዝገብ የብሔራዊ መታወቂያ ካርድ (ፋይዳ) ሊኖራቸው እንደሚገባና ፤ ከግንቦት 14 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት በኋላ ምዝገባ እንደማያስተናግድ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

#MoE

https://www.tg-me.com/HUGaDSSA_Official
👍6
Forwarded from Know Your Right Ethiopia
Know Your Rights Ethiopia successfully held its first Training of Trainers (TOT) on peer education, focusing on basic human rights and gender-based violence for students from SOS Children’s Village and Debub Academy in Hawassa on April 26 & 27. Participants will now implement peer education initiatives in their schools.
We extend our sincere gratitude to Merahit HAWASSA UNIVERSITY LAW STUDENTS ASSOCIATION (HULSA) United Nations Association Ethiopia Hawassa university chapter (UNAET-HU) Hawassa university human rights club and Hawassa University Student Union for their invaluable partnership Together, we empower the next generation.

#KnowYourRightsEthiopia #AdolescentsMatter
#ENDGBV
#PeerEducation
👍1
Forwarded from HU STUDENT UNION OFFICIAL (mes)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Gc cup final 🏆🏆🏆🏆🏆

Thursday at the hawassa university main campus stadium 🏟️🏟️
🔥5👍1
In collaboration with Venture Meda and Mastercard eQub Financial Technologies is providing a financial literacy program to educate individuals and younger generations on key aspects of the financial sector led by well-known instructors.
To participate in the training session anyone interested can register through the link below. Participants will be awarded certificate upon completion of the training session.
Register here: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSepuWSlK8YGysO2HN_tM4h7z-Whc7L162DpDfsaEuj5zFwtVQ/viewform?usp=send_form

#eQub #fintech #app #finance #financialliteracy #literacy
👍1
📢 An Official Announcement
===========
Dear Hawassa University Students & Staff,

An incredible opportunity awaits you!
Hawassa University is proud to partner with the national initiative “5 Million Ethiopian Coders” — a game-changing, fully free, online program designed to equip you with world-class tech skills!
===========
🌟 Why You Should Join:
100% Free & Online
Learn at Your Own Pace
No Experience Needed
Earn a Certificate from Udacity
Open to ALL HU Students & Staff — Any Department, Any Level
===========
🚀 Get Started in 3 Easy Steps:
1.  Register here: https://ethiocoders.et
2.  Need help? View the Step-by-Step Guide (PDF)
3.  Track progress weekly: Progress Form
===========
📞 Need Support?
Contact: Umer Nuri – HU eLearning Directorate
📧 [email protected] | 📞 +251 910 146 602
📲 Telegram: Join Here
🌐 More info: https://ethiocoders.et
===========
Let’s Code. Let’s Build. Let’s Transform Ethiopia — together.
– HU eLearning Directorate
👍41
የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ (rvc)

🔊ተራዘመ.... ተራዘመ

‼️ በrvc ቤት በአባልነት ቆይታችሁ በዘንድሮው አመት ተመራቂ ለሆናችሁ  ተማሪዎች በሙሉ⁉️

በተለያየ ምክንያት ሰርተፍኬት የማሰሪያ ጊዜ ያለፈባችሁ ሁሉ ...የምስራች

በቀረቡልን ጥያቄዎች መሰረት ጊዜውን አራዝመነዋል ።

ታዲያ እንናንተም በዚሁ መሰረት :-

📌ላለፉት አመታት RVCን ያገለገላችሁ(በሁሉም ረገድ)

📌የአባልነት መታወቂያ ያላችሁ

📌በሳምንታዊው ውይይቶቻችን እና ልዩ ልዩ ዝግጅቶቻችን ላይ ስትሳተፉ የቆያችሁ (attendance ይታያል ታዲያ )

ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች  የምታሟሉ ቤተስቦቻችን የሰርተፍኬት ማሰሪያ 50 ብር በ👇1000532041019
(Melak girmaw) በተሰኘው account በሞባይል ባንኪንግ ብቻ ማስገባት ይኖርባችኋል!

🛑 ማሳሰቢያ 👉ሙሉ ስማችሁን እና ገንዘቡን ማስገባታችሁን የሚያረጋግጥ ምስል(screen shoot ) ከታች👇 በተቀመጡት በሁለቱም አድራሻዎች(username) እስከ ማክሰኞ  ድረስ ብቻ በመላክ በተለመደው ትብብር መሰነባበቻችንን በጋራ እናዘጋጅ ።
1) @ruth827
2)@v1b2o

🛑 እስከ ረቡዕ (20/9/2017) ብቻ እንድታስገብ።

📌 ክፍያውን ባለመክፈላችሁ ምክንያት ሰርተፍኬት ሳይሰራላችሁ ቢቀር ተጠያቂነቱን እንደማንወስድ ቀድመን ለማሳወቅ እንወዳለን ‼️⁉️

#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
👍2
ከላይ ያለውን የትምህርት ማስረጃ የጣላችሁ ሰዎች በዚህ( +251916071745) ስልክ ደውላችሁ መውሰድ ትችላላችሁ።
Forwarded from Hawassa university
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
^Oliyad fashion^

የወንዶችና የሰቶች ልብሰ ሰፌት

ለተመራቂ ተማሪዎች በተደረገ ታላቅ ቅናሽ:

በ6,000 ብር ብቻ ጥንቅቅ ያለ ሙሉ ሱፍ!

ሱሪ ለብቻው ማሰራት ለምትፈልጉ በ1,800 ብር ብቻ!

በ15 ቀን ውስጥ በፍጥነትና በጥራት እናደርሳለን!

ባልተለመደ መልኩ ቀብድ 25% ብቻ ምትከፍሉበትን ዕድል አመቻችተናል!

አድራሻ: ሀዋሳ Piassa ፉራ College ፊት ለፊት

0951015243
0921017427
👍1👌1
#ይቀላቀሉን

#በተግባር_ይማሩ

ለመጀመሪያ ዓመት የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የማኅበራዊ ሳይንስ ዘርፍ ተማሪዎች በሙሉ ትምህርት ክፍላችንን የመጀመሪያ ምርጫችሁ በማድረግ እንድትቀላቀሉን ተጋብዛችኋል

#የሬድዮና_የቴሌቪዥን_ጋዜጠኝነት

#የህትመት_ጋዜጠኝነት

#የዲጂታል_ዘመን_ጋዜጠኝነት

#የህዝብ_ግንኙነት

#የኮሙኒኬሽን

ትምህርቶች በሙያው በተግባር የተፈተሸና የዳበረ ልምድና ዕውቀት ባላቸው መምህራን ይሰጣሉ።

#ያለን_ቦታ_ውስን_ነው

#Department_of_Journalism_and_Communication _Hawassa_University
1👍1
2025/09/15 13:52:09
Back to Top
HTML Embed Code: